MELA

MELA Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from MELA, Media, addis Ababa, Ababa.

በዚህ ገፅ ግን ቢያንስ ስለ Personal finance በደንብ እንማማራለን።
10/03/2024

በዚህ ገፅ ግን ቢያንስ ስለ Personal finance በደንብ እንማማራለን።

Types of door based on opening
12/02/2023

Types of door based on opening

02/12/2022
27/01/2022
ለwater and Irrigation Engineering ተማሪዎች የarcGIS ሶፍትዌር ስልጠና በቀላልና ግልፅ አማርኛhttps://youtu.be/oZm382cwuRo
25/01/2022

ለwater and Irrigation Engineering ተማሪዎች የarcGIS ሶፍትዌር ስልጠና በቀላልና ግልፅ አማርኛ
https://youtu.be/oZm382cwuRo

አርክ ጂአይ ኤስ ሶፍትዌርን በአማርኛ መሰልጠን የምትፈልጉ ወዳጆቼ ሶፍትዌሩን በተብራራና ግልፅ በሆነ መልኩ ለረጅም ተከታታይ ክፍሎች ይዤላችሁ ቀርቤያለሁ መልካም ልምምድ

የዚህችን ወፍ የምሕንድስና ጥበብ ተመልከቱልኝ…🤐🤐🤐
25/01/2022

የዚህችን ወፍ የምሕንድስና ጥበብ ተመልከቱልኝ…🤐🤐🤐

ሳፕ ሶፍትዌር ስልጠና ቀላልና ግልፅ በሆነ አማርኛ…ክፍል ሶስትhttps://youtu.be/EQjcpKJbWiU
24/01/2022

ሳፕ ሶፍትዌር ስልጠና ቀላልና ግልፅ በሆነ አማርኛ…ክፍል ሶስት
https://youtu.be/EQjcpKJbWiU

ሳፕን በቀላሉና በአማርኛ መማር መጀመር ለምትፈልጉ ቀለል ያሉ ሶስት መልመጃዎችን ሰው በሚረዳው መንገድ በሶስት ተከታታይ ክፍሎች ይዘንላችሁ ቀርበናል።መልካም ልምምድ!!

23/01/2022

የሐገራችን ኮንስትራክሽን የሀገሪቱን ከ60% በላይ ዓመታዊ በጀት የሚወስድ ነገር ግን ለወጣቶች ስራ ከመፍጠር ይልቅ የጥቂት ካድሬዎችን ኪስ ማደለብ የያዘ ኢንዱስትሪ ነው።
ትስማማላችሁ??

በዚህ ሳምንት በሪፖርተር የወጡ የኮንስትራክሽንና ኢንጂነሪንግ ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች1) Senior Civil Engineerhttps://www.ethiopianreporterjobs.com/job...
22/01/2022

በዚህ ሳምንት በሪፖርተር የወጡ የኮንስትራክሽንና ኢንጂነሪንግ ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች
1) Senior Civil Engineer
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/129222/

2) Civil Enhineer
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/129225/

3) Site Engineer
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128626/

4) Office Engineer
https://www.ethiopianreporterjobs.com/job-location/jobs-in-addis-ababa/

5) Project Manager
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128629/

6) Quantity Serveyor
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128630/

7) Chief Serveyor
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128632/

8) Road Project Coordinator
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128615/

9) Material Engineer
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128616/

10) Office Engineer Head
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128620/

11) Quantity Serveyor
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128902/

12) Project Manager
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128912/

13) Laboratory Technician
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128915/

14) Architect
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128703/

15) Information Technology Officer ( Trainee)
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/129215/

16) Manager ( Engineering )
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/129218/

17) Factory Manager
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/129184/

18) Machinery Service Manager
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128745/

AutoCAD Shortcuts
21/01/2022

AutoCAD Shortcuts

AutoCAD Software Keyboard Shortcuts
21/01/2022

AutoCAD Software Keyboard Shortcuts

ሳፕ ሶፍትዌር ስልጠና ቀላልና ግልፅ በሆነ አማርኛ…ክፍል ሁለትhttps://youtu.be/5TbqHg19beo
20/01/2022

ሳፕ ሶፍትዌር ስልጠና ቀላልና ግልፅ በሆነ አማርኛ…ክፍል ሁለት
https://youtu.be/5TbqHg19beo

ሳፕን በቀላሉና በአማርኛ መማር መጀመር ለምትፈልጉ ቀለል ያሉ ሶስት መልመጃዎችን ሰው በሚረዳው መንገድ በሶስት ተከታታይ ክፍሎች ይዘንላችሁ ቀርበናል።መልካም ልምምድ!!

ሱፐር ኢሊቬሽን (Super Elevation) ምንድነው?Superelevation ከርቭ ባላቸው መንገዶች ላይ የCentrifugal ሃይል ( Centrifugal Force ማለት በክብ መንገድ ላይ ...
20/01/2022

ሱፐር ኢሊቬሽን (Super Elevation) ምንድነው?
Superelevation ከርቭ ባላቸው መንገዶች ላይ የCentrifugal ሃይል ( Centrifugal Force ማለት በክብ መንገድ ላይ በሚሔድ መኪና ላይ መኪናውን ከክቡ ለማስወጣት የሚታገል ውጫዊ ሐይል ማለት ነው ) ተጽእኖን ለመከላከል እና የተሸከርካሪውን የመገልጥ ዝንባሌ ለመቀነስ እና ከውስጥ በኩል ጠርዝ አንፃር ያለውን የውጨኛውን ጠርዝ ከፍ በማድረግ ወደ ውጭ ለመንሸራተት የቀረበ ተሻጋሪ ቁልቁለት ነው።

የSuperelevation ጥቅሞች
1. ተሽከርካሪ በተጠማዘዘ መንገድ ላይ ሲንቀሳቀስ Centrifugal Force በመባል ለሚታወቀው ውጫዊ ሃይል ይገዛል። የCentrifugal Force ተጽእኖን ለመከላከል Superelevation እንጠቀማለን
2. ከርቭ መንገዶች ላይ ስንደርስ ስንመጣበት የነበረውን ፍጥነት ሳንቀንስ ጠመዝማዛውን መንገድ ሳንጨናነቅ እንድናልፈው ይረዳናል።
3. የአደጋ መድረስ እድሎችን ለመቀነስ አንደኛው መንገድ ነው።
4. የውጨኛው ክፍል ከፍ ያለ ስለሆነ የዝናብ ፍሳሾች ወደውስጠኛው ጠርዝ በቀላሉ ስለሚወርዱ በላይኛው ጠርዝ ቦዮችን መስራት አስፈላጊ አይሆንም።
5. በተጨማሪም ተሽከርካሪዎቹ በመንገዱ ላይ በተገቢው ጎናቸው እንዲቆዩ በማድረግ በተቃራኒ አቅጣጫ የሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎችን የጭንቅላት ግጭት ይከላከላል።

የኢሊቬሽን ኢለመንትቶች
ከርቮች ላይ ያለውን super elevation ፐርሰንት ካወቅን በኋላ ሱፐር ኢሊቬሽኑን ሙሉ ከርቩ ላይ ስለማናደርግ የት Station ላይ እንደሚገባና እንደሚወጣ ማወቅ አለብን፡፡ በተጨማሪም ሙሉውን
ያገኘነውን ፐርሰንት አንጠቀምም - መጀመሪያ ከዜሮ ይጀምርና ቀስ እያለ ሄዶ ሙሉ ሱፐር ኢሊቬሽን ይሆናል - የተወሰነ ርቀት ሙሉውን ከቀጠለ በኋላ እንደገና ቀሰ እያለ ወደ ዜሮ ይመለስና የኖርማል አስፓልቱን slope ይይዛል፡፡ ካልኩሌት አድርገን ወይም ኤግል ፖይንት እራሱ ካልኩሌት አድርጎ እስቴሽኖቹን ማወቅ እንችላለን፡፡ ያገኘናቸውንም እስቴሽኖች ሳይት ላይ ሱፐር
ኢሊቬሽኑን ስናስቀምጥ እንጠቀምባቸዋለን፡፡

Conversion Factors You May Need!
19/01/2022

Conversion Factors You May Need!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።
19/01/2022

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሳችሁ።

ጥበብ እሳት ለብሳ …እሳት ጎርሳ ስትመጣብህ😁
18/01/2022

ጥበብ እሳት ለብሳ …እሳት ጎርሳ ስትመጣብህ😁

በዚህ ሳምንት በሪፖርተር የወጡ የኮንስትራክሽን ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች👇👇👇👇1) የሳይት መሐንዲስ https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/1...
16/01/2022

በዚህ ሳምንት በሪፖርተር የወጡ የኮንስትራክሽን ክፍት የስራ ማስታወቂያዎች
👇👇👇👇
1) የሳይት መሐንዲስ https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128626/

2) የቢሮ መሐንዲስ https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128627/

3) ፕሮጀክት ማናጀር
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128629/

4) ኳንቲቲ ሰርቬየር
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128630/

5) ቺፍ ሰርቬየር
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128632/

6) Office Engineer Head
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128620/

7) Road Project Coordinator
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128615/

8) Material Engineer
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128616/

9) Site Engineer
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128918/

10) ሲኒየር ሰርቬየር
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/128514/

ሳፕ ሶፍትዌር ቲቶሪያል ለጀማሪዎች ክፍል አንድ…⭐️ https://www.youtube.com/watch?v=8lOugZY2A8s&t=140sሳፕ ሶፍትዌር ቲቶሪያል ለጀማሪዎች ክፍል ሁለት…⭐️ http...
02/01/2022

ሳፕ ሶፍትዌር ቲቶሪያል ለጀማሪዎች ክፍል አንድ…
⭐️ https://www.youtube.com/watch?v=8lOugZY2A8s&t=140s

ሳፕ ሶፍትዌር ቲቶሪያል ለጀማሪዎች ክፍል ሁለት…
⭐️ https://youtu.be/5TbqHg19beo

ሳፕ ሶፍትዌር ቲቶሪያል ለጀማሪዎች ክፍል ሶስት…

⭐️ https://youtu.be/EQjcpKJbWiU

and dont Forget To Join Our Telegram Chanel
⭐️ https://t.me/joinchat/AAAAAFaS7Idbr-RP1x165g

እነዚህንና ሌሎች ሶፍትዌር ሴታፖችን ቴሌግራም ቻናላችን ላይ ማግኘት ይችላሉ።

ሳፕን በቀላሉና በአማርኛ መማር መጀመር ለምትፈልጉ ቀለል ያሉ ሶስት መልመጃዎችን ሰው በሚረዳው መንገድ በሶስት ተከታታይ ክፍሎች ይዘንላችሁ ቀርበናል።መልካም ልምምድ!!

በዚህ ሳምንት በሪፖርተር የወጡ የኢንጂነሪንግና የኮንስትራክሽን የስራ ማስታወቂያዎች…Construction Engineerhttps://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-...
02/01/2022

በዚህ ሳምንት በሪፖርተር የወጡ የኢንጂነሪንግና የኮንስትራክሽን የስራ ማስታወቂያዎች…
Construction Engineer
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/127800/

Surveyor
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/127791/

የመንገድ ኮንስትራክሽን ፕሮጀክቶች መምሪያ ስራ አስኪያጅ / ቴክኒክ
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/127865/

አርክቴክት
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/127863/

Structural Forman
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/127823/

Office Engineer
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/127822/

Project Manager
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/127820/

Site Engineer
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/127821/

Project Manager
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/127737/

Engineering Geologist III
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/127859/

Engineering Geologist II
https://www.ethiopianreporterjobs.com/jobs-in-ethiopia/127860/

ጥበብ ከልቧ ስትጠራህ…
01/01/2022

ጥበብ ከልቧ ስትጠራህ…

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው አለም አቀፍ ስታንዳርድ ያሟላው ቤተ መፅሐፍት ዛሬ ይመረቃል።በአንድ ነጥብ አንድ (1.15) ቢሊዮን ብር በላይ በጀትና በ19ሺህ ካሬ ሜትር ላይ የተገነባው  የአብርሆት...
01/01/2022

በኢትዮጵያ የመጀመሪያው አለም አቀፍ ስታንዳርድ ያሟላው ቤተ መፅሐፍት ዛሬ ይመረቃል።
በአንድ ነጥብ አንድ (1.15) ቢሊዮን ብር በላይ በጀትና በ19ሺህ ካሬ ሜትር ላይ የተገነባው የአብርሆት ቤተ-መጽሐፍት አለም አቀፍ ስታንዳርዱን ጠብቆ የተገነባ፣ በአፍሪካ ውስጥ ከሚገኙ የመጀመሪያዎቹ አስር ቤተ-መጽሐፍት አንዱ ሆኗል። በውስጡ በ4 ወለሎች 1.5 ኪሜ እርዝመት ያለውና በውስጡ 1.4 ሚሊዮን መፃህፍትን መደርደር የሚችል መጽሐፍት መደርደሪያ ያለው፣ ከ240 ሺህ በላይ የሚሆኑ የወረቅት አልባ መጽሐፍትና 300 ሺህ ጥናታዊ ፅሁፎችን የያዘ፣ ለአጥቢ እናቶችና የህፃናት ማንበቢያ ስፍራን ያመቻቸ፣ አለማቀፍ ማየት ለተሳነቸው ወገኖቻችን የብሬይል መጽሐፍትን አቅርቦት ያለው፣ ዘመናዊ የካፊቴሪያና የመሰብሰቢያ አዳራሾችን፣ ስምንት የመፅሃፍትና ተጓዳኝ አገልግሎት ሱቆችን፣ አምፊ ትያትርና መጫወቻ ቦታዎችን እንዲሁም ደህንነቱ የተጠበቀ መኪናዎችን በአንዴ 115 መኪኖችን ማስተናገድ የሚችል የመኪና ማቆሚያ ስፍራን የያዘ ነው። ይህ ፕሮጀክት በተቀመጠለት ጊዜና በጀት ሳያልፍ የተጠናቀቀና የመንግስትን የመፈፀም አቅም በድጋሚ ያረጋገጠ ውጤት ነው።

እውነት ወይስ ሐሰት😁😁
31/12/2021

እውነት ወይስ ሐሰት😁😁

ዲያስፖራው😎😎
31/12/2021

ዲያስፖራው😎😎

የኦፕሬተሮች ቀልድ ምንም የማይጥመኝ ግን እኔን ብቻ ይሆን😁😁😁
30/12/2021

የኦፕሬተሮች ቀልድ ምንም የማይጥመኝ ግን እኔን ብቻ ይሆን😁😁😁

Address

Addis Ababa
Ababa
1000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when MELA posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share

Category