SBS Amharic

SBS Amharic SBS is the national multilingual, multicultural, and Indigenous media organisation for all Australian

From its beginnings in 1975, SBS has evolved into a contemporary, multiplatform and multilingual media organisation with six distinctive free-to-air TV channels in SBS, National Indigenous Television (NITV), SBS VICELAND, SBS Food, SBS World Movies, and SBS WorldWatch; an extensive radio, audio, and language content network providing more than 60 culturally and linguistically diverse communities w

ith services in their preferred language; and an innovative digital offering, including streaming destination SBS On Demand, available to audiences anytime, anywhere. Follow us on Twitter: twitter.com/SBS
Follow us on Instagram: instagram.com/sbs_australia


HOUSE RULES
This page is a way to get updates, the latest information, promotions and more for SBS and our shows. We'd love for you to leave comments, share photos and videos here. However, please always be respectful of others otherwise or we might need to take down your comments. We also reserve the right to remove spam, reposts, repetitive comments, and those that attempt to interrupt or derail a conversation between other members of the community. Whilst we welcome contributions to our page, we do not endorse the content of those contributions. Contributions should comply with SBS' Network Terms and Conditions and Privacy Policy which are linked clearly below. Network Terms and Conditions
sbs.com.au/terms
Privacy Policy
sbs.com.au/privacy

ከመነሻው ከ1975 ጀምሮ ኤስ ቢ ኤስ የዘመናዊነት ፤ፈርጀ ብዙ እና የመድብለ ቋንቋ የሚድያ ድርጅት ሲሆን ፤ስድስት በኤስ ቢ ኤስ የተለዩ የነጻ በአየር ላይ የሚውሉ ቻናሎች፤ የብሄራዊ የነባር ህዝቦች ቴሌቪዥን ( ኤን አይ ቲቪ ) ኤስ ቢ ኤስ ቫይስላንድ ፤ ኤስ ቢ ኤስ ምግብ ፤ኤስ ቢ ኤስ የአለም ሙቪዎች እና ኤስ ቢ ኤስ ወርልድ ዋች ፤ በርካታ ራድዮኖች ፤ የድምጽ እና ከ 60 በላይ በቋንቋዎች በባህል እና ቋንቋ ዝንቅ ለሆኑ የማህበረስብ ክፍሎች በሚመርጡት ቋንቋ አገልግሎት የሚሰጥ ፤ የዲጂታል ፈጠራን የሚያበረታት ፤ ይህውም ኤስ ቢ ኤስ በምርጫዎ ማድመጥ የሚያስችልዎት ፤ለአድማጮች በማንኛውም ጊዜ እና በፈለጉት ቦታ የሚገኝ ነው ።

በትዊተር ይከታተሉን፡ twitter.com/SBS
በትዊተር ይከታተሉን፡ : instagram.com/sbs_australia

የቤት ውስጥ ህጎች
ይህ የፌስቡክ ገጽ የተሻሻሉ መረጀዎችን ለማግኘት አንድ መንገድ ነው ፤ አዳዲስ መረጃ ፤ ማስታወቂያዎችን እንዲሁም የኤስ ቢ ኤስ ተጨማሪ ትይንቶች ማግኘት ይቻላል ።
አስተያየቶቻችሁን እንድታስቀምጡልን እንወዳለን ፤ ፎቶግራፎችን እና ቪዲዮዎችንም እዚህ እንድታካፍሉ።
ነገር ግን ሁል ጊዜም ሌሎችን የምታከብሩ መሆን ይኖርባችኋል ፤ አለበለዚያ አስተያየቶቻችሁን ልናነሳቸው እንችላለን ።
በተደጋጋሚ ፖስት የተደረጉ ፤ ስፓም እና ተደጋጋሚ አስተያየቶችን እንዲሁም በማህበረሰብ አባላት መካከል የሚደረጉ ውይይቶችን አቅጣጫው ለማሳት የሚፈልጉትን ሁሉ የማስወጣት መብት አለን ።
ምንም እንኳ በፌስቡክ ገጽ ላይ የሚኖራችሁ አበርክቶት እንዲጨምር ብናበረታታም ይዘታቸ ላይ ግን ሙሉ መብትን አንሰጥም ።
አበርክቶቶች በሙሉ ከ ኤስ ቢ ኤስ ኔትወርክ የውዴታ እና ግዴታዎች ከታች እንደሚታየውም ምስጢርን ጠብቆ የማቆየት ፓሊሲ ጋር የሚገናኝ ነው ።
ኔትወርክ የውዴታ እና ግዴታዎች
sbs.com.au/terms
ምስጢርን ጠብቆ የማቆየት ፓሊሲ
sbs.com.au/privacy

የፖፕ ፍራንሲስ የቀብር ስነ ስርአት በመጪው ቅዳሜ በቫቲካን ይፈጸማል ፤ ታላላቅ ሰዎች እና የአገራት መሪዎች በቀብሩ ላይ እንደሚገኙ ማረጋገጫን ሰጥተዋል ፡፡
23/04/2025

የፖፕ ፍራንሲስ የቀብር ስነ ስርአት በመጪው ቅዳሜ በቫቲካን ይፈጸማል ፤ ታላላቅ ሰዎች እና የአገራት መሪዎች በቀብሩ ላይ እንደሚገኙ ማረጋገጫን ሰጥተዋል ፡፡

ቀሲስ አብርሀም ሀብተ ስላሴ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም አገልጋይ ፤ “ ባህላችን ጥንታዊ ነው የተቀዳውም ከመጀመሪያዎቹ የክርስትና አማኞች ነው ፤ ቅዱስ በሆ...
23/04/2025

ቀሲስ አብርሀም ሀብተ ስላሴ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም አገልጋይ ፤ “ ባህላችን ጥንታዊ ነው የተቀዳውም ከመጀመሪያዎቹ የክርስትና አማኞች ነው ፤ ቅዱስ በሆነ ባህል እናምናለን መጽሀፍ ቅዱስም አለን ፤ እነዚህ ሁለቱ በምንም ይነት መልኩ የማይነጣጠሉ ናቸው ይላሉ፡፡ ‘’

ቀሲስ አብርሀም ሀብተ ስላሴ በዋሽንግተን ዲሲ ርእሰ አድባራት ደብረ ሰላም ቅድስት ማርያም አገልጋይ ፤ “ ባህላችን ጥንታዊ ነው የተቀዳውም ከመጀመሪያዎቹ የክርስትና አማኞች ነው ፤ ቅዱ...

የናይጄርያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ቢያንካ ኦጁኩ ፤ በአቡጃ ናይጄርያ ከኢትዮጵያ አምባሳደር ለገሰ ገረመው ጋር ሰሞኑን በተወያዩበት ወቅት ነው ጥያቄውን ያቀረቡት ፡፡
23/04/2025

የናይጄርያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዲኤታ ቢያንካ ኦጁኩ ፤ በአቡጃ ናይጄርያ ከኢትዮጵያ አምባሳደር ለገሰ ገረመው ጋር ሰሞኑን በተወያዩበት ወቅት ነው ጥያቄውን ያቀረቡት ፡፡

ዘማሪና ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል ወደ አውስትራሊያ ለወንጌላዊ አገልግሎት በመጡበት ወቅት በክርስቲያናዊ ህይወታቸው እና አገልግሎታቸው ዙሪያ ላነሳልላቸው ጥያቄዎች ምላሻቸውን ሰጥተውናል ። ...
22/04/2025

ዘማሪና ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል ወደ አውስትራሊያ ለወንጌላዊ አገልግሎት በመጡበት ወቅት በክርስቲያናዊ ህይወታቸው እና አገልግሎታቸው ዙሪያ ላነሳልላቸው ጥያቄዎች ምላሻቸውን ሰጥተውናል ። በዝማሬ ህይወታቸውም ስምንት ሙሉ አልበሞችን የሰሩ ሲሆን ጥቂቶችንም በድምጻቸው አሰምተውናል ።

ዘማሪና ፓስተር ዳንኤል አምደሚካኤል ወደ አውስትራሊያ ለወንጌላዊ አገልግሎት በመጡበት ወቅት በክርስቲያናዊ ህይወታቸው እና አገልግሎታቸው ዙሪያ ላነሳልላቸው ጥያቄዎች ምላሻቸውን ሰ...

ፖፕ ፍራንሲስ የመጨረሻውን የፋሲካ በአል መልእክታቸውን ከቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ በረንዳ ላይ ካስተላለፉ ከአንድ ቀን በኋላ ነው ክዚህ አለም በሞት የተለዪት።
22/04/2025

ፖፕ ፍራንሲስ የመጨረሻውን የፋሲካ በአል መልእክታቸውን ከቅዱስ ጴጥሮስ ባሲሊካ በረንዳ ላይ ካስተላለፉ ከአንድ ቀን በኋላ ነው ክዚህ አለም በሞት የተለዪት።

129 የፌደራል መሰሪያቤት ሰራተኞች ፤ የትምህርት ማስረጃቸው ሀሰተኛ ሆኖ ተገኝቷል ሲል የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
21/04/2025

129 የፌደራል መሰሪያቤት ሰራተኞች ፤ የትምህርት ማስረጃቸው ሀሰተኛ ሆኖ ተገኝቷል ሲል የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡

መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ...
20/04/2025

መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን አስተዳዳሪ የፋሲካን በአል አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል ።

መላክ ጸሃይ ቀሲስ መንግስቱ ሀይሌ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያ የምስራቅ አውስትራሊያ እና ኒውዚላንድ አህጉረ ስብከት ዋና ስራ አስኪያጅ እንዲሁም የብሪዝበን ቅዱስ ጊዮ...

ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ - በዘፀአት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር፤ የፋሲካ በአልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል
20/04/2025

ዶ/ር ናትናኤል ገመዳ - በዘፀአት የኢትዮጵያ ወንጌላዊት ቤተክርስቲያን ፓስተር፤ የፋሲካ በአልን አስመልክተው የእንኳን አደረሳችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል

19/04/2025

በዓለ ትንሣኤ በሜልበርን ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን

ትንሳኤከ ለእለ አመንነ
ብርሀንከ ፈኑ ዲቤነ

19/04/2025

በዓለ ትንሣኤ በሜልበርን ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን

አማን በአማን
ተንሥአ እምነ ሙታን

የዓለም ንግድ ድርጅት የፕሬዚደንት ትራምፕ ታሪፍ ትግበራ ከቀጠለ የንግድ መስፋፋት በ1 ነጥብ 5 እንደሚቀንስ፤ አፍሪካ፣ መካከለኛው ምሥራቅና በተለይም ሰሜን አሜሪካ ተጎጂዎች እንደሚሆኑ አመላ...
17/04/2025

የዓለም ንግድ ድርጅት የፕሬዚደንት ትራምፕ ታሪፍ ትግበራ ከቀጠለ የንግድ መስፋፋት በ1 ነጥብ 5 እንደሚቀንስ፤ አፍሪካ፣ መካከለኛው ምሥራቅና በተለይም ሰሜን አሜሪካ ተጎጂዎች እንደሚሆኑ አመላከተ።

የዓለም ንግድ ድርጅት የፕሬዚደንት ትራምፕ ታሪፍ ትግበራ ከቀጠለ የንግድ መስፋፋት በ1 ነጥብ 5 እንደሚቀንስ፤ አፍሪካ፣ መካከለኛው ምሥራቅና በተለይም ሰሜን አሜሪካ ተጎጂዎች እንደሚሆ....

17/04/2025
Learn how to talk when going for a run.
16/04/2025

Learn how to talk when going for a run.

ሐረር የዓለም የቱሪዝም ከተሞች ፌዴሬሽን አባል ሆነች
15/04/2025

ሐረር የዓለም የቱሪዝም ከተሞች ፌዴሬሽን አባል ሆነች

የምርጫ ቀን ለሜይ 3 / ሚያዝያ 25 ቀን ከተቆረጠለት ወዲህ የምረጡኝ ዘመቻዎች በይፋ ተጀምረዋል። ይሁንና ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎች መዘዋወር ከጀመሩ ወራትን አስቆጥረዋል። እያሉ ያሉትን ያምና...
15/04/2025

የምርጫ ቀን ለሜይ 3 / ሚያዝያ 25 ቀን ከተቆረጠለት ወዲህ የምረጡኝ ዘመቻዎች በይፋ ተጀምረዋል። ይሁንና ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎች መዘዋወር ከጀመሩ ወራትን አስቆጥረዋል። እያሉ ያሉትን ያምናሉን?

የምርጫ ቀን ለሜይ 3 / ሚያዝያ 25 ቀን ከተቆረጠለት ወዲህ የምረጡኝ ዘመቻዎች በይፋ ተጀምረዋል። ይሁንና ፖለቲካዊ ማስታወቂያዎች መዘዋወር ከጀመሩ ወራትን አስቆጥረዋል። እያሉ ያሉትን ያ...

ሌበር ፓርቲና የተቃዋሚ ቡድኑ የመኖሪያ ቤቶችን ችግሮች ለመቅረፍ፤ የግሪንስ ፓርቲ ትምህርትን በነፃ ለመቸር የተቀረፁ የምርጫ ዘመቻ ፖሊሲዎቻቸውን ይፋ አደረጉ
14/04/2025

ሌበር ፓርቲና የተቃዋሚ ቡድኑ የመኖሪያ ቤቶችን ችግሮች ለመቅረፍ፤ የግሪንስ ፓርቲ ትምህርትን በነፃ ለመቸር የተቀረፁ የምርጫ ዘመቻ ፖሊሲዎቻቸውን ይፋ አደረጉ

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል አጀንዳዎችን ተረከበ
14/04/2025

ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን የአማራ ክልል አጀንዳዎችን ተረከበ

የኡርጌ ፈቃዱ ዲነግዴ ሕልፈተ ሕይወት ውርሰ አሻራ ሕፃናትን በትምህርት አበልፅጎ ለሙሉዕ ሰውነት ማብቃት ነው። ተስፋዋን ብሩህ፣ ሕልሟን ዕውን ለማድረግ ለቅዳሜ ኤፕሪል 12 ዓለም አቀፍ ዝክረ...
11/04/2025

የኡርጌ ፈቃዱ ዲነግዴ ሕልፈተ ሕይወት ውርሰ አሻራ ሕፃናትን በትምህርት አበልፅጎ ለሙሉዕ ሰውነት ማብቃት ነው። ተስፋዋን ብሩህ፣ ሕልሟን ዕውን ለማድረግ ለቅዳሜ ኤፕሪል 12 ዓለም አቀፍ ዝክረ መታሰቢያ ተሰናድቶላታል። አቶ ያደታ ሞሲሳና አቶ ዑመር ኩጂ የዝግጅቱን ሂደትና ፋይዳ አንስተው ያስረዳሉ።

የኡርጌ ፈቃዱ ዲነግዴ ሕልፈተ ሕይወት ውርሰ አሻራ ሕፃናትን በትምህርት አበልፅጎ ለሙሉዕ ሰውነት ማብቃት ነው። ተስፋዋን ብሩህ፣ ሕልሟን ዕውን ለማድረግ ለቅዳሜ ሚያዝያ 2 / ኤፕሪል 12 ዓ....

Address

Alfred Deakin Building, Federation Square
Melbourne, VIC
3000

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SBS Amharic posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to SBS Amharic:

Share

Our Story

Our television, radio and online services broadcast in more languages than any other network in the world. 7 million Australians turn to us each week.