Zekura

Zekura Zekura Media and Promotions is yours branding,event, advertisement,productions, creative art partner

10/04/2024

ኢድ ሙባረክ!!
ዘኩራ ሚድያና ፕሮሞሽን
ZeKura Media and Promotion

'ታላቁ አድዋ ቀለመ ደማቅበድል ያነፃ የውርደትን ማቅ!!'
02/03/2024

'ታላቁ አድዋ ቀለመ ደማቅ
በድል ያነፃ የውርደትን ማቅ!!'

01/03/2024

እንኳን ለ128ኛው የአድዋ ድል በዓል አደረሳችሁ

ኩባንያችን የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ እቅዱን በላቀ አፈጻጸም ማጠናቀቁን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው! ኩባንያችን በበጀት አመቱ አጋማሽ የደንበኞቹን ብዛት 74.6 ሚሊዮን በ...
23/01/2024

ኩባንያችን የ2016 በጀት ዓመት የመጀመሪያ መንፈቅ እቅዱን በላቀ አፈጻጸም ማጠናቀቁን ስናበስራችሁ በታላቅ ደስታ ነው!

ኩባንያችን በበጀት አመቱ አጋማሽ የደንበኞቹን ብዛት 74.6 ሚሊዮን በማድረስ የእቅዱን 98.3% እንዲሁም 42.86 ቢሊዮን ብር አጠቃላይ ገቢ በማግኘት የእቅዱን 98% ማሳካት ችሏል፡፡ የውጭ ምንዛሪ ከሚያስገኙ አገልግሎቶች 84.7 ሚሊዮን የአሜሪካን ዶላር የተገኘ ሲሆን ይህም የእቅዱን 109% ያሳካ ነው፡፡

ኩባንያችን የገቢ አማራጮችን ለማስፋት ከሚያደርገው ዘርፈ ብዙ ጥረቶች በተጨማሪ ወጪን በአግባቡ ለመጠቀም ተግባራዊ ባደረገው (DO2SAVE) ስትራቴጂ በግማሽ አመቱ ብቻ ከብር 2 ቢሊዮን በላይ በመቆጠብ የዕቅዱን 113% አሳክቷል፡፡ ይህም ኩባንያችን ትርፋማ እንዲሆን ለምናደርገው የጋራ ጥረት የበኩሉን አስተዋጽኦ ያደረገ ሲሆን በዚህም መሠረት ከውጪ ኦዲት ምርመራ በፊት ያልተጣራ ትርፍ (EBITDA) ብር 19.77 ቢሊዮን (46%) በማግኘት የእቅዱን 137% ለማስመዝገብ ችሏል፡፡ በግማሽ ዓመቱ ብር 11 ቢሊዮን የተጣራ ትርፍ የተመዘገበ ሲሆን ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነጻጸር የ14% እድገት ሲኖረው የትርፋማነት መጠኑን ወደ 26% ያደርሰዋል፡፡

ውድ ደንበኞቻችን እና የስራአጋሮቻችን ለዚህ ስኬት ስላበቃን አብሮነታችሁ ከልብ እናመሰግናለን!

በአለም ቅርስነት የተመዘገበው የኢትዮጵያችን ብርቅ የአደባባይ በዓል ለሆነው ለብርሃነ ጥምቀቱ እንኳን አደረሳችሁ። መልካም በዓል።ዘኩራ ሚድያና ፕሮሞሽን
20/01/2024

በአለም ቅርስነት የተመዘገበው የኢትዮጵያችን ብርቅ የአደባባይ በዓል ለሆነው ለብርሃነ ጥምቀቱ እንኳን አደረሳችሁ። መልካም በዓል።
ዘኩራ ሚድያና ፕሮሞሽን

ወንድማችን አስፋው መሸሻ (አስፊቲ) በፈጣሪ ቸርነት ጤናው ተሻሽሎ ወደ ሀገር ቤት ይመለሳል ብለን ስንጓጓ ብንቆይም እግዚአብሔር የወደደውን አድርጓል። በራድዮ ሞገድ 'በአይሬ ሙዚቃ' ከፍተኛ ...
14/01/2024

ወንድማችን አስፋው መሸሻ (አስፊቲ) በፈጣሪ ቸርነት ጤናው ተሻሽሎ ወደ ሀገር ቤት ይመለሳል ብለን ስንጓጓ ብንቆይም እግዚአብሔር የወደደውን አድርጓል።
በራድዮ ሞገድ 'በአይሬ ሙዚቃ' ከፍተኛ ተወዳጅነት ያተረፈው ወንድማችን በኢቢኤስ ቴሌቭዥን ከዳር ዳር የኢትዮጵያውያን ቤተሰብ አካል ሆኗል።
የአስፊቲ መልካምነት፣ የዋህነትና የሰው ፍቅር መቼም የሚረሳ አይደለም።
ሀዘኑ ለሁላችንም ከባድ ቢሆንም በተለይ ለልጁ Japi፣ ለቤተሰቦቹ፣ ለጓደኞቹ እና ወዳጆቹ ጽናቱን ይስጣችሁ።

07/01/2024

07/01/2024
መልካም የገና በዓል 🎄🌲
07/01/2024

መልካም የገና በዓል 🎄🌲

06/01/2024


የገበታ ለሀገር - የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ'Dine for Ethiopia' Koysha Initiative, Chebera Elephant Paw Lodge Inauguration.Zekura Events
23/12/2023

የገበታ ለሀገር - የጨበራ የዝሆን ዳና ሎጅ

'Dine for Ethiopia' Koysha Initiative, Chebera Elephant Paw Lodge Inauguration.
Zekura Events

እንኳን ለ18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በሰላም አደረሳችሁ !ከአብሮነታችን ጽኑ ማህተም፤ ኢትዮ ቴሌኮም!
09/12/2023

እንኳን ለ18ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በሰላም አደረሳችሁ !

ከአብሮነታችን ጽኑ ማህተም፤ ኢትዮ ቴሌኮም!

04/12/2023


29/11/2023


የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወዝአበጋዝ
27/11/2023

የኢትዮጵያ ሙዚቃ ወዝ
አበጋዝ

እውቁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ (መቆያ)
24/11/2023

እውቁ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋ (መቆያ)

13/11/2023
08/10/2023
21/07/2023

ተለቋል 🔥
ማለፊያ ጊዜ ነው
ማለፊያ ተስፋ ነው
ማለፊያ መንገድ ነው::
https://youtu.be/o4SzIgRB2Mw

17/07/2023

"ማለፊያ" አርብ ይደርሳል። Bisrat Surafel

ሰላም ከቡራን ኢትዮጵያውያን "ማለፊያ" የተሰኘው ሁለተኛ የሙዚቃ አልበሜ  የፊታችን ሐምሌ 14 ይለቀቃል:: ለዚህ ስራ መሳካት የብዙዎች ጥረት እና ድካም አለበትና ስራው ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ...
15/07/2023

ሰላም ከቡራን ኢትዮጵያውያን "ማለፊያ" የተሰኘው ሁለተኛ የሙዚቃ አልበሜ የፊታችን ሐምሌ 14 ይለቀቃል:: ለዚህ ስራ መሳካት የብዙዎች ጥረት እና ድካም አለበትና ስራው ተጀምሮ እስኪጠናቀቅ ዕውቀታችሁን፣ ጊዜያችሁን፣ ሀሳባችሁን ሳትሰስቱ ለሰጣችሁኝ ሁሉ ልባዊ ምስጋናዬን ተቀበሉኝ እላለሁ :: እናንተም ስራዎቹን ሰምታችሁ ማለፊያ የሆነ ግዜ እንድታሳልፉ እንድትዝናኑ በዓክብሮት እጋብዛለሁ::
"ማለፊያ ሁሉ መኖሪያ አይደለም"
ብስራት ሱራፌል

02/07/2023

"በመላ ኢትዮጵያ ስራን በክብር...
ቀረጥና ግብር በቴሌብር!!"

01/07/2023

ዒድ አል አድሃ (አረፋ)
የኢትዮ ቴሌኮም የመልካም ምኞት ማስታወቂያ!!
ዘኩራ ሚድያና ፕሮሞሽን!!

28/06/2023

ለመላ የእስልምና እምነት ተከታዮች ሁሉ መልካም የ #አረፋ በዓል ይሁንላችሁ!

Address

Addis Ababa
Ababa

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Zekura posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Zekura:

Videos

Share

Category