ለትዳር ሽምግልና ልኮ ተቀባይነት ያላገኘው ግለሰብ የፈለጋትን ሴት ስድስት ቦታ በጥይት መትቶ ጉዳት አደረሰ ።
ለትዳር ሽምግልና ልኮ ተቀባይነት ያላገኘው ግለሰብ የፈለጋትን ሴት ስድስት ቦታ በጥይት መትቶ ጉዳት አደረሰ ።
በተፈጥሮ ሁለት እጅ የሌላት አጃኢባ ሰርብራይዝ ተደረገች !
ዬኒ መጋኛ ኡስታዝ አቡሀይደርን በአንድ ጥይት ነው ሬሳህን የማንከባልልህ እያለ ነው !
#ሼር #ሼር #ሼር
እህታችን ዚነት በቀለ በሼፍ ሙያ የምትተዳደር ና ቤተሰቦቻን የምትረዳ ጠንካራ ሰራተኛ የነበረች ሲሆን ከ2 አመት በፊት የ አይኖቿን ብርሀን አጥታለች ።
የተለያየ የህክምና አማራጮችን ብትሞክርም ለውጥ ባለመኖሩ ውጭ ሀገር ዱባይ ሂዳ ህክምና ማድረግ እንዳለባት ሀኪሞች ነገረዋታል። ለህክምናም የሚያስፈልገው 5,000,000 (አምስት ሚሊየን ) ብር ስለሆነ ይሄን የማድረግ አቅም ቤተሰቦቿ ስለሌላቸው ሁላችንም በቻልነው አቅም የአኖቿ ብርሀን እንዲመለስ ድጋፍ እንድርግ።
ስልክ 0972338835
ንግድ ባንክ 1000257610253
ኢፍጣር በውቢቷ መቐለ
አያልፍ የለም ሁሉ አለፈ
የደበዘዘው ደምቆ ተፃፈ !
Via Hamza
ለቤተሰብ ለመላክ ገንዘቧ የተወሰደባትን እህታችንን ልጁን የሚያውቅ ካለ ሼር በማድረግ እንተባበራት ።
ቤተሰብ ተቸግሮ ልኮ ለፍተው አጠራቅመው ገንዘባቸውን የምትበሉ አላህ ይፍረዳችሁ !
#ethiopia #RidanHayat #saudiarabia
ልጅ መስኡድ ቁርአን ሲቀራ ተመልከቱ !
አሏህ ያሳድገው
ታላቅ የሆነ የዳዓዋና የገቢ ማሰባሰቢያ የቴሌቶን ፕሮግራም !
ጥር 14/2015 በሰሜን ወሎ ዞን አስተዳደር በምትገኝዋ በመርሳ ከተማ 04 ቀበሌ ወረላሎ ላይ እየተገነባ ያለውን በዲዛይን ዓይነቱ የመጀመሪያ የሆነውን አል አቅሷ መስጅድን ኑ በጋራ እንገንባ ።
ታላላቅ ዳዒዎች ፕሮግራሙን ያደምቁታል። ጥር 14 መርሳ አባገትየ መቅረት አለ መታደል ነው።
በተጨማሪም በሳውዲ አረቢያ ለሚኖር ማንኛውም ኸይር ስራ የሚወድ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሙ በሳውዲ አረቢያ የመርሳ ኮሚኒቲ የሚዘጋጅ ስለሆነ ታላቅ የሆነ የዳዓዋና የገቢ ማሰባሰቢያ የቴሌቶን ፕሮግራም ተሳታፊ ይሁኑ ።
በተጨማሪም በየትኛውም ሀገር ለምትኖሩ ኸይር ስራ የሚወድ ሁሉ የገቢ ማሰባሰቢያ ፕሮግራሙ ላይ በአካል መገኘት ለማትችሉ በያላችሁበት ሁናችሁ በባንክ መላክ ትችላላችሁ ።
የኮሚቴው ጥምር አካውንት
አባይ ባንክ 6317413691930016
ዳሽን ባንክ 2927923302811
ንግድ ባንክ 1000475960843
አዋሽ ባንክ 01425804313300
ዶ/ር አብይ በ400 ቢሊዬን የሚገነባው የጫካ ሀውስ
ውይ ስደት ያ አላህ እንዴት አንጀት ይበላሉ
! አሏህ ይድረስላቸው።
#ስደት
ለሰላም የተከፈለ መስዋዕትነት ! Dr Abiy Ahmed
በፍቅር አጋር አላምንም ….# መንሱር ጀማል
ምን አይነት ትውልድ ነው በአሏህ የተፈጠረው? እርስ በርሱ የሚገዳደል
ማር የሆነች ህፃን ማርያማዊት!
#donkeytube
ለምኛቸዋለሁ እባካችሁን ብየ .... የዶ/ር አብይ መደመጥ ያለበት ንግግር!
#DrAbiyAhmed
እኚህ አባታችን እንዴት ያሳዝናሉ በአሏህ!
በየቤታችን ያሉ አቅመ ደካሞችን በቻልነው አቅም እንርዳ!