Eliannah

Eliannah the answer of God .

heart wants love,    mind wants successes,        soul wants peace!love + successes + peace = life of alive             ...
02/01/2025

heart wants love,
mind wants successes,
soul wants peace!
love + successes + peace = life of alive


゚viral

✨ Happy New Year! ✨As we step into this fresh new chapter, I want to remind you to embrace each moment with love, kindne...
01/01/2025

✨ Happy New Year! ✨
As we step into this fresh new chapter, I want to remind you to embrace each moment with love, kindness, and authenticity. ❤️
This year, let’s release fear, trust our intuition, and truly celebrate the beauty of being alive. 🌟 Remember, you are enough just as you are, and the world is brighter because you’re in it.

assume ኣድርግ😒 .....ያኔ ድርጅትህ ለማቋቋም በተፈጠረው ኪሳራ ሰራተኞቹ ሲጎድሉብህ ...በምትችለው ሁሉ investment በብድር ታመቻችና በሃሪፍ invest ታደርጋለህ ኣሁንም ነገሮች...
29/12/2024

assume ኣድርግ😒
.....ያኔ ድርጅትህ ለማቋቋም በተፈጠረው ኪሳራ ሰራተኞቹ ሲጎድሉብህ ...በምትችለው ሁሉ investment በብድር ታመቻችና በሃሪፍ invest ታደርጋለህ ኣሁንም ነገሮች ለተወሰነ ግዜ roun ያደርጉና ከግዚያት ቦኋላ down ተመልሶ ያ የመጀመርያ ኺሳራ ያጋጥምህና.....assume ነገሮች በተሸፋፈኑ በተግበሰበሱ ቀጥር ችግሩን solve ለማድረግ እድሜክ ልክ የሰራሀው ሰራ ብትሰራ solve አይሆንም ...መጀመርያ እምትሰራው ለራስህ እርካታ ከሰጠክ ለሌሎች ደስታን ይፈጥራል.... ለሌሎች መሆንም ይችላል .መጀመርያ በምትሰራው ስራእራስህ ተሰርተህ ውጣ ... ከዛ ነገሮች እራሳቸው ቦታቸውን ይይዛለው... ያንተን ስራ የሚሆነው እንዴት እራስህ ላይ እንደተጠቀምክበት ማሳየት ብቻ ነው..... Eliannah



   #የምትገኘው ከደብረ ብርሀን ወደ ጅሩ በሚወስደው መንገድ 10ኪሜ ርቀት ላይ ሲሆን ገዳሟም በንብ የምትጠበቅ ጥንታዊና እጅግ ድንቅ ገዳም ናት:: #ገዳሟን የመሰረቱት አጼ ናኦድ የተባሉ መ...
27/12/2024


#የምትገኘው ከደብረ ብርሀን ወደ ጅሩ በሚወስደው መንገድ 10ኪሜ ርቀት ላይ ሲሆን ገዳሟም በንብ የምትጠበቅ ጥንታዊና እጅግ ድንቅ ገዳም ናት::
#ገዳሟን የመሰረቱት አጼ ናኦድ የተባሉ መንፈሳዊና ስለ እግዚአብሔር ያደሩ ንጉስ ናቸው::
#ገዳሟ የተገደመችው በ1487ዓም ሲሆን ዳግማዊ አጼ ምንሊክ ክርስትና የተነሱባት ጥንታዊ ገዳም ናት::
#በዚህ ገዳም ውስጥ 12 አይነት ፀበል ሲኖር ከእነዚህም ውስጥ
የሰሚነሽ ኪዳነምህረት
የሰማዕቷ ቅድስት አርሴማ፣
የቅዱስ ገብርኤል እና ሌሎች 9 ፀበሎች ፈልቀው በጣም ብዙ ሰዎች ድህነት አግኝተው እየመሰከሩ ይገኛሉ::
#በዚህ ታላቅ ገዳም ውስጥ 300 መናኝ አባቶች የተሰወሩበትና አስከ ዛሬ ድረስ እመቤታችን ኪዳነ ምህረት በገሀድ ለበቁ አባቶች የምትገለፅበት ጥንታዊ የፅድ ዛፍ የሚገኝበት እጅግ ድንቅ ገዳም ነው::
#እመቤታችን በምትገለፅበት በዚህ ገዳም ውስጥ በየ15 ቀኑ ብዙዋችን ከካንሰር፣ስኳር፣ደም ግፊት፣HIV ኤድስ፣ከውስጥ ደዌ የፈወሰው የማር ፀበል በየ15 ቀኑ ይሰጣል።
#እንዲሁም የክርስትና ስም ለአባቶች በመስጠት ሰባት ቀን ፀሎት ይደረጋል::
#ስለዚህ በስጋ ደዌ የምትሰቃዩ ፣ ልጅ በማጣት የምታለቅሱ ፣ በአጋንንት አሰራር የምትረበሹ እንዲሁም በመተት ታስራቹ የምታዝኑ ስራ በማጣት እና በትዳራቹ የምትጨነቁ ሁሉ እመቤታችን አናታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ለዚህ ሁሉ ችግራችን መልስ ስላላት ወደ ደጇ በመምጣት ድህነተ ስጋ ድህነተ ነብስ እንድናገኝ ምስክሮች እንሆን ዘንድ የሷ መልካም ፈቃዷ ይሁንልን::
ሙሉ ታሪኳን በዚህ Link ዩቲዩብ ላይ ታገኙታላችሁ
YYouTube
https://youtu.be/t3Nu4MfrvUQ?si=4eXjv3BTX5rlD0cu

I need you. you are my everything, and as long as I'm alive, i need you. I can`t face this world on my own. I pray that ...
20/12/2024

I need you. you are my everything, and as long as I'm alive, i need you. I can`t face this world on my own. I pray that you constantly surround me with your love, so I can feel your presence in every high and low of my life. without you, I can`t find my way; without you, I feel lost and alone. you are the reason I'm still here. without you, I am nothing. Eliannah
IF GOD IS IMPORTANT IN YOURLIFE

አንዳንድ መጨረሻቸው የሚመስሉ ነገሮች ታላቅ ጅማሬን ይሰጡናል!!Eliannah                    YouTube 👇👇subscribe🙏🙏https://youtu.be/A6sCkdgqCRw   ...
17/12/2024

አንዳንድ መጨረሻቸው የሚመስሉ ነገሮች ታላቅ ጅማሬን ይሰጡናል!!

Eliannah
YouTube 👇👇subscribe🙏🙏
https://youtu.be/A6sCkdgqCRw

If you have been hurt many times, and you still know how to smile, Trust me you are strong. Eliannah                    ...
14/12/2024

If you have been hurt many times,
and you still know how to smile,
Trust me you are strong. Eliannah

Manu Uffata Aadaa Kuush   ☎️  0901919193      0962638245
11/12/2024

Manu Uffata Aadaa Kuush

☎️ 0901919193
0962638245

ሁሉንም ታልፋለህ💪በሰዎች መካከል ልዩነት የሚፈጥረው አንዱ ለማድረግ የሚከብደውን ወይ የሚፈራውን ነገር ሌላኛው እየደበረውም ቢሆን ጨክኖ ማድረጉ ነው። ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ፤ አንተ ...
10/12/2024

ሁሉንም ታልፋለህ💪

በሰዎች መካከል ልዩነት የሚፈጥረው አንዱ ለማድረግ የሚከብደውን ወይ የሚፈራውን ነገር ሌላኛው እየደበረውም ቢሆን ጨክኖ ማድረጉ ነው።

ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ፤ አንተ ከዛ በላይ ከባድ ነህ! ወዳጄ ብርሀን ማየት የሚፈልግ ሁሉ ጨለማውን ታግሶ ማሳለፍ አለበት!

ማራኪ night ተመኘንላችሁ❤️

🛑ኩንዱራ የውጭ ሀገር ስራ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲአድራሻችን በአዲስ አበባ ..... YouTube👇👇https://youtu.be/2PZ8bdIjolQ?si=Fkg7sadRx2f2I57zEjensii...
05/12/2024

🛑ኩንዱራ የውጭ ሀገር ስራ እና ሰራተኛ አገናኝ ኤጀንሲ
አድራሻችን በአዲስ አበባ ..... YouTube👇👇
https://youtu.be/2PZ8bdIjolQ?si=Fkg7sadRx2f2I57z
Ejensii kunduraa biyaa alaatii hojiif hojjetaa Wal qunnamsisu

゚viralシ

በህይወትህ ላይ ቀናትን መጨመር አትችልም፤       ነገር ግንበቀናትህ ላይ ህይወትን መጨመር ትችላለህ!
25/11/2024

በህይወትህ ላይ ቀናትን መጨመር አትችልም፤
ነገር ግን
በቀናትህ ላይ ህይወትን መጨመር ትችላለህ!

........16❤️🙏
24/11/2024

........16❤️🙏

good night familyEliannah
18/11/2024

good night family
Eliannah

እግዚአብሔር ሱሴ ነው❤️የፍቅር አምላክ 27❤️❤️❤️❤️❤️Eliannah
06/11/2024

እግዚአብሔር ሱሴ ነው❤️
የፍቅር አምላክ 27❤️❤️❤️❤️❤️
Eliannah

👭......
04/11/2024

👭......

✍️የነፃነት ትልቁ ነገር ምን መሰላችሁ? የፈለጋችሁትን ንሮ ለመኖር ምርጫችሁ የእናንተ እና የእናንተ መሆኑ ነው። Eliannah✍️ ሁን ፤ አድርግ፤ አግኝ።                      ...
28/10/2024

✍️የነፃነት ትልቁ ነገር ምን መሰላችሁ? የፈለጋችሁትን ንሮ ለመኖር ምርጫችሁ የእናንተ እና የእናንተ መሆኑ ነው። Eliannah

✍️ ሁን ፤ አድርግ፤ አግኝ።

but why?ፈታኝ ችግር ለመቋቋም አስቸጋሪ ነገር ነው. ለመፍታት  እና ሁሉም ሰው ችግሩን ለመቋቋም የራሱ መንገድ አለው። ለእኔ....ግን ሁሌም አንድ ነው። Eliannah            ...
13/10/2024

but why?
ፈታኝ ችግር ለመቋቋም አስቸጋሪ ነገር ነው. ለመፍታት እና ሁሉም ሰው ችግሩን ለመቋቋም የራሱ መንገድ አለው። ለእኔ....ግን ሁሌም አንድ ነው።
Eliannah

WELCOME TO ፍና _ Entertainment. ፍና (fna) means the way !! are you looking to take control of your thought your hold life ...
08/10/2024

WELCOME TO ፍና _ Entertainment. ፍና (fna) means the way !! are you looking to take control of your thought your hold life and more career about your life way ....at this channel we will help you money, developing habits, trailer ,serious movies,gaining,decipline the tools and information needed to help you succed... subscribe now!!
https://youtu.be/YXJY77bPPwo?si=ekjFd6F2laky1WVb
youtube link 👆👆

Address

Addis Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Eliannah posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Eliannah:

Videos

Share