Addmesh አድሜሽ

Addmesh አድሜሽ አድሜሽ በደራሲ ጤንነት ሰጠኝ መጽሐፍት ውስጥ የሚገኙ ረቂቅ ሃሳቦችን በኢቡክ፣ በድምጽ፣ በትንታኔዎች እና በታተሙ መጽሐፍት ለሰዎች እንዲደርስ ያደርጋል።
(1)

07/12/2025

"መጽሐፈ ርዮት አለማት" ከውይይት ላይ የተወሰደደራሲ ጤንነት ሰጠኝ (ወ/ሩፋኤል) ይህንን ዝግጅት ያቀረበላችሁ መልከዓ ሀሳብ ዩቱብ ቻናል ከአድሜሽ ሚዲያ ጋር በመተባበር ነው።ሙሉውን ለመ....

"መጽሐፈ ርእዮት ዓለማት" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 4(በጤንነት ሰጠኝ)📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=E...
03/12/2025

"መጽሐፈ ርእዮት ዓለማት" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 4
(በጤንነት ሰጠኝ)

📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events

የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ህዳር 27፣ 2018 ከቀኑ 9:30 - 11፡30

የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom

በአካል የሚሳተፉ ከሆነ አድራሻ፡-
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc

የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለማት መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።

✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ክመፅሐፉ የቀረቡ ትረካዎች በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!

02/12/2025

"መጽሐፈ ርዮት አለማት" ከውይይት ላይ የተወሰደደራሲ ጤንነት ሰጠኝ (ወ/ሩፋኤል) ይህንን ዝግጅት ያቀረበላችሁ መልከዓ ሀሳብ ዩቱብ ቻናል ከአድሜሽ ሚዲያ ጋር በመተባበር ነው።ሙሉውን ለመ....

"መጽሐፈ ርእዮት ዓለማት" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 3(በጤንነት ሰጠኝ)📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=E...
26/11/2025

"መጽሐፈ ርእዮት ዓለማት" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 3
(በጤንነት ሰጠኝ)

📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events

የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ህዳር 20፣ 2018 ከቀኑ 9:30 - 11፡30

የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom

በአካል የሚሳተፉ ከሆነ አድራሻ፡-
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc

የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለማት መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።

✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ክመፅሐፉ የቀረቡ ትረካዎች በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!

08/11/2025

🎉 የዋጋ ማስተካከያ አድርገናል!

🌱 አድሜሽ ዕፀ - ፈውስ (15g) 🌱

አጠቃቀም፦
አንድ የሻይ ማንኪያ ዕፀ-ፈውስ በሁለት የሻይ ብርጭቆ አፍልቶ መጠጣት
🥄 = ☕️+☕️

ጥቅም፦
✅ ለጨጓራ ችግሮች የሚጠቅም
✅ እንዲሁም በጥቅሉ ሆድእቃን ለማጽዳት የሚጠቅም።

ዋጋ:
500ብር ብቻ

🚛 ሱቃችን መምጣት ላልቻሉ በአዲስ አበባ ውስጥ ባሉበት እናደርሳለን።

📲 +251 90 407 4047

⏰ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 እስከ ማታ1:00 ድረስ ሱቃችን ክፍት ሁኖ ይጠብቅዎታል።

አድራሻ:
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ
📍https://maps.app.goo.gl/yKiQ7zWBxNXBNwVL9?g_st=com.google.maps.preview.copy

24/10/2025

🌱 አድሜሽ ዕፀ - ፈውስ (15g) 🌱

አጠቃቀም፦
አንድ የሻይ ማንኪያ ዕፀ-ፈውስ በሁለት የሻይ ብርጭቆ አፍልቶ መጠጣት
🥄 = ☕️+☕️

ጥቅም፦
✅ ለጨጓራ ችግሮች የሚጠቅም
✅ እንዲሁም በጥቅሉ ሆድእቃን ለማጽዳት የሚጠቅም።

ዋጋ:
1,000ብር ብቻ

🚛 ሱቃችን መምጣት ላልቻሉ በአዲስ አበባ ውስጥ ባሉበት እናደርሳለን።

📲 +251 90 407 4047

⏰ ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 እስከ ማታ1:00 ድረስ ሱቃችን ክፍት ሁኖ ይጠብቅዎታል።

አድራሻ:
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ
📍https://maps.app.goo.gl/yKiQ7zWBxNXBNwVL9?g_st=com.google.maps.preview.copy

"መጽሐፈ ርእዮት ዓለም" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 2(በጤንነት ሰጠኝ)📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Ev...
21/10/2025

"መጽሐፈ ርእዮት ዓለም" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 2
(በጤንነት ሰጠኝ)

📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events

የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ጥቅምት 15፣ 2018 ከቀኑ 9:30 - 11፡30

የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom

አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc

የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለም መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።

✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ክመፅሐፉ የቀረቡ ትረካዎች በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!

17/10/2025

☀️ዕፀ-ፈውስ - 15g☀️

አልቆ የነበረዉ የአድሜሽ ምርት ዕፀ-ፈውስ ገብቷል!

✅ ለጨጓራ ችግሮች የሚጠቅም
✅ እንዲሁም በጥቅሉ ሆዲቃን ለማጽዳት የሚጠቅም።

💰 ዋጋ: 1,000ብር

🛖አድራሻ:
አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ

🚛 ሱቃችን መምጣት ላልቻሉ በአዲስ አበባ ውስጥ ባሉበት እናደርሳለን።

📲 +251 90 407 4047
📲 +251 90 111 0837

📩በTelegram ለማዘዝ

⏳ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ከጠዋቱ 3:00 እስከ ማታ1:00 ድረስ ሱቃችን ክፍት ሁኖ ይጠብቅዎታል።

📍Location on Map:
https://maps.app.goo.gl/yKiQ7zWBxNXBNwVL9?g_st=com.google.maps.preview.copy

የገጽ ለገጽ ዝግጅትበዚህ ሳምንት ስለማይኖረን...ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለቀጣይ ሳምንትየተላለፈ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን!አድሜሽ
14/10/2025

የገጽ ለገጽ ዝግጅት
በዚህ ሳምንት ስለማይኖረን...

ከታላቅ ይቅርታ ጋር ለቀጣይ ሳምንት
የተላለፈ መሆኑን ለማሳወቅ እንወዳለን!

አድሜሽ

Want to sing better? 🎤 ✨Join OneVoice Academy Voice Lesson – Round 3! 🎶 Class starts October 25, 2025🧑🏾‍🏫 Face to face e...
13/10/2025

Want to sing better? 🎤 ✨
Join OneVoice Academy Voice Lesson – Round 3!
🎶 Class starts October 25, 2025

🧑🏾‍🏫 Face to face every Saturday | 1:30-3pm
💻 Online anytime via (zoom)

👉 Few spots only — scan the QR on the picture or click the link to register & get full info!
🔗 https://tally.so/r/w76Q56

Feven

"መጽሐፈ ርእዮት ዓለም" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 1(በጤንነት ሰጠኝ)📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Ev...
08/10/2025

"መጽሐፈ ርእዮት ዓለም" የገጽ ለገጽ ውይይት ፕሮግራም - ክፍል 1
(በጤንነት ሰጠኝ)

📝 እዚህ ይመዝገቡ፦ https://addmeshbook.com/Library/?category=All&fetch=Events

የቀጣይ ፕሮግራም ቀንና ሰዓት፡
⏰ ቅዳሜ - ጥቅምት 1፣ 2018 ከቀኑ 9:30 - 11፡30

የተሳትፎ አማራጮች፡
🪧 በአካል
🖥 ኦንላይን በzoom

አድራሻ፡
በማኅበረሰባዊያን አዳራሽ - አዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ ከኤድና ሞል ወደ ሃያ ሁለት በሚወስደው መንገድ ፣ ከአደይ አበባ ስታዲየም ፊትለፊት ንግድ ባንክ ያለበት ህንፃ - 1ኛፎቅ ፣ ከከአ-ጥበባት ጀርባ በማህበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ
📍 https://maps.app.goo.gl/aTqy3xMXUhBFaBBt5?g_st=ipc

የገጽ ለገጽ ውይይቱ ዓላማ:
🎯 መጽሐፈ ርእዮት ዓለም መጽሐፍ ላይ የሚገኙ ሃሳቦችን ተሳታፊዎች በይበልጥ እንዲረዷቸው ለማድረግ ነው።

✅ ይህ የገጽ ለገጽ የውይይት ፕሮግራም ዘወትር ቅዳሜ ከቀኑ 9:30 - 11፡30 በማኅበረ ሰብዓዊያን አዳራሽ የሚካሄድ ሲሆን ምዝገባው የሚካሄደው በየሳምንቱ ነው።
✅ በአካል ወይም በኦንላይን /zoom/ አማራጭ ሲመዘገቡ በዕለቱ ለሚኖሩ ጥያቄዎችዎ መነሻ ሃሳቦችን የሚያገኙበት ጽሑፍ በአካውንትዎ ይቀመጥልዎታል!
✅ በተጨማሪም፥ የገጽ ለገጽ ውይይቱ ስለሚቀዳ፣ ለወደፊቱ ደግመው እንዲያደምጡት በአካውንትዎ ላይ ይቀመጥልዎታል!

02/10/2025

Big news! 🎉 We’re excited to share that the Arabic editions of these two amazing books are finally here! ✨
Grab your copies and enjoy the journey 📖💫

🛒 Find them on Amazon👇🏾
✅The Book of TIBEB
“Man and Wisdom”
https://www.amazon.com/dp/B0FT3FRZNY/

✅The Book of Mela’a wuhdet
“First steps into the world of Alchemy”
https://www.amazon.com/dp/B0FT337V5B/

Written by Author Teninet Setegn Wendrad (Raphael)
Translated by

Address

Gabon Street
Addis Ababa
AROUNDNAZRAHOTEL

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Addmesh አድሜሽ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Addmesh አድሜሽ:

Share