Ethiopian Political News

  • Home
  • Ethiopian Political News

Ethiopian Political News Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ethiopian Political News, News & Media Website, .

Amen
01/09/2024

Amen

Amen
31/08/2024

Amen

ቅዱስ መርቆሬዎስ ሰማዕት

እንኳን ለቅዱስ መርቆሬዎስ ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!!

✝️ ቅዱስ መርቆሬዎስ ጣኦት አምላኪ ከነበሩ በኋላም ክርስትናን ከተቀበሉ ቤተሰቦች ተወለደ

✝️ ካደገና ተምሮ ካመነ በኋላ ነበር ተጠምቆ ክርስትናን የተቀበለው ቅዱስ መርቆሬዎስ

➻ ፒሉፓዴር የመጀመሪያ ስሙ ሲሆን መርቆሬዎስ የተባለው ከተጠመቀ በኋላ ነው

✝️ የዓለማዊ ንጉሥ ወታደር ከመሆን ለሰማያዊው ሕይወት የሚበጅን ውጊያ ማድረግ ይሻላል ብሎ ዓለሙን ናቀ

✝️ በዓለማዊው ሕይወት እየኖረ ለመንፈሳዊው የሚተጋ፤ በአምላኩ እየተደገፈ ዘወትር ጠላቶቹን የሚረታ ታላቅ ተዋጊ ሆነ
✝️ በኋላ ግን ለጣኦታት ይሰግድ ዘንድ አስገደዱት፤ እርሱ ግን አምላኩን ከመካድ ሞትን መረጠ

✝️ በብዙ ስቃይና እንግልት አልፎ በመጨረሻም ጣኦት አምላኪዎች አንገቱን በሰይፍ ቆርጠውት ሰማዕትነትን ተቀበለ

የሰማዕቱ ቅዱስ መርቆሬዎስ በረከትና ምልጃ አይለየን። ጸሎቱ ከእኛ ጋር ይሁን።




#ተዋህዶ

#ኢትዮጵያ

Amen
23/08/2024

Amen

1⃣2⃣🕯
ችግረኛውን ለመርዳት ከልዑል ዘንድ የምትላክ ሚካኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን።አዳኝነትህን በማመን የለመነህን ሁሉ በክንፈ ረድኤትህ የምትሰውረው ሚካኤል ሆይ ሰላም ላንተ ይሁን።
በኀዘን በትካዜ ላይ ወድቆ የሚፍገመገመውን የሚንፈራገጠውን ፈጥነህ ደርሰህ ደግፈህ የምታጽናናው ሚካኤል ሆይ አንገትህን ዘንበል ቀለስ አድርገህ በፈጣሪህ ፊት ሰግደህ እኛን ባሮቹን በቸርነቱ ይጎበኘን ዘንድ አማልደን
መልክአ ሚካኤል

22/08/2024

Amen

Help
21/08/2024

Help

Amen
20/08/2024

Amen

14🕯🕯
አቡነ አረጋዊ ፃድቁ መነኩሴ
በሀጢያት እንዳትሞት ህያዊቷ ነፍሴ
ፃድቁ አማልደኝ ከቅድመ ስላሴ
የአቡነ አረጋዊ ምልጃ በረከት አይለየን🙏🙏

Amen Amen
13/08/2024

Amen Amen

" አቤቱ፥ በፊትህስ ሞገስ አግኝቼ እንደ ሆነ ባሪያህን አትለፈኝ ብዬ እለምናለሁ..."
ዘፍ. ፲፰፥፫ /18፥3/

ቅድስት ሥላሴ ሆይ፥
➻ በፊትህ ሞገስ አግኝተን ከሆነ ሀገራችንን፣ ሕዝባችንን ባርክ።
➻ ከፊታችን የተደቀነውን መከራ፣ እርዛትና ሞት ከእኛ አርቅልን ብለን እንለምናለን።

ቅዱስ እግዚአብሔር ሆይ ወደ እኛ እይ !!!




#ተዋህዶ

#ኢትዮጵያ

Amen Amen
12/08/2024

Amen Amen

6⃣🕯
ቅድስት አርሴማ ሆይ
እነሆ የሕይወቴ መርከብ እልሻለሁ ።
ነፍሴን ከእሳት ባህር የምታሻግሪያት አንቺ ነሽና።
ቅድስት አርሴማ ሆይ ክብርት ነሽ
እናታችን ቅድስተ አርሴማ ሆይ በተሰጠሽ ቃል ኪዳን እኛ ልጆችሽን ጠብቂን

Amen
12/08/2024

Amen

ቅድስት አርሴማ ሰማዕት

እንኳን ለቅድስት አርሴማ ሰማዕት ወርሃዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሰን !!!

✝️ ዓለማዊው፣ ጠፊው ተድላ፥ ደስታ ያላጓጓት ለአምላኳ የታመነች ቅድስት

✝️ ዓለማዊው ንግስና፣ ክብርና ሀብት አንዳች መንፈሳዊነቷን ያልተፈታተናት ገዳማዊ

✝️ ክርስቲያን መሆን በሚጠላበት፣ ጣኦት ገንዘብ በሚመለክበትዘመን በክርስትናዋ የፀናች

✝️ ክርስቲያኖች በፈላ ውሃ በሚጨመሩበት፣ በሰይፍ በሚገደሉበት፣ በአውሬ በሚበሉበት ዘመን ሰማያዊ ሙሽርናን የመረጠች ሰማዕት

✝️ እኔ ክርስቲያን ነኝ በማለት በድፍረት የመሰከረች፣ የክርስቶስ ሙሽራ፣ ታላቅ ሰማዕትነት የተቀበለች እናት

የሰማዕቷ የቅድስት አርሴማ በረከትና ምልጃ ከእኛ ጋር ይሁን። ጸሎቷ አይለየን።




#ተዋህዶ

#ኢትዮጵያ

Amen
11/08/2024

Amen

5🕯🕯
#እናንተን የሚቀበል እኔን ይቀበላል እኔንም የሚቀበል የላከኝን ይቀበላል በነቢይም ስም ነቢይን የሚቀበል የነቢይን ዋጋ ይቀበላል በፃድቅም ስም ፃድቅን የሚቀበል የፃድቅን ዋጋ ይቀበላል ከእነዚህ ከተናናሾቹ ለአንዱ በደቀ መዝሙሬ ስም ቀዝቃዛ ፁዋ ውኃ ብቻ የሚያጠጣ እውነት እውነት እላችኋለሁ ዋጋውን አያጣም ። ((ማቴ 10÷40-42))
ከቅዱሳን በረከት ረድኤት ያሳትፈን አሜን ።(3)

11/08/2024

With TST APP. – I just got recognized as one of their top fans! yes

11/08/2024

With TST APP. – I just got recognized as one of their top fans! Yes

Mecheresha biweta adenkewalehu
10/08/2024

Mecheresha biweta adenkewalehu

42ኛ ሆኖ ቢጨርስ እንኳ አንበሳ ነው!!

ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ
ጠዋት በሚካሄደው የማራቶን ውድድር ላይ 42ኛ ሆኖ ቢጨርስ እንኳ እደግፈዋለሁ!!

"ሁሌ አይለካም አንዴ ነው ጀግና" እንዲል ድምጻዊ ቴዎድሮስ ካሣሁን /ቴዲ አፍሮ/፤ የቀነኒሳን ጀግንነት የሚያሳንስብኝ ምንም አዲስ ነገር በፍጹም አይፈጠርም።

ቀነኒሳ "አልሆንልህ አለኝ እኔስ" የሚለው ተተኪ እሱም ቢያገኝ እሰየው።

ቢያሸንፍ ደስታዬ ነው! ባያሸንፍም እንዲሁ!

ይህ የፓሪስ ኦሎምፒክ በዚህ ወቅት እንደ አገር በኹሉም መስክ ለዘቀጥንበት ማስታወሻ ሆኖ ይዘከር ዘንድ የእስከ አሁኑ ወጤታችን መታሰቢያ ይሁነን።

ነገር ግን፦
የጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለ በዚህ ማራቶን ላይ መሳተፉን ብቻ እንደ ካሣ እቆጥረዋለሁ።
ደጋግሜም፦ አንበሳ! አንበሳ! አንበሳ! እለዋለሁ!!

ይኸው ነው!!
፨፨፨

መረጃው፦
ልክ ከጠዋቱ 3:00 ሰዓት ላይ በሚጀምረው የፓሪስ ኦሎምፒክ ማራቶን ፍጻሜ ውድድር ላይ ጀግናው አትሌት ቀነኒሳ በቀለን ጨምሮ አትሌት ታምራት ቶላ እና አትሌት ደሬሳ ገለታ ለኢትዮጵያ ሲሮጡ፦

ትውልደ ኢትዮጵያዊያኑ
ጋሻው አየለ፤ ማሩ ተፈሪ፤ እና ግርማው አማረ ደግሞ ለእስራኤል ይሮጣሉ።

በሌላ በኩል፦
ኢትዮጵያዊያኑ አትሌት ሐጎስ ገብረ ሕይወት፤ አትሌት አዲሱ ይሁኔ እና አትሌት ብንያም መሐሪ ከምሽቱ 2:50 ላይ የ5,000 ሜትር ፍጻሜ ውድድራቸውን ያደርጋሉ።
መልካም ዕድል!!
፨፨፨

"መልካም ዕድል!!" እንጂ
አልልም "ከንቱ ነው... የማይጠቅም ስንኩል"፤
ሜዳ ወርዶ ዐያለሁ
ድል የራቀው ትውልድ... በአውድማው በኩል።

ባይሆን...

ይለፋት እናቴን
አትስማን አትየን... ስንራገም በግድ
ለሰንደቁ ክብር
የሚዋደቅ ጀግና... እንዳታቆም መውለድ።

ቀነኒሳ... አንበሳ....
ቀነኒሳ... አንበሳ....

Kenenisa Bekele
ይኸው ነው!!!

Help
09/08/2024

Help

የመኪና አደጋ ደርሶበት ነው‼️

ይህ ወንድማችን ይባላል!!ሰኔ15 መሪ አካባቢ የመኪና አደጋ ደርሶበት አሁን የሚገኘው የካቲት12 ሆስፒታል ነው!! "የእናቴ ስም እቴነሽ ይባላል"ከማለት ውጪ ምንም አይናገርም!ስለማንነቱም ማወቅ አልተቻለም! እባካችሁን #ሼር በማድረግ ቤተሰቡን እንፈልግ🙏
"ለመልካም ስራ ረፍዶ አያውቅም"

0942037651

Amen
09/08/2024

Amen

3⃣ባዕታ🕯
ድንግል ሆይ በኃጢያት ፍትወት የተፀነሽ አይደለሽም በሕግ በሆነ ሩካቤ ከሐና ከኢያቄም ተወለድሽ እንጂ :: ድንግል ሆይ አንገታቸውን እንደሚገዝፍ እንደ ዕብራዊያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለሽም በንፅሕና በቅድስና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ ::

ድንግል ሆይ ምድራዊ ሕብስትን የተመገብሽ አይደለሽም ከሠማይ ሠማያት የበሠለ ሠማያዊ ኀብስትን ነው እንጂ :: ድንግል ሆይ ካንቺ አስቀድሞ ከአንቺ በኃላም እንዳሉ ሴቶች እድፍ የምታውቂ አይደለሽም በንፅሕና በቅድስና ያጌጥሽ ነሽ እንጂ ::

ድንግል ሆይ የሚያታልሉ ጐልማሶች ያረጋጉሽ አይደለሽም የሠማይ መላእክት ጐበኙሽ እንጂ :: እንደተነገረ ካሕናትና የካሕናት አለቆች አመሠገኑሽ እንጂ :: ድንግል ሆይ ለዬሴፍ የታጨሽ ለመገናኘት አይደለም ንፁሕ ሆኖ ሊጠብቅሽ ነው እንጂ :: እንዲሁም ስለሆነ እርሱ ቅዱስ ልዑል እግዚአብሔር አብ ንፅሕናሽን ባየ ጊዜ ስሙ ገብርኤል የሚባል ብርሀናዊ መለአኩን ወደ አንቺ ላከ መንፈስ ቅዱስም በላይሽ ይመጣል የልዑል ኃይልም ይጋርድሻል አለሽ እንጂ ::
እመቤቴ አንቺን የሚመስልሽ ማንም ምንም የለም እኛም እንወድሻለን እናገንሻለንም::

Amen
08/08/2024

Amen

በዕብራይስጥ ማሪሃም የተባልሽየተመረጥሽ ድንግል "እመቤቴ ማርያም " ሆይ ጌጤ ሽልማቴ ሆይ ክብሬ ገናንነቴ ለችግሬ ሀብት ባለጸግነት ለልምሾቴም ብርታት ነሽ፡፡
፪ የክብሬ አክሊል የወገኖቼ መመኪያ ሆይ በፍቅርሽ ወጥመድ በመውደድም አሸክላ ሰውነቴ የተያዘ ነው፡፡በብረከ ልቦናየ ላንቺ እሰግዳለሁ በፍፁም ልቦናዬም ወደ አንቺ እጮሃለሁ በችግሬ ጊዜ በፍትሽ እማለላለሁ ፡፡
::: ርኩሰት የሌለብሽ ሙሽራ ሆይ ዕዳ በደልም የሌለብሽ ንግስት አንቺን እማልዳለሁ በገናንነትሽም እማፅናለሁ ያስራ ሁለት አመት ታናሽ ብላቴና ስትሆኝ ሰማይንና ምድርን የማይወስኑትን በወሰነው ሆድሽ እማፅናለሁ ፡፡
፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠፠ አርጋኖን ዘአርብ

Amen
06/08/2024

Amen

🕯🕯
መጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ሆይ ጌታን ባጠመቅክበት ክቡራን እጆችህ ነብስና ስጋችንን እንዲሁም የወጣትነት ዘመናችንን በእጥፍ ባርክልን፤ ለሀገራችን ፍፁም ሠላምን ስጥልን አሜን🙏🙏

Miracle of being generous
05/08/2024

Miracle of being generous

ሱብሃናላህ ..አስገራሚ ክስተት ከሶማሊያ 🇸🇴

ከአንድ ቀን በፊት ከ30 በላይ ንፁሐንን ህይዎት ከቀጠፈው የሽብር ጥቃት በአስገራሚ ሆኔታ የተረፈችው እንስት!!!

ክስተቱ እንዲህ ነበር ፥ ይች ከስር በምስል የምትመለከቷት እህት በታዋቂው የሞቃዲሾ ባህር ዳርቻ ምሽት ላይ ከአራት ሴት ጓደኞቿ ጋር በመዝናናት። እያለች አንዲት የቸገረች ሴት ትመጣና ቸግርያለሁ ገንዘብ እርዱኝ ትላቸዋለች።እናም እህታችን።ለሴትየዋ ከሞባይል ባንኪንግ ልትልክላት ስትጠይቃት ሴትዮዋ በካሽ ካልሆነ ሞባይል የለኝም ትላታለች። በዚህ ጊዜ እዛው አቅራቢያ ወዳለ ሱቅ ሄደን በካሽ ልስጥሽ ብላ ከሴትየዋ ጋር ተያይዘው ሄደው
ከሱቅ ካሽ ገንዘብ ተቀብላ ልክ ስትሰጣት ከፍተኛ ፍንዳታ ተከስቶ በፍንዳታው ሃይል ሁለታቸውም ከግድግዳ ጋር ተጋጭተው ይወድቃሉ። እናም ቀና ብዬ ሳይ ከኔጋር እየተዝናኑ የነበሩ 3ቱ ጓደኞቼ በአስቃቂ ሆኔታ ሞተዋል።

እኔ ግን ድሃዋን ለመርዳት ወደ ሱቅ መጥቼ ከተከሰተው አሰቃቂ ፍንዳታ ተረፍኩኝ አልሃምዱሊላህ።እናም እባካችሁ ማንኛውም የተቸገረን ሰው መርዳት ጥሩ ነውና የተቸገረን ሰው በቻላችሁ መጠን እርዱ የሚል መልዕክት አስተላልፋለች።

Ahmed Habib Alzarkawi

Amen
04/08/2024

Amen

ቅዱስ አማኑኤል 28🙏
እግዚአብሔርን አመስግኑት፡፡ ያልነበረውን የሚያመጣ፤ የነበረውንም የሚያሳልፍ ነውና ስለ መቻሉ አመስግኑት፡፡
ለሁሉ ውበት የሰጠ፤ ዳርቻና ወሰን ያበጀ፤ ሊያኖር ሊገድል ብቸኛ እርሱ ነውና አመስግኑት፡፡
ከፈጠረው ሁሉ አልቆ ሰውን በመልኩ በምሳሌው የፈጠረ እርሱ ነውና ስለ መውደዱ አመስግኑት፡፡
ዛሬም እየበደልነው የሚያኖረን፣ እያሳዘነው የሚመግበን ቅዱሱንና ታጋሹን እግዚአብሔርን ወደር ስለሌለው ትግሥቱ አመስግኑት።
ራሳችንን ጻድቅ ሌላውን ኃጥእ አድርገን ስንፈርድ ገበናችንን ሸፍኖ ያኖረንን እግዚአብሔርን አመስግኑት
ቅዱስ አማኑኤል ትላንትን እንዳሻገረን ዛሬም ከክፉ ሁሉ ይሰውረን

Amen
01/08/2024

Amen

25🕯
እንኳን ለሰማዕቱ ቅዱስ መርቆርዮስ ዓመታዊ ክብረ በዓል አደረሳችሁ
የቅዱስ መርቆርዮስ ምልጃና በረከት አይለየን🙏🙏

Amen amen
31/07/2024

Amen amen

▓▒𝙁░𝙊░𝙇░𝙇░𝙊░𝙒▒▓ ! 🙏🥰
╰╰╰┃▏╭╮⠀╭╮▕┃╯╯╯
┈┃⠀┃▏┈┈▅┈┈▕┃⠀┃
┈┃⠀┃▏┈╰┻╯┈▕┃⠀┃
┈┃⠀╰█▓▒░𝙈░𝙀░▒▓█
█▓▒L░I░K░E░M░E▒▓█👆

Amen
31/07/2024

Amen

2⃣4⃣🕯🕯
ቅዱሱ አባት ሆይ፤ እኔ ልጅህ የአንተን በረከት እፈልጋለሁና የቀን ጉዳይ ጥሎኝ ለእርዳታ በምፈልግህ ጊዜ በነዚያ በክንፎችህ ፈጥነህ ድረስልኝ፡፡
መልክአ አቡነ ተክለሃይማኖት
የተክልዬ ምልጃና በረከት አይለየን🙏

Amen
29/07/2024

Amen

Amen
29/07/2024

Amen

በስመ አብ በወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሀዱ አምላክ አሜን አባቴ የኔ አስገራሚ የጭንቄ አማላጅ እድሜዬ ሳሔድ በሁለተኛ ልጅ ይባርኩኝ እንመጀመሪያዬ አማልዱኝ ለምኛቸዉ ነበር የኔ ፈጥኖ ደራሽ ልመናዬን ሰምተዉ ዛሬ ተመርምሬ እርጉዝ እንደሆንኩ ተነገረኝ በማርያም ቀን የቅዱስ ሚካኤል ፈጣን ምልጃ የእመቤቴ ዘላለማዊ ፍቅር እረዳኝ አባታችን አቡነ እጨጌ ዮሀንስን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን🙏🙏🙏 ከባድ የእርግዝና ህመም አለብኝ በሰዉ አገር ህመሙ ሳይፀናብኝ በሰላም ስላሴዎች የሰጡኝን ጤነኛ ልጅ እንድገላገል የእግዚአብሔር ፈቃድ ይሁን እናታችን ማርያም አባታችን አቡነእጨጌ ዮሀንስን ቅዱስ ሚካኤል ቅዱስገብርኤል መላእክት ፃድቃን ሰማእታት ክብር ምስጋና ይግባቸዉ አሜን እባክህ መስክርልኝ🙏

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ethiopian Political News posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share