![ትንሹ :አጎቴ :አትሁን: ሰገጤፋራ ነህ ልባል ጣራጣራ ውስጤአራዳነህ ብዬ በውዳስኩት አፌጀሌ: ነህ: አልልም : ብትሆንም ሰገጤ::ገርሞኛል ነገረ ለማራዳት የለዉ ችሎታኤልዉን የስቃነል አራማመድ...](https://img4.medioq.com/820/044/122119455398200440.jpg)
23/02/2024
ትንሹ :አጎቴ :አትሁን: ሰገጤ
ፋራ ነህ ልባል ጣራጣራ ውስጤ
አራዳነህ ብዬ በውዳስኩት አፌ
ጀሌ: ነህ: አልልም : ብትሆንም ሰገጤ::
ገርሞኛል ነገረ ለማራዳት የለዉ ችሎታ
ኤልዉን የስቃነል አራማመድህ ስትሄድ በዝምታ
በሳዉ የምዉዳድ ሻጋ ጣባይ አሌክ
ግን አንድ አፍቃር አጥታ በጣምተንካራታትክ
👆👆👆👆🤣🤣🤣🤣🤣