Tsion Girma

Tsion Girma Journalist | Founder of Enbilta newspaper | International Broadcaster | MULTIMED | . Opinions strictly mine.
(6)

Retweets/likes/shared links not endorsement.

ለውድ ቤተሰቦቻችን፣ ወዳጆቻችን፣ ለፌስቡክ ጓደኞቼና ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችኹ። ዕለቱን በፈገግታ ...
07/01/2024

ለውድ ቤተሰቦቻችን፣ ወዳጆቻችን፣ ለፌስቡክ ጓደኞቼና ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ፤ እንኳን ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በሰላም አደረሳችኹ።
ዕለቱን በፈገግታ እንድታከብሩት እንመኝላችኋለን። እግዚያብሔር ሰላም አላብሶ መጪውን የገና በዓል በደስታ እንድታከብሩት እንመኛለን። መልካም ገና!

Happy New Year! Lilye and Gustave thank you for hosting the incredible New Year’s Eve party! Here’s to wishing you both ...
01/01/2024

Happy New Year! Lilye and Gustave thank you for hosting the incredible New Year’s Eve party! Here’s to wishing you both an amazing 2024 filled with happiness and success! 🎉✨ #2024

Happy New Year! Lilye and Gustave thank you for hosting the incredible New Year's Eve party! Here's to wishing you both ...
01/01/2024

Happy New Year! Lilye and Gustave thank you for hosting the incredible New Year's Eve party! Here's to wishing you both an amazing 2024 filled with happiness and success! 🎉✨ #2024

በዓል እንደ ፍችው ዕረፍት እና ተድላ ደስታ ሊኾን የሚችለው፣ ከቤተሰብ እና ከወዳጅ ዘመድ ጋራ ሰብሰብ ብለው ሲያከብሩት ነው። በዚኽ መንፈስ ባይኾንም፣ በጣም ደስ ያሰኘችንን አንዲት ቀን አሳ...
29/12/2023

በዓል እንደ ፍችው ዕረፍት እና ተድላ ደስታ ሊኾን የሚችለው፣ ከቤተሰብ እና ከወዳጅ ዘመድ ጋራ ሰብሰብ ብለው ሲያከብሩት ነው። በዚኽ መንፈስ ባይኾንም፣ በጣም ደስ ያሰኘችንን አንዲት ቀን አሳልፈናል። እንዲሁ ደስ የሚሉ ብዙ ቀናት እንዲኖሩን ተመኝተን ምኞታችንንም እውን እንዲያደርግልን ጸልየናል። ለእኛ ብቻ ሳይኾን ለኹላችኁም ብዙ የትፍሥሕት ቀናትን መላልሶ ያምጣላችኹ። አሜን።

በዐማራ ክልል፣ እስከ ስድስት ወር ተፈጻሚ እንዲኾን በሚኒስትሮች ም/ቤት የታወጀውና ዛሬ ሰኞ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የጸደቀው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ፣ “ካለፉት አምስት ዓመታት ስሕተቶቻችን ...
15/08/2023

በዐማራ ክልል፣ እስከ ስድስት ወር ተፈጻሚ እንዲኾን በሚኒስትሮች ም/ቤት የታወጀውና ዛሬ ሰኞ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የጸደቀው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ፣ “ካለፉት አምስት ዓመታት ስሕተቶቻችን ያለመማራችን ውጤት ነው፤” ሲሉ፣ የቀድሞው የዐማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው፣ ተቃውሟቸውን ገለጹ፡፡
ወቅታዊ መረጃዎችን ለመከታተል የቪኦኤ ዐማርኛን ገፅ ይከታተሉ። 👇

በዐማራ ክልል፣ እስከ ስድስት ወር ተፈጻሚ እንዲኾን በሚኒስትሮች ም/ቤት የታወጀውና ዛሬ ሰኞ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የጸደቀው የአስቸኳይ ጊዜ ዐዋጅ፣ “ካለፉት አምስት ዓመታት ስሕተቶ...

Sayatye, Congratulations on your well-deserved graduation! I am beyond proud of you and all the hard work you've put in ...
02/08/2023

Sayatye,
Congratulations on your well-deserved graduation! I am beyond proud of you and all the hard work you've put in to reach this incredible milestone. You have shown dedication, determination, and an unwavering commitment to your studies, and it's truly inspiring to see you succeed. Celebrate this moment to the fullest, as you've earned every bit of it. With lots of love and pride🎈🎉🎓 Betty Demissie Betesho, thank you for sharing these beautiful pictures. አንቺም ሀኒቾም እንኳን ደስስስስ አላችሁ❤️

Address


20910

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Tsion Girma posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Tsion Girma:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share