DJ Hen-Z

DJ Hen-Z DJ Hen-Z

ዲጄ ዞላ ጌት  ላለፉት 4 አመታት በ spinal cord መታጠፍ ምክንያት በህመም እየተሰቃየ ይገኛል : ሃገር ውስጥ አሉ የተባሉ ሆስፒታሎች ቢመላለስም : ህክምናው እጅግ በጣም ጥንቃቄ ስለሚ...
31/03/2024

ዲጄ ዞላ ጌት ላለፉት 4 አመታት በ spinal cord መታጠፍ ምክንያት በህመም እየተሰቃየ ይገኛል : ሃገር ውስጥ አሉ የተባሉ ሆስፒታሎች ቢመላለስም : ህክምናው እጅግ በጣም ጥንቃቄ ስለሚጠይቅ ሀገር ውስጥ ቀዶ ጥገናው ማይደረግ አይቻልም :: ሆኖም አሁን ላይ ህመሙ እየጨመረ በመምጣቱ : የሃኪሞች ቦርድ ውጭ ሄዶ እንዲታከም ስለፈቀደ እና ከ 28,000 USD በላይ ለህክምናው ስለሚያስፈልግ በውጭ ሃገር ያላችሁ ልበ ቀናዎች ከዚህ በታች ያለውን የgo_found me link በመጫን እንድታግዙት ከአክብሮት ጋር እንጠይቃለን ::
ዲጄ ዞላ ጌት በአገር ውስጥ ማገዝ ለምትፈልጉ የባንክ አካውንቱ ይህውና ይህንን ሼር በማድረግ የአቅማችሁን አግዙት።
👉1000474240178 ዘላለም ጌትነት (የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ)
+
👇

https://gofund.me/085f297b

17/02/2024

የማ /የማርያም ቸርነት/ ትንሿ ጂጂ
የደጋ ሰው

family እስቲ እስኪለቀቅ 👉👉👉👉👇👇👇👇👇👇👇Share share share Like Like Like Subscribe Subscribe Subscribe እያደረግን ቆንጆ የ cover ሙዚቃ ነው 👇👇...
16/02/2024

family እስቲ እስኪለቀቅ 👉👉👉👉
👇👇👇👇👇👇👇
Share share share
Like Like Like
Subscribe Subscribe Subscribe እያደረግን
ቆንጆ የ cover ሙዚቃ ነው
👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
https://youtube.com/?si=_xTMt_EDFB6pD952

የአልበም አመት በዚህ ግማሽ ዓመት ይህን ያህል አልበም ከሰማን በቀጣዩ ግማሽ ዓመት ብዙ እንጠብቅ?🤔- የተደነኩባቸው                       ዳዊት ፅጌ ''የዘመን ቃናዎች''    ...
12/02/2024

የአልበም አመት
በዚህ ግማሽ ዓመት ይህን ያህል አልበም ከሰማን በቀጣዩ ግማሽ ዓመት ብዙ እንጠብቅ?🤔
- የተደነኩባቸው
ዳዊት ፅጌ ''የዘመን ቃናዎች''
ሮፍናን 2ት አልበም መልቀቁ
- ሌላው ስንናፍቃት የኖርነውን የጂጂን ቀለም ከነ ልጅነት መልክ (በተቀራራቢነት) ያየንበት ድንቅ አመት......እየተመሰጣችሁ፣እየሰማችሁ እና እየደነሳችሁ 💃🕺
ከዚህ ሁላ አልበም የተመቻችሁን comment ላይ አካፍሉን 🙏
ዲጄ ሄን-ዚ 💚💛❤️ DJ Hen-Z ✌️

12/09/2023

🌼🌼🌼 እንኳን አደረሳችሁ🌼🌼🌼
🌼🌼🌼መልካም አዲስ አመት 🌼🌼🌼

16/08/2023

Thank your self ✌️ i thank my self too 😎

02/08/2023


DJ Hen-Z
Inter Luxury Hotel

Addis Ababa, Ethiopia
Contact us for more 0913131711 or 0713131711🤙
Like My Page 🙏

28/06/2023

Success demands
Hard Work
Don't believe in luck, believe in hard work.
Stop trying to rush the process or searching for a shortcut.

የሸገር ልጅ ዝምታ እና ሰሜት በሙዚቃ ሲነገር - ለሁሉም የሸገር ልጅ አዳምጡት።  - Teddy yo wel come back- እሚገርም video clip 👏👏👏👏
28/12/2022

የሸገር ልጅ ዝምታ እና ሰሜት በሙዚቃ ሲነገር
- ለሁሉም የሸገር ልጅ አዳምጡት።
- Teddy yo wel come back
- እሚገርም video clip 👏👏👏👏

unauthorized use, copying, or distribution is strictly prohibited.Copyright©2022: Melamuziqa Records LL...

Follow my Instagram
27/12/2022

Follow my Instagram

DJ Hen-Z shared a post on Instagram: "cough kizz daniel .......DJ Hen-Z✌️ https://youtu.be/4j7Fa2PCMow". Follow their account to see 3 posts.

🙏🙏🙏Follow my new Instagram page 🙏🙏🙏DJ Hen-Z ✌️
27/12/2022

🙏🙏🙏Follow my new Instagram page 🙏🙏🙏
DJ Hen-Z ✌️

DJ Hen-Z shared a post on Instagram: "DJ Hen-Z ✌️". Follow their account to see 1 posts.

23/09/2022

ዲጄ ሄን-ዚ DJ Hen-Z ✌

REST IN PEACE
12/06/2022

REST IN PEACE

የኔ ብለው የሚሰሙት የሬድዮ ፕሮግራም  LIFE IS GOODማክሰኞ፣አርብ እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡00  በJFM 106.7ሙዚቃ ግበዣው በዲጄ ሄን-ዚ (DJ Hen-Z)
03/04/2022

የኔ ብለው የሚሰሙት የሬድዮ ፕሮግራም LIFE IS GOOD
ማክሰኞ፣አርብ እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 4፡30 እስከ 6፡00 በJFM 106.7
ሙዚቃ ግበዣው በዲጄ ሄን-ዚ (DJ Hen-Z)

12/02/2022

የዩኒቨርስቲ ጉዟችን ተጀምረዎል
በቀጣይ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች የሚኖረን ቆይታ የምናካፍላችሁ ይሆናል፡፡
በሆሳና ዋቸሞ ዩኒቨርስቲ ከነበረን ቆይታ በጥቂቱ………
ዲጄ ሄን-ዚ DJ Hen-Z ✌
0913 13 17 11 / 0983 84 71 71

21/08/2021

September 3

Hachalu's album just became  #1 Album in iTunes Top 100 Pop Albums  ✌✌✌✊
30/06/2021

Hachalu's album just became #1 Album in iTunes Top 100 Pop Albums ✌✌✌✊

Lij Mic Faf wanaw ✌ በጉጉት እናጠብቃለን👏👏👏
24/06/2021

Lij Mic Faf wanaw ✌ በጉጉት እናጠብቃለን👏👏👏

👸🏻 😉🔥🔥ቪዲዮ በቅርብ ቀን..🙌🏾 🤴🏾🦍 ሙዚቃ ቅንብር ዮናስ ነጋሽ (ዮኒ)

23/06/2021

Tokichaw - Endanehon Selam እንዳንሆን ሰላም 💚💛❤️ ተጋበዙልኝ
https://youtu.be/aGarc5Y1TZk
ዲጄ ሄን-ዚ DJ Hen-Z ✌
0913 13 17 11 / 0983 84 71 71

ሠርጎን ከእኛ ጋር ያድምቁሙሉ የሰርግ ፓኬጅ አዘጋጅተን እንጠብቃችሁኃለንከሰርግ ካርድ ህትመት ጀምሮ ዲኮር፣ፎቶና ቪድዮ፣ዲጄ እንዲሁም ምግብ ዝግጅት ከኛ ሲሆን ታላቅ ቅናሽ ያገኛሉ፡፡ዲጄ ሄን-...
23/06/2021

ሠርጎን ከእኛ ጋር ያድምቁ
ሙሉ የሰርግ ፓኬጅ አዘጋጅተን እንጠብቃችሁኃለን
ከሰርግ ካርድ ህትመት ጀምሮ ዲኮር፣ፎቶና ቪድዮ፣ዲጄ እንዲሁም ምግብ ዝግጅት ከኛ ሲሆን ታላቅ ቅናሽ ያገኛሉ፡፡
ዲጄ ሄን-ዚ DJ Hen-Z ✌
0913 13 17 11 / 0983 84 71 71 ይደውሉ

Address

Addis Ababa
1000

Telephone

+251913131711

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when DJ Hen-Z posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to DJ Hen-Z:

Videos

Share

Category


Other DJs in Addis Ababa

Show All