Mande Key Media

Mande Key Media መጽሐፈ መክብብ 12
1፤ በጕብዝናህ ወራት ፈጣሪህን አስብ፤

Justice  | ፍትሕ 💔የሴቶች ና የማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ክብርት ዶክተር ኢርጎጌ ተሰፋዬ :-    | በሀገራችን የህፃናትን መብትና ደህንነት እንዲጠበቅ ለማድረግ በተለያዩ አካባቢዎች እ...
17/08/2024

Justice | ፍትሕ 💔

የሴቶች ና የማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
ክብርት ዶክተር ኢርጎጌ ተሰፋዬ :-

| በሀገራችን የህፃናትን መብትና ደህንነት እንዲጠበቅ ለማድረግ በተለያዩ አካባቢዎች እየተከሰቱ ባሉ ማህበራዊ ችግሮች ምክንያት ተጋላጭና ተጎጂ የሆኑ ህፃናትን ለመታደግ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚ/ር የተለያዩ ተግባራት ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በቅንጅት እየሰራ ሲሆን በተለይ የአሰራር ስርኣት በመዘርጋት በህፃናት ላይ የሚፈፀሙ ጥቃቶች የሚመዘገቡበትና ተገቢውን ሁሉን አቀፍ አገልግሎት እንዲያገኙ ለማስቻል የህፃናት የጉዳይ የመረጃ አያያዝ ዲጂታል ስርአት ( Child Case Managment Degital System ; CPIMS ) ከ UNICEF ጋር በመተባበር እስከ ቀበሌ በመዘርጋት የቅንጅት ስራዎች እንዲጠናከሩ እየተደረገ ይገኛል።

በቅርቡ በአሰቃቂ ሁኔታ የተገደለችውን ህፃን ሄቨን በተመለከተ ለደረሰው ዘግናኝ ኢሰብአዊ ወንጀል በሚኒሰትር መስሪያ ቤታችንና በራሴ ስም የተሰማንን ሀዘን እየገለፅሁ ጉዳዩ ዉሳኔ የተሰጠበት ቢሆንም ይግባኝ ለመጠየቅ የሚኬድበት አግባብ ትክክል ባለመሆኑ ከሚመለከታቸው የፍትህ አካላት ጋር በመሆን ጉዳዩን የምንሰራበትና የምንከታተለው እንደሆነ እንገልፃለን ።

የሴቶች ና የማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር
ክብርት ዶክተር ኢርጎጌ ተሰፋዬ

🙏🙏🙏

16/08/2024
ወዳጆች ሆይ የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን እያልኩ እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር በቅርብ ወደ እናንተ ስለማቀርበው ስለ አዲሱ ቁጥር ስምንት (Vol. 8 የዝማሬ ሰንዱቅ (አል...
16/08/2024

ወዳጆች ሆይ የእግዚአብሔር ሰላምና ፀጋ ከሁላችሁ ጋር ይሁን እያልኩ እግዚአብሔር ቢፈቅድና ብንኖር በቅርብ ወደ እናንተ ስለማቀርበው ስለ አዲሱ ቁጥር ስምንት (Vol. 8 የዝማሬ ሰንዱቅ (አልበም) መልካም ዜና ሳካፍላችሁ በደስታ ነው:: አስጀምሮ የሚያስጨርስ እግዚአብሔር ነውና ክብር ለስሙ ይሁን!! በዚህ አገልግሎት ሙዚቃውን በማቀናበር በሪኮርዲንግ በሚክሲንግ በግራፊክስ ስራ አብረውኝ የደከሙትን በፀሎት እና በምክር በሚያስፈልገኝ ነገር ሁሉ የደገፉኝን እንዲሁም ለዚህ ስራ መሳካት ከጎኔ በመቆም ያበረታታችኝን አብራኝ አገልጋይ የሆነች ውዷን ባለቤቴን እንዲሁም ልጆቼን እና አብረውኝ አገልጋይ የሆኑ የዳላስ ቤተክርስቲያን አገልጋዮችን ከልቤ አመሰግናለሁ!!
መዝሙሮቹን በሚለቀቁበት ጊዜ በ YouTube channel እንዲሁም iTunes, Spotify, google play, Amazon Music እና የመሳሰሉት ላይ ታገኛላችሁ:: የኔን YouTube channel ሰብስክራብ እንድታደርጉ በትህትና አበረታታለሁ:: ሰብስክራይብ ስታደርጉ ከጎን ያለችውን የደውል ምልክት መጫናችሁን አትርሱ ይህን ብታደርጉ YouTube channel ላይ አዳዲስ ነገሮችን ሳቀርብ ወዲያውኑ ማግኘት ትችላላችሁ::
እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!

https://m.youtube.com/channel/UC18Rxwr4uaf3DxPuIfQKRKA

ዛሬ ምሽት በደርባን የዓለም ብርሃን ቤተክርስትያን በተዘጋጀው ልዩ የአምልኮ... የቃል... የፈውስና ..የጸሎት ጊዜ ተዘጋጅቷል::በደርባንና ዙሪያዉ ያላችሁ ቅዱሳን በሙሉ መጥተችሁ የበረከቱ ...
15/08/2024

ዛሬ ምሽት በደርባን የዓለም ብርሃን ቤተክርስትያን በተዘጋጀው ልዩ የአምልኮ... የቃል... የፈውስና ..የጸሎት ጊዜ ተዘጋጅቷል::
በደርባንና ዙሪያዉ ያላችሁ ቅዱሳን በሙሉ መጥተችሁ የበረከቱ ተካፋዮች እንትሆኑ በክብር ተጋብዛችኋል

11/08/2024

የዘማሪ ዘላለም ማቴዎስ የመዝሙር አልበም ምረቃ ኮንፍረንስ 09-11 AUGUST 2024

11/08/2024
11/08/2024

jesus

09/08/2024
09/08/2024

SINGER ZELALEM ALBUM RELEASE
WORLD LIGHT CHURCH DURBAN

09/08/2024

SINGER ZELALEM ALBUM RELEASE
WORLD LIGHT CHURCH DURBAN

09/08/2024

አገልጋዮቻችን በሰላም ገብቷል !
ዘሬ ማታ በምጀምረው በደርባን የዓለም ብርሃን ቤ/ክያን በምኖረን በዘማሪ ዘላለም ማቲዎስ የመዝሙር አልበም ምረቃ ኮንፍረንስ በደርባን እና በዙርያው የምትገኙ ቅዱሳን በጊዜ ተገኝተን ጌታን እንድናመልክ ጥሪያችን ነው

08/08/2024

የዘማሪ ዞላ አልባም ምረቃ ጥናት

06/08/2024

Amen 🙏

06/08/2024

የኢትዮጲያን ህዝብ ዘረፍኩት መልካም ወጣት ወደ ብርታት 2016 ድንቅ

05/08/2024

Logos hope ship 🛳️ Tour

Please subscribe
02/08/2024

Please subscribe

ታገሰች አማቾ አት ቤልላስ pentatonic tubeን ፎሎ በማድረግ በሚለቀቁ መንፈሳዊ መዝሙሮች እና ክላስካሎች መንፈሶን ያዲሱ

እጅግ በጣም ምርጥ Mixer ነው 24 ቻይናል  i love it more than even yamaha mixer my favourite one Contact 0638107662
02/08/2024

እጅግ በጣም ምርጥ Mixer ነው 24 ቻይናል i love it more than even yamaha mixer my favourite one
Contact 0638107662

02/08/2024

Address

Durban
4001

Opening Hours

Monday 09:00 - 17:00
Tuesday 09:00 - 17:00
Wednesday 09:00 - 17:00
Thursday 09:00 - 17:00
Friday 09:00 - 17:00

Telephone

+27638107662

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Mande Key Media posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Mande Key Media:

Videos

Share


Other Digital creator in Durban

Show All