Ethiopian football

  • Home
  • Ethiopian football

Ethiopian football We will talk about ethiopian football

Hadiyisa hosanna are on top of the table in ethiopian premier league after round 116 straight won making them to shine
06/01/2025

Hadiyisa hosanna are on top of the table in ethiopian premier league after round 11
6 straight won making them to shine

02/07/2024

የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ ይፋ ሆነ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪምየር ሊግ የ2017 የውድድር ዘመን የተጫዋቾች የዝውውር ጊዜ ይፋ መሆኑን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌደሬሽን አስታወቀ፡፡

በዚህም መሠረት ከሐምሌ 15 ቀን 2016 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 3 ቀን 2017 ዓ.ም የዝውውር ጊዜው ክፍት ሆኖ ይቆያል መባሉን የፌደሬሽኑ መረጃ አመላክቷል፡፡

ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንደምን አለችሁ?   የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጊኒ ቢሳው ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ወደ ቢሳው ተጉዟል።የልዑካን ቡድኑ ከአዲስ አበባ በቶጎ (ሎሜ...
03/06/2024

ሰላም የኢትዮጵያ ልጆች እንደምን አለችሁ?

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ከጊኒ ቢሳው ጋር ለሚያደርገው ጨዋታ ወደ ቢሳው ተጉዟል።

የልዑካን ቡድኑ ከአዲስ አበባ በቶጎ (ሎሜ) አድርጎ ቢሳው ከተማ ዛሬ ምሽት እንደሚደርስ ከኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።
Good luck

23/05/2024

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሣምንት መርሐ ግብር ላልተወሰነ ጊዜ ተራዘመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የ27ኛ ሣምንት መርሐ ግብር በኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን የሊጉ አክሲዮን ማህበር አስታወቀ።

የ27ኛ ሣምንት የሊጉ ጨዋታዎች በሃዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ከግንቦት 22 እስከ 25 ቀን 2016 ዓ.ም እንዲካሄዱ የጨዋታ መርሃ ግብር ወጥቶላቸው ነበር።

ይሁንና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በ26ኛው የፊፋ ዓለም ዋንጫ ለመሳተፍ በሚያደርጋቸው የማጣሪያ ጨዋታዎች ምክንያት የ27ኛ ሣምንት መርሐ ግብር በተያዘለት ጊዜ እንደማይካሄድ ማህበሩ ገልጿል።

ከብሔራዊ ቡድኑ ጨዋታ መልስ በቀጣይ በሚገለጽ መርሐ ግብር ሊጉ እንደሚቀጥል ነው የተመላከተው፡፡

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በዓለም ዋንጫ ማጣሪያ ግንቦት 29 ከጊኒ ቢሳው፤ ሰኔ 2 ከጅቡቲ ጋር የማጣሪያ ጨዋታውን ያደርጋል።

የብሔራዊ ቡድኑ አሰልጣኝ ገብረመድህን ኃይሌ ለምድብ ጨዋታዎቹ ትናንት ለ26 ተጫዋቾች የመጀመሪያ ጥሪ ማድረጋቸው የሚታወስ ነው።

45 ሀገራት በዘጠኝ ምድብ ተከፍለው በሚያደርጉት የዓለም ዋንጫ የአፍሪካ ዞን ማጣሪያ ኢትዮጵያ በምድብ 1 ከግብጽ፣ ቡርኪናፋሶ፣ ሴራሊዮን፣ ጊኒ ቢሳውና ጅቡቲ ጋር ተደልድላለች።

ኢትዮጵያ እስከ አሁን በምድቧ ባደረገቻቸው ሁለት ጨዋታዎች በቡርኪናፋሶ 3 ለ 0 ስትሸነፍ ከሴራሊዮን ጋር ያለምንም ግብ አቻ ተለያይታ በ1 ነጥብ በምድቡ 5ኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች።

Full time Ethiopia 0 : 0 Sierra leoneIn World cup qualification
16/11/2023

Full time Ethiopia 0 : 0 Sierra leone
In World cup qualification

Result of two previous matchWolayita decha beat Ethiopia Medin 1-0 by similar way facil ketema beat sidama buna 1-0
20/10/2023

Result of two previous match
Wolayita decha beat Ethiopia Medin 1-0 by similar way facil ketema beat sidama buna 1-0

Guys what is your prediction of these two matches
19/10/2023

Guys what is your prediction of these two matches

Full-time result Egypt 1-0 Ethiopia
08/09/2023

Full-time result Egypt 1-0 Ethiopia

Ethiopia 2:0 Guyana
03/08/2023

Ethiopia 2:0 Guyana

ሀድያ ሆሳና ሁለት ለባዶ በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ መዲንን   አሸንፈዋል ይህም ውጤት  ከዘጠነኛ ወደ ስድስተኛ ከፍ እንዲሉ  አድርጓቸዋል
07/07/2023

ሀድያ ሆሳና ሁለት ለባዶ በሆነ ውጤት ኢትዮጵያ መዲንን አሸንፈዋል ይህም ውጤት ከዘጠነኛ ወደ ስድስተኛ ከፍ እንዲሉ አድርጓቸዋል

We are weak all the time, what's wrong guysYear to year the same No improvement nothing changes it's crazy
20/06/2023

We are weak all the time, what's wrong guys
Year to year the same No improvement nothing changes it's crazy

I'm not sure about the penaltie that was given to Hawasa in 90" minutes while hadiya leading 2:0 I think the referee she...
16/11/2022

I'm not sure about the penaltie that was given to Hawasa in 90" minutes while hadiya leading 2:0 I think the referee she knows that hadiya hosanna can be big problem to other team like saint George & madin and others .
Ethiopian referee please be fair be equal so that we can enjoy the true joy

Look at this stadium guys 😝😝😝Be television bayetelalef arif neber.
11/11/2022

Look at this stadium guys 😝😝😝
Be television bayetelalef arif neber.

FT" Saint George 2:2 wolkite  Hodamu dagna le wolkite beregna key card sete le hodu neber yemigebaw.😀😀😀
10/11/2022

FT" Saint George 2:2 wolkite
Hodamu dagna le wolkite beregna key card sete le hodu neber yemigebaw.😀😀😀

Address


Telephone

+27736251515

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian football posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Ethiopian football:

Shortcuts

  • Address
  • Telephone
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share