የአፄዎቹ ደጋፊዎች - The Emperors Fan

የአፄዎቹ ደጋፊዎች - The Emperors Fan ፈጣን ወቅታዊ ፤ ሚዛናዊ እና ትክክለኛ መረጃዎችን በፔጃችን ያገኛሉ
(1)

🤞
23/12/2024

🤞

21/12/2024

''የሐረር የኮሪደር ልማት ጅቦች በተሻለ ቦታ እንዲመገቡ አስችሏል''

የኢቲቪ ጋዜጠኛ🤭

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ቦታን ስለማሳወቅ!የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ1ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት በድሬደዋ ከተማ መደረጉ ይታወቃል። ከ12ኛ እስከ 19ኛ ሳምንት ያለው ...
20/12/2024

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ቦታን ስለማሳወቅ!

የ2017 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ከ1ኛ እስከ 11ኛ ሳምንት በድሬደዋ ከተማ መደረጉ ይታወቃል። ከ12ኛ እስከ 19ኛ ሳምንት ያለው የአንደኛ ዙር መርሃ ግብር በአዳማ ከተማ አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩንቨርሲቲ ስታዲየም ከታህሳስ 25/2017 ዓ.ም ጀምሮ የሚካሄድ መሆኑን የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር ያሳውቃል።

Mame ET

😍
17/12/2024

😍

በኬንያ ብዙም ልምድ የሌለው የከብት እረኛ ዝቅተኛ ደሞዝ/ሚኒመም ዌጅ 72 ዳለር ወይም 9ሺ 1መቶ ብር ሆኖ ተወስኗል።😋 ኣስበው ልምድ ያላቸው እረኞች እስከ 150 ዳለርም ወርሀዊ ደሞዝ ያገኛሉ።

15/12/2024

Personal Account Follow አድርጉልኝ👇 Mame ET

😂
09/12/2024

😂

በስድስት ወር ውስጥ የአፄ ፋሲለደስ ስታዲዮምን አድሰን ለውድድር ክፍት እናደርገዋለን🤩🗣የተከበሩ አቶ ቻላቸው ዳኘው የጎንደር ከተማ ከንቲባ  Lets Go🇦🇹የአፄዎቹ ደጋፊዎች - The Empe...
07/12/2024

በስድስት ወር ውስጥ የአፄ ፋሲለደስ ስታዲዮምን አድሰን ለውድድር ክፍት እናደርገዋለን🤩
🗣የተከበሩ አቶ ቻላቸው ዳኘው የጎንደር ከተማ ከንቲባ
Lets Go🇦🇹
የአፄዎቹ ደጋፊዎች - The Emperors Fan

የሙሉ ሰአት ውጤትሲዳማ ቡና 0-1 ፋሲል ከነማ                     49' በረከት ግዛው 👉 Mame ET
30/11/2024

የሙሉ ሰአት ውጤት

ሲዳማ ቡና 0-1 ፋሲል ከነማ
49' በረከት ግዛው



👉 Mame ET

🇦🇹 !! 🇦🇹የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት ጨዋታ...ፋሲል ከነማ ከ ከወላይታ ድቻ ጋር በድሬዳዋ ስታዲየም ማክሰኞ ህዳር 17/2017 ዓ.ም 10:00 ሰዓት የሚያደርጉትን ጨዋታ ደጋፊ...
21/11/2024

🇦🇹 !!
🇦🇹

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ8ኛ ሳምንት ጨዋታ...
ፋሲል ከነማ ከ ከወላይታ ድቻ ጋር በድሬዳዋ ስታዲየም ማክሰኞ ህዳር 17/2017 ዓ.ም 10:00 ሰዓት የሚያደርጉትን ጨዋታ ደጋፊዎቻችን አፄዎቹን በስታዲየም ተገኝተው እንዲደግፉ የፋሲል ከነማ ደጋፊዎች ማህበር ከዳሽን ቢራ ጋር በመተባበር ጉዞ ያዘጋጀ በመሆኑ የክለባችን የታደሰ መታወቂያ ያላችሁ በሙሉ መመዝገብ ትችላላችሁ🇦🇹

🇦🇹
🇦🇹 :00
🇦🇹
🇦🇹 :00
🇦🇹

በአካል መገኘት ለምትችሉ መተባበር ህንፃ አንደኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 115 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ ሲሆን...
በአካል መገኘት ለማትችሉ በዚህ ስልክ ቁጥር በመደወል ይመዝገቡ። 📲+251918773497

🇦🇹 🇦🇹  #ጎንደርየፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር የክለባችን ደጋፊዎች ጋር በወቅታዊ የክለባችን ጉዳይ፣ በዚህ አመት በታቀዱ ስራዎች፣ እንዲሁም በሌሎች ሀሳቦችም ጭምር የክለባች...
21/11/2024

🇦🇹 🇦🇹
#ጎንደር

የፋሲል ከነማ ስፖርት ክለብ ደጋፊዎች ማህበር የክለባችን ደጋፊዎች ጋር በወቅታዊ የክለባችን ጉዳይ፣ በዚህ አመት በታቀዱ ስራዎች፣ እንዲሁም በሌሎች ሀሳቦችም ጭምር የክለባችን የቦርድ አመራሮች በተገኙበት ነገ አርብ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ኤጅ ሆቴል በሚገኘው የመሰብሰቢያ አዳራሽ እንድትገኙ ጥሪያችን እናስተላልፋለን።

የስብሰባ ሂደቱ ባለፉት ሁለት ሳምንታት ባሉ የእረፍት ቀኖች ለማድረግ ሙከራ ብናደርግም በተለያዩ አስገዳጅ ምክኒያቶች መጭው እሁድን ጨምሮ ማድረግ ያልተቻለ በመሆኑ ስብሰባውን ለነገ ለማድረግ የተገደድን ሲሆን ያሉትን ሁኔታወች በመረዳት የክለባችን ደጋፊዎች በሰዓቱ በመገኘት የስበሰባው አላማ ግብ እንዲመታ ሁላችንም እንድንገኝ በአክብሮት እንጠይቃለን።

Mame ET

10/11/2024

ለአፄዎቹ ፔጅ Active Admin እንፈልጋለን DM አድርጉልኝ
👉 Mame ET

09/11/2024

በአጭር አማረኛ የቦርድ አመራሮችና የክለቡ ስራአስኪያጅ አሰልጣኞች ከምንም በላይ በጣም ችግር አለባቸው በተላይ ..አቶ..

08/11/2024

በታላቁ ክለባችን ለተጋረጠው አደጋ አስቸኳይ መፍትሄ ያስፈልጋል !
👇
ሀሳባችሁን ኮሜንት ላይ ..

🗣7 ወር ከባድ ጉዳት በኋላ ወደ ምወደው ክለቤ ተመልሻለሁ 👉አማኑኤል ገብረሚካኤል
24/10/2024

🗣7 ወር ከባድ ጉዳት በኋላ ወደ ምወደው ክለቤ ተመልሻለሁ 👉አማኑኤል ገብረሚካኤል

   #𝓜𝓪𝓽𝓬𝓱𝓭𝓪𝔂 አፄዎቹ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ🗓ነገ ሀሙስ 14/2017🕐  ምሽት 1:00 ስዓት🏟 ድሬዳዋ ኢንተ. ስታዲየም  #እናሸንፋለን   #አፄዎቹ   Follow My Personal ...
23/10/2024

#𝓜𝓪𝓽𝓬𝓱𝓭𝓪𝔂

አፄዎቹ ከ ኢትዮጵያ ንግድ ባንክ
🗓ነገ ሀሙስ 14/2017
🕐 ምሽት 1:00 ስዓት
🏟 ድሬዳዋ ኢንተ. ስታዲየም
#እናሸንፋለን

#አፄዎቹ


Follow My Personal
👇👇👇👇
Mame ET

21/10/2024

በዛሬው ጨዋታ ምን ታዘባችሁ?

 Mame ET WANAW SPORT
21/10/2024


Mame ET
WANAW SPORT

Address

Dubai

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የአፄዎቹ ደጋፊዎች - The Emperors Fan posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Share