EthioAfro world TV by Abraham

EthioAfro world TV by Abraham 1 Million Followers

Follow our page

One Love Ethiopia
God is Good!
ኢትዮጵያ 🇪🇹 Thank you for following

16/01/2026
16/01/2026
16/01/2026

አርቲስት ነጻነት ወርቅነህ በድንገት በማረፉ ኀዘን ተሰምቶኛል። ነጻነት በተለይም በሕዳሴ ግድብ በተዘጋጀው የ2016 አዲስ ዓመት የመቀበያ ፕሮግራም የነበረውን አስተዋጽዖ ሁሌም አስታውሰዋለሁ። ሁላችንም አዲሱን ዓመት በደስታ እንድንቀበል አድርጎን ነበር። ለቤተሰቦቹ እና ለአድናቂዎቹ መጽናናትን እመኛለሁ።

16/01/2026

ለእንግዳ ተቀባዩ ቶፊቅ ድልጋዛ እውቅና እንስጠው!

"ኢትዮጵያዊነትን በተግባር ያሳየው ወጣት"

ታዋቂው የዩቲዩብ ኮከብ IShowSpeed ስሞኑን ወደ ኢትዮጵያ ባደረገው ጉብኝት ብዙ ትኩረት የሚስቡ ትዕይንቶች መስተዋላቸው ይታወሳል።

ከነዚህ ሁሉ መሀል ግን የብዙዎችን ልብ የነካውና የኢትዮጵያዊያንን እንግዳ ተቀባይነት በተግባር ያሳየው የቶፊቅ ድልጋዛ ተግባር ነበር።

ቶፊቅ ይባላል

ተወልዶ ያደገው በስልጤ ዞን ሲሆን በአሁኑ ወቅት የ35 ዓመት ወጣት ነው።

ስፒድ ወደ አገራችን መምጣቱን የሰማው ቶፊቅ፣ የነበረውን "አየር ባየር" ስራ ለጊዜው አቋርጦ ነበር ስፍራው ድረስ ያቀናው።

ቶፊቅ ስፒድን ለማግኘት ሲሄድ በቅድሚያ ያዘጋጀው ምንም አይነት ስጦታ አልነበረም። ነገር ግን ስፒድ ጋር ሲገናኝ የኢትዮጵያን ህዝብ ሰጪነት እና ለጋስነት ለማሳየት ሲል፣ በእጁ ላይ የነበረውን የብር ብራስሌት አውልቆ በስጦታ መልክ አበርክቶለታል።

ቶፊቅ ያሳየው ትህትና እና የሰጠው ስጦታ የገንዘብ መጠኑ ሳይሆን፣ ከልብ የመነጨው የኢትዮጵያዊነት እሴት ነው።

እንደ ቶፊቅ ያሉ እንግዳ አክባሪ ወጣቶች የአገራችንን መልካም ገፅታ ለዓለም በማስተዋወቅ ረገድ ትልቅ ሚና አላቸው።

ክብር ለእንግዳ ተቀባዩ ቶፊቅ ድልጋዛ! 🙌

ጉርሻ page

🌴🌴🌴

16/01/2026
16/01/2026
16/01/2026
ህዝብ ሰላም ነው የሚፈለግው🙏🏽
10/01/2026

ህዝብ ሰላም ነው የሚፈለግው🙏🏽

08/01/2026

የመጨረሻው የጥሪ ሰዓት፦ ተአምር ለመስራት ጥቂት ሰዓታት!

ለአርቲስት ሱራፌል ተካ ቃል የተገባው መኪና እጣ ፈንታ አሁን ጥያቄ ውስጥ ወድቋል! ሰዓቱ እየቆጠረ ነው፤ የቀረን ጊዜ እጅግ በጣም አጭር ነው።

ወቅታዊ መረጃ፦

* አሁን የደረስነው፦ 604,000 ፎሎወርስ
* የሚፈለገው ግብ፦ 1,000,000 ፎሎወርስ
* የቀረው ጊዜ፦ ጥቂት ሰዓታት ብቻ!

"አንድ ሚሊዮን ካልሞላ መኪናው የለም!" ተብሏል።

396.000 ሰው በነዚህ ጥቂት ሰዓታት ውስጥ መሙላት የማይቻል ይመስላል? በፍጹም! እኛ ኢትዮጵያውያን ከተባበርን የማይቻል የለም።

አሁኑኑ ተረባረቡ፦

* ወደ Popular Electronics የቲክቶክ ገጽ ሮጠው ይሂዱና "Follow" የሚለውን ይጫኑ።

* ይህንን መልዕክት አሁኑኑ ለምታውቋቸው ሰዎች ሁሉ በየግሩፑ በመላክ "አሁኑኑ ፎሎው አድርጉ" በማለት ዘመቻውን ይቀላቀሉ።

* የአንድ አርቲስት ህልም በእጃችን ላይ ነው፤
ተስፋ አንቁረጥ!

የቲክቶክ ሊንኩን መጀመሪያው ኮሜንት ላይ ያገኙታል።

ኢትዮጵያዊነት በችግር ጊዜ መረዳዳት ነው!

604 ሺህ የሆንነው በአንድነት ሆነን
1 ሚሊዮን መሙላት እንችላለን።

Let's do the impossible! 🇪🇹💪

ጉርሻ page

🌴🌴🌴

08/01/2026
07/01/2026

Adresse

Lausanne

Webseite

Benachrichtigungen

Lassen Sie sich von uns eine E-Mail senden und seien Sie der erste der Neuigkeiten und Aktionen von EthioAfro world TV by Abraham erfährt. Ihre E-Mail-Adresse wird nicht für andere Zwecke verwendet und Sie können sich jederzeit abmelden.

Teilen

Kategorie