Anchor Media Ethiopia

Anchor Media Ethiopia Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Anchor Media Ethiopia, Media/News Company, Whistler, BC.
(1)

ስለአንድነት የምንጮኸው - በመሬት የሚታገሉ የስጋ ወንድሞች አሉን - እራሳችን የምንጽፈው ፋኖ ሆነን ነው - የሚሞቱት ወንድሞቻችን ያመናል ሰው ነን - አብረን አድገን - አብረን ብዙ ያሳለፍ...
01/11/2024

ስለአንድነት የምንጮኸው - በመሬት የሚታገሉ የስጋ ወንድሞች አሉን - እራሳችን የምንጽፈው ፋኖ ሆነን ነው - የሚሞቱት ወንድሞቻችን ያመናል ሰው ነን - አብረን አድገን - አብረን ብዙ ያሳለፍነውን ቤተሰብ ማጣት ያማል- ያ የምትደዋወለውን ተቆርቋሪህን ማጣት ያማል!
---
መንዝ መሃል ሜዳም የሆነው ይኸው ነው! በአካል የምናቃቸው አመራሮች -ሚሊሾች እና ፖሊሶች ወንድማችን ላይ ተዘባበቱበት - ተፉበት - አደባባይ ላይ እሬሳውን ጎተቱት - ፀሀይ እንዲመታው ተፈረደበት - በመጨረሻም አይቀበርም ይዋል ይዳር አሉ ዳሩ ግን ቤተክርስቲያን አይሆንም በማለት ደውል ደወለች እሬሳውንም ቤተዘመድ እና የመሃል ሜዳ ህዝብ አነሳ - ይከው ሚሊሻ እና ፖሊስ ለቅሶ አላስለቅስ አለ - ከሀምሳ በላይ ወራሪን በመሀልሜዳ ወርልድቪዢን ካምፕ ውስጥ ከአይበገሬ እና ታማኝ ጓዶቹ ጋር ድባቅ የመታ ፣ብዙዎቹን የመከላከያ ሰራዊት ወደ ፋኖ እንዲቀላቀሉ ያደረገ ጀግናው ወንድማችን ቀብሩ ላይ ማንም እንዳይፎክር ለቅሶኛው ላይ ሚሊሻና ፖሊስ መሳሪያ አጠመዱባቸው።

ስለአማራ ህዝብ ሲል በመሃል ሜዳ ከተማ ታሪክ ጽፈው - ወራሪን አንበርክከው እና ደምስሰው - ቀሬውን አስመልጠው - ድል ተቀዳጅተው እየወጡ ባሉበት ያ ያመኑት አንነካችሁም እንዳትነኩን የተባሉት ፖሊስና ሚሊሻ ወንድማችንን በሉት-ከዱት - ነጠቁን - መጨረሻ ላይ መምታታቸውን ሲያውቁ ከመቱበት አንስተው መሃል ሜዳ ከተማ አደባባይ ላይ ወስደው እሬሳውን ጣሉት!
---
ወንድማችን በከንቱ አልሞተም - በከንቱ ሞተ የምንለው የሞተለት ትግል በከንቱ የቀረ እንደሆነ ነው! የምናፍረው ወንድማችን የሞተለት የአማራን ህዝብ ነፃ የማውጣት ውጥን ጫፍ ሳይደርስ የቀረ እንደሆነ ነው - የምናፍረው አማራ መሪውን ሳይወልድ በከንቱ ከቀረ ብቻ ነው - የምናፍረው የሞተለት ትግል ጫፍ ሳይደርስ አማራ ባሪያ ከሆነ ብቻ ነው - የምናፍረው ወንድማችን የእውነት ሞትን ሞቶ ግን ሞቱ ሲነገድበት ካየን ነው!
---
ስለሆነም በሸዋ የምትንቀሳቀስ የአንተ ሸዋ ፋኖ ነኝ ማለት - የአንተ አንድ አማራ ፋኖ ነኝ ማለት - የአንተ የአማራ ፋኖ ነፃ ህዝብ ንቅናቄ ነኝ ማለት ለሞተው ወንድማችን ቆሻሻ ነው - በሞተው ወንድማችን እንደተዘባበታችሁበት ይሰማናል - እኛ ብቻ ሳንሆን ሌሎች ወገናቸውን ያጡ ይህን ስሜት ይጋሩታል!
--
ወንድማችን በሸዋ ለሚንቀሳቀሱት
#ለሸዋ​ ፋኖ
#ለአንድ​ አማራ ፋኖ
#ለአማራ​ ፋኖ ነፃ ህዝብ ንቅናቄ
አይደለም የሞተው። ወንድማችን የሞተው እኛም የምንጽፈው አማራ አሸንፎ ነፃነቱን ተቀዳጅቶ ለማየት ነው! ከዛ ውጭ ያንተ ያበጠ ኢጎ - የእኛ ወንድሞች የእውነት ሞተው ድል ባቀዳጁህ አንተ የኔ ፋኖ እያልክ ማቅራራት - የምንትሴ ፋኖ እያልክ ትግሉ ፍሬ አፍርቶ ወንድሞቻችን የሞቱለት አላማ እውን እንዳይሆን ስትሰራ ለእኛ ወንድሞቻችንን ላጣነው ሁለተኛ ሞት ነው!
---
ከዛሬ ጀምሮ በሸዋ የምንትሴ ፋኖ እያልክ የምትጽፍ አዴፓ ወይም ወራሪው ሳይሆን ጠላትህ እኛው እራሳችን ነን 100% እመን! ስለአማራነት ስለሞተው ወንድማችን እና ሌሎች ወንድሞቻችን አንተ በቡድነኝት ውስጥ ገብተህ እንደ ወደል አህያ እንድትራገጥበት - እንድትነግድበት አይደለም!
---
ድል ለአማራ ፋኖ!
ዘላለማዊ ክብር ለጀግኖቻችን !
መረጃ በፍጥነት ለማግኘት እዚህ👇ግቡ
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

አማራን እንደሶሪያዛሬ ጎንደር ከተማ የተፈፀመ አረመኔያዊ ድርጊት ነው። ህንፃዎችን፣ መኖሪያ ሰፈሮችን በከባድ መሳሪያ መደብደብና በንፁሃን ላይ ጭፍጨፋ መፈፀም የተሸናፊው የብልፅግና ሰራዊት መ...
01/11/2024

አማራን እንደሶሪያ

ዛሬ ጎንደር ከተማ የተፈፀመ አረመኔያዊ ድርጊት ነው። ህንፃዎችን፣ መኖሪያ ሰፈሮችን በከባድ መሳሪያ መደብደብና በንፁሃን ላይ ጭፍጨፋ መፈፀም የተሸናፊው የብልፅግና ሰራዊት መገለጫ ሆኗል። ይህ ህንፃ የክርስቲያን ህብረት የተባለ ማህበር ህንፃ ነው።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

የኢትዮጵያ ገጽታ እንደዚህ ዘመን አስቀያሚና ደካማ ሆኖ አያውቅም። በሁሉ ነገር ዘቅጠናል። የሀገራት ጭራ ሆነናል። ተደማጭነታችን ከዜሮ በታች ወርዷል። እንደዚህ አገዛዝ የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲ ...
01/11/2024

የኢትዮጵያ ገጽታ እንደዚህ ዘመን አስቀያሚና ደካማ ሆኖ አያውቅም። በሁሉ ነገር ዘቅጠናል። የሀገራት ጭራ ሆነናል። ተደማጭነታችን ከዜሮ በታች ወርዷል። እንደዚህ አገዛዝ የኢትዮጵያን ዲፕሎማሲ አረንቋ ውስጥ የከተተ የኢትዮጵያ መንግስት አልነበረም። አብይ የሚሉት ደመነፍሳዊ ገዢ ሀገሪቱን የእንፉቅቅ እያስኬዳት ለመሆኑ አንዱ ማሳያ በውጭ ጉዳይ ገጽታችን ላይ የደረሰብን ስብራት ነው።

መደመር በሚሉት ቅጣንባሩ በጠፋና በቅዠት ላይ በተቸነከረ አስተሳሰብ የተለወጠው የውጭ ጉዳይ ፖሊሲ ከሀገራት ጋር አናጭቶን፥ ከሁሉም አጋጭቶን፡ በአፍሪካው ቀንድ ከአንድም ሀገር ጋር መልካም ወዳጅነት እንዳይኖረን አድርጎ ያስቀረን እንደሆነ በግልጽ የምናየው ጉዳይ ነው።

ታላቅ ህዝብ ታላቅ ሀገር ይዘን የአንዲት አረብ ሀገር አሽከርና ቅጥረኛ እንድትሆን ቀን ከሌሊት የሚሰራ ደካማ ሰው እጅ ላይ ወድቀናል። በድግስና ግርግር የሚመጣ ለውጥ የለም። በየዕለቱ ፌሽታና ቸበርቻቻ የትም አያደርስም። ይህ አገዛዝ ስለውጭ ጉዳይ አፉን ሞልቶ ለመናገር የሚያስችል ሞራል የለውም። አሳማን ከንፈሯን ሊፒስቲክ ቢቀቧት መቼም ቆንጆ አትሆንምና።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

ቻይና የሶማሊያን ብሄራዊ አንድነት: ግዛታዊ ሉዋላዊነት መከበር ይገባዋል ስትል ከኢትዮጵያ መንግስት አካሄድ በተቃራኒው መሆኗን አስታውቃለች:: ዓለም በሙሉ ከሶማሊያ ጎን ቆሟል:: ከአለም ጋር...
01/11/2024

ቻይና የሶማሊያን ብሄራዊ አንድነት: ግዛታዊ ሉዋላዊነት መከበር ይገባዋል ስትል ከኢትዮጵያ መንግስት አካሄድ በተቃራኒው መሆኗን አስታውቃለች:: ዓለም በሙሉ ከሶማሊያ ጎን ቆሟል:: ከአለም ጋር በዲፕሎማሲ የተለያየን ይመስላል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት 61 የጤና ተቋማት ሙሉ በሙሉ መውደማቸውንና 39 የሚኾኑት በከፊል መጎዳታቸውን ...
01/11/2024

የዓለም ጤና ድርጅት ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ቴድሮስ አድሃኖም፣ በአማራ ክልል በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ምክንያት 61 የጤና ተቋማት ሙሉ በሙሉ መውደማቸውንና 39 የሚኾኑት በከፊል መጎዳታቸውን ትናንት በጄኔቫ በሰጡት መግለጫ ተናግረዋል።

የእንቅስቃሴ ገደቦች በሰብዓዊ ዕርዳታ አቅርቦት ላይ መሰናክል መኾናቸውን የገለጡት ዶ/ር ቴድሮስ፣ በመንግሥት ኃይሎችና በታጣቂ ወገኖች መካከል በሚደረጉ ውጊያዎች ምክንያት በሚፈጠር የመንገድ መዘጋት ወይም የጤና ተቋማት ውድመትና መጎዳት፣ በጤና አገልግሎት ላይ ጫና እያሳደረ ነው ብለዋል።

ግጭት፣ ድርቅና መፈናቀል በሰሜን ኢትዮጵያ መጠነ ሰፊ ርሃብ እና የበሽታ መቀስቀስ እያስከተሉ መኾኑንም ዶ/ር ቴድሮስ ገልጸዋል።

ዶ/ር ቴድሮስ፣ በኢትዮጵያ በተለይም በአማራ ክልል ሰሜን ምዕራብ አካባቢዎች ካለፈው ዓመት ሚያዚያ ጀምሮ በተከሰተው ግጭት የጤና ተቋማት ክፉኛ መጎዳታቸው አሳሳቢ መሆኑንም ተናግረዋል።

የዓለም ጤና ድርጅት፣ ኢትዮጵያን ጨምሮ በሱዳን እና ጋዛ ሥራውን ለመስራት በርካታ መሰናክሎች እንደተደቀኑበትም ዋና ዳይሬክተሩ አስረድተዋል።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

01/11/2024

Anchor News Jan 10 የአብይ አህመድ ሰላዮች ስምሪት በባህር ማዶ፥ የአብይ የኖቤል ሽልማት እንዲነጠቅ ዘመቻ ተጀመረ፡ አመራሮች ተገድለዋል፥
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

የብልጽግና ሚስጥራዊ ስብሰባ መረጃ‼️የዐብይ አህመድ አገዛዝ ከሰሞኑ በበርካታ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጉ ይታወቃል።ስለ ትግራይ እና አማራ የቀረቡ ሃሳቦች በብልጽግና ስብሰባ ላይ የቀረበው ሀ...
01/11/2024

የብልጽግና ሚስጥራዊ ስብሰባ መረጃ‼️

የዐብይ አህመድ አገዛዝ ከሰሞኑ በበርካታ ጉዳዮች ላይ ውይይት ማድረጉ ይታወቃል።

ስለ ትግራይ እና አማራ የቀረቡ ሃሳቦች በብልጽግና ስብሰባ ላይ የቀረበው ሀሳብ በፋኖ የደህንነት መዋቅር ተመንትፎ ለኢትዮ 251 ሚዲያ የደረሰው!

1ኛ. በምክክር ኮሚሽን በኩል በቶሎ በፌደራል መንግስቱ ጣልቃ ገብነት እርቅ ይደርግ በክልል መንግስታት መካከል መግባባት በመፍጠር እና የተቋረጡ የንግድ እና መሰል ተግባራትን በክልል መንግስታት ደረጃ መስራት። ይሄን ማድረጋችን የትግራይ ሃይሎች ከፋኖ ጋር ጥምረት እንዳይፍጥር ያደርጋል። አወዛጋቢ ቦታዎች በፌደራል ቁጥጥር ስር የተዳደራሉ።

2ኛ. የትግራይ ሃይሎችን ከፌደራል መንግስቱ መካከል ያለውን አለመግባባት በማርገብ ከህወሃት ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የፌደራል ስልጣን በመስጠት ውጥረቱን በማላላት ጊዜ መግዛት አለብን። በተጨማሪም የህወሃት ከፍተኛ አመራሮች ሪፎርም ላይ ስለሆነ የሚመጡት አመራሮች በአማራ ሃይሎች በኩል በቀላሉ ተቀባይነት ሊያገኙ ይችላሉና ለእኛ ጥሩ ነው።

3ኛ. በጀነራል ብርሃኑ በቀለ አማካኝነት ማይጠብሪ ላይ እንዲበተን የተደረጉ የሚሊሻ አባላት ወደ ማይጠብሪ መልሶ ማስገባት እና የብሄር ዘውግ ያለው ግጭት ማስነሳት አለብን። በተመሳሳይ በሰሜን ጎንደር ያሉ የትግራይ ዘር ሃረግ ያላቸው ላይ ተመሳሳት ግጭት ማስነሳት አለብን።

4ኛ. በሱማሊያ እና ኤርትራ መሪነት ጦርነት ሊኖር እንደሚችል መጠቆም ያስፈልጋል። ትግራይንም በዚህ ምክንያት ከፍተኛ ውጥረት ውስጥ መክተት አለብን።

አማራ ክልልን በተመለከተ!

1ኛ. ለሚሊሻ እና አድማ ብተና የውጊያ አበል መጨመር

2ኛ. የፋኖ ሃይሎች ወደ ድርድር እንዲመጡ ማድረግ። ለዚህም ከፍተኛ የማዳከም ስራ በመስራት ተስፋቸው ድርድር እንዲሆን ማድረግ።

3ኛ. የሚሊሻ እና አድማብተና እና ከወረዳ በታች ያሉ አባላት እንዳይከዱ ከህዝብ በከፍተኛ ሁኔታ እንዲነጠሉ ማድረግ እና ህዝቡ እንዳይሸሽጋቸው ማድረግ።

4ኛ. ስለድሮን አሁን ካላቸው እውቀት የተለየ እና የተሳሳተ እነሱን አደጋ ላይ የሚያጋልጥ መረጃ ማስተጋባት

5ኛ. የካቲት 1 ሁሉም የመንግስት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ተማሪ እንዲቀበሉ ማድረግ (ከዚህ በፊት ጥር 1 ላይ እንጀምራለን ብለው የነበረ ያልተሳካላቸው)

6ኛ. የጥር 3 ኦፕሬሽን የተሳካ እንዲሆን ለሚሊሻ እና አድማብተና ደሞዝ ቅድሚያ መስጠት።

ይቀጥላል...

(በውስጥ መስመር)

በዘረኝነት የሰከሩ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ምስኪኑ የኦሮሞ ህዝብ ከሌሎች ብሄሮች ጋር ተስማምቶ ተዋዶ ክልሉንም ሀገሩንም ማልማት ሲቺል ሸኔ፣ ኦነግ፣ ብልጽግና ወዘተረፈ  ስም በማውጣት በጥላቻና በ...
01/10/2024

በዘረኝነት የሰከሩ የኦሮሞ ፖለቲከኞች ምስኪኑ የኦሮሞ ህዝብ ከሌሎች ብሄሮች ጋር ተስማምቶ ተዋዶ ክልሉንም ሀገሩንም ማልማት ሲቺል ሸኔ፣ ኦነግ፣ ብልጽግና ወዘተረፈ ስም በማውጣት በጥላቻና በዘረኝነት ራሳቸውን በማደራጀት በተለያዩ ብሄሮች ላይ ጭፍጨፋ፣ ዝርፊያ፣ ንብረት ማቃጠል፣ ዘቅዝቆ መስቀል፣ ህዝብን በድሮን ሳይቀር የመጨፍጨፍ ታሪክ ይቅር የማይላቸው ተግባራትን ፈጽመዋል እየፈጸሙም ይገኛሉ።
እነዚህ አካላት ለምስኪኑ የኦሮሞ ህዝብ የሚያመጡለት ነገር የለም ጥላቻን እንጅ። አንዳንዴ ደግሞ ጠቅላይ ተብየው ሳይቀር ኦሮሞ ጠል የሆኑ እያለ በፓርላማ ሳይቀር የዘር ቅስቀሳ ሲያደርግ ነበር። አሁን ላይ ኦሮሞ የሚለው ስም በሀገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን ከሀገር ውጭም ከፍተኛ ችግር እየተጋረጠበት ይገኛል።
ሰሞኑን ከሀገር ውጭ በሶማሊያ በሚኖሩ የኦሮሞ ተወላጆች ላይ ከፍተኛ የሆነ ዘመቻ ተከፍቷል። ሚድያወቻቸው በሙሉ ቅስቀሳ ጀምረዋል። ይህ የሆነው ደግሞ በኦሮሞ ስም እየነገደ ኦሮሞ እንድጠላ እያደረገ ባለው አገዛዝ ነው። በተለይ ሶማሊያ ውስጥ የምትኖሩ ኦሮሞወችም ሆናችሁ ሌሎች ኢትዮጵያውያን ጥንቃቄ አድርጉ። ዘረኛው አገዛዝ በዚህ የሚቀጥል ከሆነ ሀገር ውስጥም ከሀገር ውጭም ብዙ ጥላቻወች ብዙ ክፉ ትውልዶች ይፈጠራሉ።
ይሄን አገዛዝ መላው የኦሮሞ ህዝብ ሊታገለው ይገባል ለማንም ብሎ ሳይሆን ለኦሮሞ ህዝብ ታሪክ ለኦሮሞ ህዝብ መከበር በማሰብ።

የጎሳ ፖለቲካ መጨረሻው ይሄው ነው።
ፖለቲከኞች በእውቀትና በምክንያት በሀሳብ እንጅ በጎሳ መደራጀት ፈጽሞ መከልከል አለበት
በሽታ ነው፣ አጥፊ ነው። እንደ ህዝብ ሁሉም ህዝብ መልካም ነው ስልጣን ላይ ያሉ አካላት ግን በብሄራቸው ስም ይዘርፋሉ ይገላሉ ይጨፈጭፋሉ። ብዙ ማውራት ባልፈልግም መንቃት ያስፈልጋል።
ሀሳብ ስጡበት
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

መንዝ ላሎ ከ52 ያላነሱ የመንግስት ሰራተኞች ሙሉ በሙሉ በሸዋ ግንባር የሚንቀሳቀሰውን የአማራ ፋኖ ተቀላቅለዋል! የከፍተኛ አመራሮች -- ሚሊሻ እና የፖሊስ አባላትን ጨምሮ በአማራ ህዝብ ላይ...
01/10/2024

መንዝ ላሎ ከ52 ያላነሱ የመንግስት ሰራተኞች ሙሉ በሙሉ በሸዋ ግንባር የሚንቀሳቀሰውን የአማራ ፋኖ ተቀላቅለዋል! የከፍተኛ አመራሮች -- ሚሊሻ እና የፖሊስ አባላትን ጨምሮ በአማራ ህዝብ ላይ እየደረሰ ያለውን መከራና ግፍ በመቃወም ፊርማ በማሰባሰብ በይፋ ፋኖን ተቀላቅለናል ሲሉ አሳውቀዋል!
---
መንዝ ላሎ ዋና መቀመጫው ወገሬ የሚባል ሲሆን በሸዋ ጠቅላይ ግዛት ከሚገኙት ከአምስቱ መንዞች አንዱ ነው!

---
ድል ለአማራ ፋኖ!
---
ይህ ጀግና ፋኖ ኮማንዶ ካሳ ጌታቸው ይባላል በበረኸት እና አካባቢው የሚንቀሳቀሰውን ፋኖ የሚመራ ነው። ከዚህ ቀደም ከሚሰራበት የሪፐብሊካን ጋርድ በቃኝ ወገኔን ፣ ያሳደገኝን ማህበረሰብ ራሱን እንዲከላከል አሰለጥናለሁ ብሎ ከዛ ከተደላደለ ሂወት ወጥቶ የበረኸትን ወጣት አደራጅቶ ራሱን እንዲከላከል ከጓደኞቹ ጋር ያሰለጠነ አሁንም እየመራ ያለ ጀግና ነው።
---
ጀግኖች ወደ ህዝባቸው ተቀላቅለው ባላቸው እውቀት እና ሙያ ለአማራ ህዝብ ነፃነት እየተፋለሙ ነው! ሌሎቻችሁም በከንቱ ከምትሞቱ ከእነኝህ ተማሩ!
--join us.....
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

ሰበር መረጃ - ከባህር ዳር በጎጃም ዕዝ የባህር ዳር ፋኖ ስር ሁለት ሻምበሎች ታሪካዊ ስያሜን ይዘው መመስረታቸው ታውቋል።1. አንሻ ሰይድ ሻምበል - በጀግናዋ እህታችን ፋኖ ህይወት ጌራ የሚ...
01/10/2024

ሰበር መረጃ - ከባህር ዳር

በጎጃም ዕዝ የባህር ዳር ፋኖ ስር ሁለት ሻምበሎች ታሪካዊ ስያሜን ይዘው መመስረታቸው ታውቋል።

1. አንሻ ሰይድ ሻምበል - በጀግናዋ እህታችን ፋኖ ህይወት ጌራ የሚመራው ይሆናል። ይህ ሻምበል ስያሜውን በወለጋ ክልል ቤተሰቦቿን የኦነግ ታጣቂዎች በማጨፍጨፍ ላይ እያሉ እራሷን ለማትረፍ "ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም፤ አትግደሉኝ" በማለት በተማፀነችው ህጻን አንሻ ሰይድ የተሰየመ መሆኑ ታውቋል።

"አንሻ ሰይድ የትግላችን ቃል ኪዳን ሆና፣ ታናናሾቿ በማንነታቸው ኮርተውና ተከብረው የሚኖሩባትን ለሁሉም እኩል የሆነችን ሃገር ለመፍጠር እንታገላለን" ሲሉ የሻምበሏ አባላት ተናግረዋል።

2. ታዲዮስ ታንቱ ሻምበል - ይህም ሻምበል በጎጃም ዕዝ የባህር ዳር ፋኖ ስር የተመሰረተ ሲሆን በቅርቡ ወደ ሻለቃ እንደሚያድግም ተነግሯል። ይህ ሻምበሉ ስያሜውን የወሰደውም ለእውነት ታምነው በእርጅና እድሜያቸው መስዕዋትነት እየከፈሉ ካሉት የወላይታው አንጋፋ ጋዜጠኛና የታሪክ ምሁር ጋሽ ታዲዮስ ታንቱ ስም እንደሆነ ታውቋል። ፋኖዎቻችን በአጋጣሚውም "ለጋሽ ታዲዮስ ታንቱ እጅግ እጅግ ታላቅ አክብሮት አለን" ሲሉ ለሚዲያዎች የላኩት መልዕክት ያስረዳል።

በዚሁ አጋጣሚ በሌሎች አካባቢዎች ያላችሁም ፋኖዎቻችን እነዚህንና መሰል ትልቅ ትርጉም ያላቸውን ስያሜዎች እንድትጠቀሙ ጥሪ እናቀርባለን። ዝቅ ያደረጓቸውን፣ በታሪክ ውስጥ ተገቢና ጉልህ ስፍራ ሰጥተን ከፍ አድርገን እናሳያቸው!

https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

በመንዝ ቀጠና - የወራሪው ሰራዊት እየከዳ ነው! ለካድሪ አልሞትም - በየሽንት ቤቱ አልዞርም በማለት እየተበታተነ ነው - በካምፕ ተወሽቆ የነበረው ደግሞ በመሃል ሜዳ አካባቢ ወጋውን አግኝቷል...
01/10/2024

በመንዝ ቀጠና - የወራሪው ሰራዊት እየከዳ ነው! ለካድሪ አልሞትም - በየሽንት ቤቱ አልዞርም በማለት እየተበታተነ ነው - በካምፕ ተወሽቆ የነበረው ደግሞ በመሃል ሜዳ አካባቢ ወጋውን አግኝቷል!
---
በዘመሮ ያለው እንደ በግ ታግዶ ቢውል ቢያድርም - ሳይታሰብ ሾልኮ እየጠፈ ነው! ከፋኖ ውጭ ማንም እንዳይጠጋን - ፋኖ ብቻ ውሳኔ ይስጠን በማለት እስከነሙሉ ትጥቃቸው ወደ ፋኖ እየተመሙ ነው!
---
ፋኖ እንደማይገድል እና በስነስርአት እንደሚቀበል ስለገባቸው ማምለጫ ፍለጋ ነው ወታደሩ የተያያዘው! በዚህ ወቅት ፍፁም አራዳ ማለት ለወደቀ ስርአት አልሞትም ብሎ ነፍሱን ያዳነ ወታደር ነው!
--
መርሃቤቴ የድሮን አሰሳ አለ!
---
ደብረብረሃን አካባቢ ጦርነት አለ!
---
ድል ለአማራ ፋኖ!
---
ውድ የቻናላችን ቤተሰብች በአማራጭ ቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጠይቃለን! ​​
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

01/10/2024

Anchor News Jan 8 ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሶማሊያ፥ የሶማሊያው መሪ አስመራ ገቡ፥ የሶማሌላንድ ባለስልጣናት ስልጣን ለቀቁ፥ የጎንደሩ ተጋድሎ
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

ኦሮሙማ‼️‼️የአብይ+ ሽመልስ + ጥቅሶዋ ጀዋር + በአብይ የተባረረው ለማ + ጡረታ የወጣው አባዱላ ገመዳ የተናበቡበት ኦሮሙማየፅንፈኛው አብይ አመድ የኦሮሙማ የማስፈጸም ህልምTHE IMAGIN...
01/10/2024

ኦሮሙማ‼️‼️

የአብይ+ ሽመልስ + ጥቅሶዋ ጀዋር + በአብይ የተባረረው ለማ + ጡረታ የወጣው አባዱላ ገመዳ የተናበቡበት ኦሮሙማ

የፅንፈኛው አብይ አመድ የኦሮሙማ የማስፈጸም ህልም

THE IMAGINATION NEVER EVER HAPPEN EVEN FOREVER
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

አማራነትን በጽኑ አለት ላይ ሊያቆም መላው አማራ በወሳኝ የትግል ምእራፍ ላይ ይገኛል! የነፃነት ትግላችንን የሚያቆም ድላችን ብቻ ነው! ---ወታደሩን እንደበግ እየጠበቀ እያደረ የግድ ተዋጋ ...
01/10/2024

አማራነትን በጽኑ አለት ላይ ሊያቆም መላው አማራ በወሳኝ የትግል ምእራፍ ላይ ይገኛል! የነፃነት ትግላችንን የሚያቆም ድላችን ብቻ ነው!
---
ወታደሩን እንደበግ እየጠበቀ እያደረ የግድ ተዋጋ በማለት የሚያንበረክከው አማራ እንደሌለ የአደባባይ ሀቅ ነው! ባንዳ ከውስጥም ከውጭም ቢያሰልፉት ጠብ የሚል የለም! የሚቀመስ ትግል የለም እንደውሻ አፍጦ ከመመልከት ውጭ!
----
የብልጽግና ጀንበር እያዘቀዘቀች ነው! በአማራ ላይ ያልተሞከረ የለም ሁሉም ግን ከሽፏል!
----
በአባቶቻችን ሀገር በነፃነት መኖር የምንችልበት እድል እጃችን ላይ ነው-ማሸነፍ ብቸኛው አማራጫችን ነው!
---
ድል ለአማራ ፋኖ!
አማራ ነን!
----
ወድ የአንከር ሚዲያ ቤተሰቦች በአማራጭ ቻናላችን ቤተሰብ እንድትሆኑ በትህትና እንጠይቃለን!
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

የአዴፓ ቅልብተኛ የወሰድከው ፎቅ እና መሬት የአንተ አይደለም እርምህን አውጣ ካሁን ጀምረህ!---አይደለም የሰፈር ጎረምሳ ተቀላቢን - የአማራ ትግል መካናይዝድ ጦር አፍርሶ አሳይቷል!----ጎ...
01/07/2024

የአዴፓ ቅልብተኛ የወሰድከው ፎቅ እና መሬት የአንተ አይደለም እርምህን አውጣ ካሁን ጀምረህ!
---
አይደለም የሰፈር ጎረምሳ ተቀላቢን - የአማራ ትግል መካናይዝድ ጦር አፍርሶ አሳይቷል!
----
ጎንደር በአጋዬ እና መሰሎቹ አትዋረድም ሚሊዬን ጀግኖች አሏት!
-----
ድል ለአማራ ፋኖ!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

አዲስ አበባ‼በተተኮሰባቸው ጥይት ተገደሉ😭😭በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 በአስኮ አዲስ ሰፈር የበድር መስጂድ ኢማምና ኸጢብ እንዲሁም በመስጂዱ የተለያዩ ኪታቦችን ...
01/07/2024

አዲስ አበባ‼

በተተኮሰባቸው ጥይት ተገደሉ😭😭

በአዲስ አበባ ከተማ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ወረዳ 14 በአስኮ አዲስ ሰፈር የበድር መስጂድ ኢማምና ኸጢብ እንዲሁም በመስጂዱ የተለያዩ ኪታቦችን በማቅራት የሚታወቁት ሸይኽ አብዱ ያሲን የዒሻ ሶላት(27/04/2016) አሰግደው ወደቤታቸው ሲመለሱ ለጊዜው ከማን እንደተተኮሰ ባልታወቀ ጥይት ተገድለዋል።

ሸይኽ አብዱ ያሲን በጥይት ከተመቱ በኋላ አቤት ሆስፒታል ለሕክምና ቢወሰዱም ህይወታቸውን ማትረፍ አልተቻለም።

የዘገባው ምንጭ ሀሩን ሚዲያ አገኘሁት ባለው መረጃ መሰረት የወንጀሉ ፈጻሚ እና ምክንያት እስካሁን በትክክል እንዳልታወቀና ፖሊስ ሁኔታዉን ለማጠራት ምሽት በአከባቢዉ እንደተገኘ የተነገረ ሲሆን በተጨማሪም የአዲስአበባ መጅሊስ ጉዳዩን ለማጣራት በቦታው መገኘቱ ተገልጿል።

መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

01/07/2024
01/07/2024

Anchor News Jan 06 የባለስልጣናት ኩብለላ፥ አብይ አህመድ ስልጣን እንዲለቅ ተጠየቀ፥ የሰሜን ሸዋ የፋኖ ሃይሎች የውህደት ጉዞ፥ የኦነግ ሰራዊት ጥቃት
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

አንሻ የትግላችን ቃል ኪዳን ናት!በጨካኞች ምክንያት "ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም" ያለችውን አንሻ ሰይድን እያሰብን እንታገላለን። ትግላችን የአንሻን ታናናሾች በኩራት "እኔ የእነዚያ ዘር፣...
01/06/2024

አንሻ የትግላችን ቃል ኪዳን ናት!

በጨካኞች ምክንያት "ወላሂ ሁለተኛ አማራ አልሆንም" ያለችውን አንሻ ሰይድን እያሰብን እንታገላለን። ትግላችን የአንሻን ታናናሾች በኩራት "እኔ የእነዚያ ዘር፣ አማራ ነኝ!!!" የሚሉባትን ፍትሐዊትና ለሁሉም እናት የሆነችን አገር ለመፍጠር ነው።
-----
አራት ኪሎን ሳንቆጣጠር የምናስጠብቀው ህልውና የለም!
---
መዳረሻችን አራት ኪሎ!
አማራ ነን!
---
ድል ለአማራ ፋኖ!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

የአቶ መለስ ዜናዊ 6 አስቂኝ ንግግሮች✍1 መለስ ውጭ ሀገር ጉብኝት ላይ እያሉአንድ ነጭ " እናንተ አፍሪካውያንኮ ዝንጀሮ ነው የምትመስሉ።"ይላቸዋል።  መለሱለት " እኛ አፍሪካውያን የዝንጀሮ...
01/06/2024

የአቶ መለስ ዜናዊ 6 አስቂኝ ንግግሮች✍

1 መለስ ውጭ ሀገር ጉብኝት ላይ እያሉ
አንድ ነጭ " እናንተ አፍሪካውያንኮ ዝንጀሮ ነው የምትመስሉ።"
ይላቸዋል።

መለሱለት " እኛ አፍሪካውያን የዝንጀሮዋን ፊት ስንመስል እናንተ ነጮች ደሞ ቂጧን
ትመስላላችሁ "

2 ጋዜጠኛ: " የአዲስ አበባ ስታድየም ለምን በዘመናዊ መልክ አይታደስም?''

#መለስ : " ለመሸነፍ ይህ በቂ ነው''

3 ጋዜጠኛ: " አንድ ዝነኛ የሀገራችን አትሌት ዜግነቴን ልቀይር ነው ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ?"

#መለስ: አይደለም ዜግነት ለምን ፆታውን
አይቀይርም!''

4 ጋዜጠኛ: "ኃይሌ ገ/ ስላሴ ኢትዮጵያን መምራት እፈልጋለሁ ይላል። እርስዎ ምን ይላሉ

#መለስ: 'እግር ጭንቅላት አይሆንማ

5 ቴዲ አፍሮ እስር ቤት እያለ ስለጤንነቱ ጋዜጠኛ ጠየቃቸውና

#መለስም እንዲህ ሲሉ መለሱ " ቴዲ እስር ላይ ሆኖ ቢታመም እንኳ ከአስራ ሰባቱ መርፌ አንዱን ይወጋል።ጨለመብኝ ካለም ላምባዲናውን ያብራ።"

6 ጋዜጠኛ: " ኢትዮጵያ ውስጥ ለማኝ የበዛው ለምንድን ነው?"

#መለስ : "ሰጭው ስለበዛ ነዋ።''

ወሳኝ መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

01/06/2024

በኦሮሙማ ስም የተሸፈነው የጨለማው አለም

አብይ ከአባሮሽ ያልተናነሰ ጨዋታ እየተጫወተ ነው! #የግድ​ ተዋጉ እያለ ከሰራዊት ጋር ድብብቆሽ #ለወደቀ​ ብልጽግና ስሩ እያለ ከአመራር ጋር ድብብቆሽ-------በመላ ሀገሪቱ በሚባል ደረጃ ...
01/06/2024

አብይ ከአባሮሽ ያልተናነሰ ጨዋታ እየተጫወተ ነው!
#የግድ​ ተዋጉ እያለ ከሰራዊት ጋር ድብብቆሽ
#ለወደቀ​ ብልጽግና ስሩ እያለ ከአመራር ጋር ድብብቆሽ
-------
በመላ ሀገሪቱ በሚባል ደረጃ የአመራሩ እምነት 100% ተሸርሽሯል - ብልጽግና ከምንም እንደማያድናቸው እያወቁ በወረደ ሞራል ለሆዳቸው ብቻ ይሰራሉ! አማራ ክልልን በታሪክ መቆጣጠር እንደማይችል በሚገባ ገብቷቸዋል - የአማራ ህዝብ እንዳመረረ -እንደተቆጣ - በጥግግን ስርአት እንደበፊቱ በምንም ሊያታልሉት እንደማይችሉ ገብቷቸዋል! የብልጽግናን ዱላ ፈርተው እንዲመሽ እንዲነጋ ብቻ -----
----
ድል ለአማራ ፋኖ!
አማራን የሚያቆመው ድል ነው!
አማራን የሚያቆም ነፃነት ነው!
አማራን የሚያቆም ህልውናችንን የምናስጠብቅበት የአባታችን ቤተመንግስትን 100% ስንቆጣጠር ብቻ ነው!
----
አማራ ነን!
የሚኒሊክን ቤተመንግስት ሳንቆጣጠር የምናረጋግጠው ህልውና የለም!
ማሸነፍን እንጂ -መሸነፍ እንዴት ያለ እንደሆነ አባቶቻችን አላሳዩንም!
--
ውድ የአንከር ሚዲያ ቤተሰቦች በአማራጭ ቻናላችን ቤተሰብ እንዲሆኑ በትህትና እንጠይቃለን!
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

ሙሉ በሙሉ? 🤔 የአዘጋገብ ስህተት፣ ሆን ተብሎ የተሰራጨ ነጭ ውሸት ወይስ የተለመደ ማደንዘዣ? የማዝነው በማያገባው እሳት እየተለበለበ ያለው የክልሉ ንፁሀን ህዝብ ነው። ©Via Eliመረጃዎች...
01/05/2024

ሙሉ በሙሉ? 🤔

የአዘጋገብ ስህተት፣ ሆን ተብሎ የተሰራጨ ነጭ ውሸት ወይስ የተለመደ ማደንዘዣ?

የማዝነው በማያገባው እሳት እየተለበለበ ያለው የክልሉ ንፁሀን ህዝብ ነው።

©Via Eli
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

"በጊዜ ካልተኛሁ አማራ የሚባል ጭራቅ ይበላሻል" እያሉ ያሳደጉኝን ቤተሰቦቸን እየረገምኩ ነው‼️‼️
01/05/2024

"በጊዜ ካልተኛሁ አማራ የሚባል ጭራቅ ይበላሻል" እያሉ ያሳደጉኝን ቤተሰቦቸን እየረገምኩ ነው‼️‼️

ቱርክም የአብይ አህመድን መንግስት እረፍ ብላለች::ከሶማሊያ መንግስት ጎን መኾናቸውን አረጋግጠዋል::ቱርክዬ  ለብልፅግና መንግስት ድሮን መሸጥ ደግሞ ብታቆሚ ደግሞ የመላው አፍሪካ ባለውለታ ት...
01/05/2024

ቱርክም የአብይ አህመድን መንግስት እረፍ ብላለች::

ከሶማሊያ መንግስት ጎን መኾናቸውን አረጋግጠዋል::

ቱርክዬ ለብልፅግና መንግስት ድሮን መሸጥ ደግሞ ብታቆሚ ደግሞ የመላው አፍሪካ ባለውለታ ትሆኝ ነበር።
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሠራተኛ ክርስቲያኖችን "ከኦሮሚያ ምድር የማጽዳት ዘመቻ" እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ። ንጋቱ ቶሎሳ ጎንፋ የተባለውና በቀድሞው ዘመን መምህር የነበረ የአ...
01/05/2024

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት ኮሚኒኬሽን ቢሮ ሠራተኛ ክርስቲያኖችን "ከኦሮሚያ ምድር የማጽዳት ዘመቻ" እንዲደረግ ጥሪ አቀረበ። ንጋቱ ቶሎሳ ጎንፋ የተባለውና በቀድሞው ዘመን መምህር የነበረ የአቶ አዲሱ አረጋ ቂጤሳ የቅርብ ወዳጅ የሆነ ግለሰብ ያቀረበው የዘር ማጽዳት (ethnic Cleansing) ጥሪ በብዙ ጎምቱ ሰዎችም በመደጋገም ላይ ይገኛል።
ቀሲስ ኤፍሬም እሸቴ
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

የአማራ ህዝብ ባንዳን በመፋለም ታሪካዊ ትግል እያካሄደ ነው! በትንሹ 100 ሺ እና በላይ ባንዳ ተወግዶ - ከ50 ሚሊየን በላይ አማራ ነፃ ይወጣ ዘንድ ግድ ነው! ----የጨቅላው ፈረሶች 10...
01/04/2024

የአማራ ህዝብ ባንዳን በመፋለም ታሪካዊ ትግል እያካሄደ ነው! በትንሹ 100 ሺ እና በላይ ባንዳ ተወግዶ - ከ50 ሚሊየን በላይ አማራ ነፃ ይወጣ ዘንድ ግድ ነው!
----
የጨቅላው ፈረሶች 100% ከወረዳ ከተማና ገጠር- ከዞን ከክልል ማጽዳት የእያንዳንዱ ነፃነት ፈላጊ አማራ የቤት ስራ ነው!
---
መራር ሆኖ ነፃነትን ማወጅ ወይ በመልፈስፈስ ባሪያውን እና ፈረሱን እርዝራዢ ባንዳ ተሸክሞ ፣ ባርነትን መርጦ ፣ ተዋርዶ ፣ ተበታትኖ እና ተንበርክኮ ለመኖር መዘጋጀት!
----
ድል ለአማራ ፋኖ!
መረጃዎችን በፍጥነት ለማግኘት የቴሌግራም ቻናሉን ይቀላቀሉ👇👇
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0
https://t.me/+c3eoU3Rp4ow1NGI0

YouTube:- https://youtu.be/mqWhe_e21A4?si=nAZDQBROdWqyeE5l

ለጥቆማና ማስታወቂያ ለማሰራት
👉

Address

Whistler, BC

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Anchor Media Ethiopia posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Share

Nearby media companies


Other Media/News Companies in Whistler

Show All