Ebrahim leja

Ebrahim leja Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Ebrahim leja, Record Label, .

23/09/2023
23/09/2023

አንቺን እስካወቅኩበት ጊዜ ድረስ ውበት ምን እንደሆን አላውቅም
የሰው ልጅ ምን ያህል ማማር ይችላል የሚለውን እስባዬን አንቺ አዛባሽው
ማማር የሚለው ቃል አንቺ እንደሆንሽ እና ቁንጅና ብዬ ሳስብ አንቺ ትዝ እንድትዪኝ አድርገሻል

ከሳር ቤት ወደ ብስራተ ገብሬል በሚወስደው መንገድ ላይ ክንዴን እቅፍ አድርገሽ ወክ ስናደርግ ጀነት ገብቼ ከጀነትዋ ሁረል አይን ጋር በጀነት ጎዳና ላይ ወክ እያደረኩ እንደሆነ ይሰማኛል
ግን አልሞትኩም እኮ !
ምናልባት ሞቼስ ቢሆን ?
🤔

ግን እንደው ሞትኩ እንበል
ታድያ በየትኛው ፅድቅ ስራዬ ነው አንቺ ለኔ የተገባሽው ?

አይ እሱማ አልሞትኩም 😎

ጎፋ ሚባል ሰፈር ባንቺ ነው የሰፈር ማእረግ ያገኘው
እንጂ መጠሪያነቱ በጀርመን አደባባይ ነበር
ታሪክ እንደ ሰማነው ከሆነ ወደ ጀርመን በጫነ ታክሲ ተሳፍረሽ "ረዳት ከቻልክ እዚህ ጋር አውርደኝ " ትህትናሽ ያስደነገጠው ሹፌር ፀበል ሜዳ ጋር ገጭ አርጎ እንዳቆመው "አላህ ይስጥልን ሀቢቢ "ብለሽ ስትወርጂ አስራ አንዱም ተሳፋሪ ተከትሎሽ ሲወርድ ነው አሉ እዛጋ በቃ ታክሲ ተራ ይሁን ተብሎ የተሰየመው ይባላል ፣ አንቺ ግን ኣልነገርሽኝም

ቢሆንም መልካም ሰው ነሽ
አታወሪም ግን እሰማሻለው

25/03/2022

ታላቁ ወር

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Ebrahim leja posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share