Agan Tullo

Agan Tullo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Agan Tullo, News & Media Website, .

Mooraancho soqqamaancho shooma yaa, daga shaate!
29/12/2023

Mooraancho soqqamaancho shooma yaa, daga shaate!

አለታ ወንዶ እና ጩኮ ወረዳዎችን ዘርፎ ሀዋሳ ብዙ ቪላ ቤቶችን የገነባ የሌቦች አለቃ የኪራይ ሰብሳቢዎች ቁንጮ እንግዳ የሚባል ሰው እኚ ናቸው::
23/12/2023

አለታ ወንዶ እና ጩኮ ወረዳዎችን ዘርፎ ሀዋሳ ብዙ ቪላ ቤቶችን የገነባ የሌቦች አለቃ የኪራይ ሰብሳቢዎች ቁንጮ እንግዳ የሚባል ሰው እኚ ናቸው::

እንደ እራሳቸው አቅመ ደካማ አቅመ ደካማ መርጦ ወደ ላይ እየላኩ ሲዳማን ያሳፍራሉ!!
10/11/2023

እንደ እራሳቸው አቅመ ደካማ አቅመ ደካማ መርጦ ወደ ላይ እየላኩ ሲዳማን ያሳፍራሉ!!

04/11/2023

ፋርማ ኮሌጅ የማስትሬት ዲግሪ ፋብሪካ ከፈተ እንደ? የት አለ ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ?

ሙሰኛው እና ቀጣፊው አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ልጆችን እስር ቤት እያጎረ ደሴ ሄደው ሲያሽቃብጥ እዩት!
21/10/2023

ሙሰኛው እና ቀጣፊው አቶ ደስታ ሌዳሞ የሲዳማ ልጆችን እስር ቤት እያጎረ ደሴ ሄደው ሲያሽቃብጥ እዩት!

25/09/2023

የዳዬ ከተማ ኦዲት ግኝት አጀንዳ አቅጣጫ የተቀየረበት ምስጥር ዛሬ ተጋልጧል።

የዳዬ ከተማ ኦዲት ጉዳይ መላው ሲዳማ ህዝብ የክልሉ ኦዲት ለክልሉ ምክር ቤት ያቀረበውን በSMN ሁሉም ሰምቶ ውጤት እየተጠባበቀ ያለ ጉዳይ ነው❗

በዳዬ ኦዲት ጉዳይ ተጠያቂ መሆን የሚገባቸው ሌባውና የሌቦች አለቆች

1. አቶ መኩሪያ መርሻዬ
2. አቶ ደምሴ ዳንጊሶ
3. አቶ ተሰማ ወንድሙ
4. አቶ ከበደ ቃምባቾ
5. አቶ ሠይፉ ደበበ
6. አቶ ታሻ ቦካ
7. አቶ በቀለ ቱንሲሳ ናቸው።

በዋናነት እነኝህ የወንጀሉ ተዋናዮች ከስልጣን ተነስተው በህግ መጠየቅ ስገባቸው አሁንም ይባስ ተብለዉ ለከፍተኛ ስልጣን ማስቀመጥ ህዝብን መናቅ ነው❗

በዳዬ ከተማ ዉስጥ አቶ መኩሪያ መርሻዬ በመራበት ወቅት የተፈጸሙ ምዝበራዎች ከብዙ በጥቂቱ

1. ተከፋይ ለመከላከያ፣ ለልማት፣ ለኦሞ፣ ለSDC፣ ለጡረታ ወዘተ ተብሎ ተሰብስቦ ሳይከፈል ተበልቶ የቀረና በክልሉ ኦዲት የተረጋገጠ 36 ሚሊዮን ብር ገቢ እንድሆንና ይህንን የፈጸሙ ሌቦች በህግ ጭምር እንድጠየቁ ነው❗

2. በህገወጥ ነዳጅ ፣ህትመት ፣መስተንግዶ ፣ስልጠናና አበል የተመዘበረው 6.9 ሚሊዮን ብር በኦዲት የተረጋገጠው ገቢ እንድሆንና ይህንን የፈጸሙ ሌቦች በህግ ጭምር እንድጠየቁ ነው ❗

3. በህገወጥ ጨረታ አለአግባብ የተበላው 3.4 ሚሊዮን ብር በኦዲት የተረጋገጠው ገቢ እንድሆንና ይህንን የፈጸሙ ሌቦች በህግ ጭምር እንድጠየቁ ነው ❗

4. ለወጣቶች መዝናኛ ማዕከል ሀዋሳ ዩኒቨርስቲ ዳዬ ካምፓስ ለካሳ የሰጠው 3.6 ሚሊዮን ብር አለአግባብ የተበላው ገቢ እንድሆንና ይህንን የፈጸሙ ሌቦች በህግ ጭምር እንድጠየቁ ነው ❗

5. ያልጸደቀ በጀት ህገወጥ መልኩ ዝውውር ተደርጎ የተበላው 2.4 ሚሊዮን ብር ገቢ ሆኖ ይህንን ወንጀል የፈጸሙ ሌቦች በህግ ጭምር እንድጠየቁ ነው ❗

6. ያለቄ ፕሮጀክት ስም ዳግም አውጥተው የበሉት 98 ሺህ ብር ገቢ ሆኖ ይህንን ወንጀል የፈጸሙ ሌቦች በህግ ጭምርእንድጠየቁ ነው❗

የዳዬ ከተማ ህዝብ ጥያቄዎች ባጭሩ ከ1-6 ከ2013-2015 ዓ.ም ሌባው መኩሪያ ከንቲባ ሆኖ የመራባቸው ወቅት የተፈጸሙ ብልሽቶች የተበዘበዙ በብዙ ሚሊዮኖች ገንዘብ ተመላሽ እንድሆንና ወንጀሉ ተዋናዮች በህግ ቁጥጥር ስር ሆነው እንድጠየቁ እንጂ ግዙፍ ወንጀል የሰሩ አካላትን ለማዳንና ይህንን ትልቅ አጀንዳ ለመቀየርና ወንጀለኞችን ለማሸሽ የሲ/ ብ/ክ/መንግስት ከፍተኛ አመራሮች እየሰሩ ያሉት ነውረኛ ተግባር ታርክ የማይረሳዉ ነው።

ፍትህ ለዳዬ ህዝብ።
ፍትህ ለሀዋሳ ከተማ ህዝብ።
ፍትህ ለጭቁኑ ለሲዳማ ህዝብ።
!!!!!!!!! !!!!!!!!! !!!!!!

24/09/2023
ሙስና ዘወትር ተግባሩ ያደረገው ሌባው አቶ ደስታ ሌዳሞ ከስልጣኑ እንደተባረረ ከታማኝ ምንጭ ማረጋገጥ ችለናል::
17/09/2023

ሙስና ዘወትር ተግባሩ ያደረገው ሌባው አቶ ደስታ ሌዳሞ ከስልጣኑ እንደተባረረ ከታማኝ ምንጭ ማረጋገጥ ችለናል::

17/09/2023

በሲዳማ ክልል ውስጥ ጎሴኝነት መዋቅራዊ ሆኗል የምንለው በምክንያት ነው❤

ጉድ ሳይሰማ መሰከረም አይጠባም አሉ የሀገር ሰው‼

በሲዳማ ክልል መዋቅር ኢኮኖሚ/ፋይናንፍ ብሮ ላይ ብቻ
1. የሲዳማ ክልል ት/ቢሮ ፋይናንስ ኃላፊ የነነ ላላሞ #የአቶ ደስታ ለዳሞ ዘመድ
2. የሲዳማ ክልል ከተማ ልማትና ቤቶች ፋይናንስ ኃላፍ አየለ አላካ #የአቶ ደስታ ለዳሞ ዘመድ
3. የሲዳማ ክልል የእርሻና ተፈጥሮ ቢሮ ኃላፍ አቶ ቡርቃ ቡናር #የአቶ ደስታ ለዳሞ ዘመድ
4. የሲዳማ ክልል ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ አቶ ታርኩ ሾና
#የአቶ ደስታ ለዳሞ ዘመድ
5. የሲዳማ ክልል ዋና ፋይናንስ ምክትል ኃላፍ አቶ በዛብ #የአቶ ደስታ ለዳሞ ዘመድ
6. የሲዳማ ክልል ሥራ ፈጠራ ኢንተርኘራይዝ ፋናንስ ኃላፍ አቶ ብርሃኑ ያዕቆብ #የአቶ ደስታ ለዳሞ ዘመድ
ሌሎች ቢሮዎች የቀሩ ከልልና የሀዋሳ ከተማ አስተዳደር ቀጣይ መረጃ አናስቀርባለን።

22/08/2023

እማ
Breathtaking culture and nature 🛖🛖🛖🛖🇪🇹

𝚅𝚒𝚜𝚒𝚝 𝙶𝚞𝚛𝚊𝚐𝚎🛖🫶
𝙑𝙄𝙎𝙄𝙏 𝙀𝙏𝙃𝙄𝙊𝙋𝙄𝘼🇪🇹❤️🫶
𝙳𝚒𝚜𝚌𝚘𝚟𝚎𝚛 𝚃𝚑𝚎 𝙱𝚎𝚊𝚞𝚝𝚒𝚏𝚞𝚕 𝚗𝚊𝚝𝚞𝚛𝚎 𝚊𝚗𝚍 𝚌𝚞𝚕𝚝𝚞𝚛𝚎.
𝙨𝙝𝙖𝙧𝙚 𝙪𝙣𝙛𝙤𝙧𝙜𝙚𝙩𝙩𝙖𝙗𝙡𝙚 𝙢𝙤𝙢𝙚𝙣𝙩𝙨.. 𝙬𝙞𝙩𝙝 𝙮𝙤𝙪𝙧 𝙛𝙧𝙞𝙚𝙣𝙙𝙨.
𝕐𝕠𝕦 𝕨𝕚𝕝𝕝 𝕖𝕟𝕛𝕠𝕪 𝕥𝕙𝕖 𝕨𝕒𝕣𝕞 𝕨𝕖𝕝𝕔𝕠𝕞𝕚𝕟𝕘 𝕠𝕗 𝔾𝕦𝕣𝕒𝕘𝕖 𝕤𝕠𝕔𝕚𝕖𝕥𝕪....

21/08/2023
ጀግናው ሽፈራው ገለል በመደረጉ ከፍተኛ ተጎጂ እንጂ ተጠቃሚ አይደለንም።።።።።።።።።።።።።አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በኢህኣደግ ውስጥ ከፍተኛ ስልጣን ላይ ከነበሩ ሁለ ገብ እውቀት ካላቸው አመራር ው...
20/08/2023

ጀግናው ሽፈራው ገለል በመደረጉ ከፍተኛ ተጎጂ እንጂ ተጠቃሚ አይደለንም።
።።።።።።።።።።።።
አቶ ሽፈራው ሽጉጤ በኢህኣደግ ውስጥ ከፍተኛ ስልጣን ላይ ከነበሩ ሁለ ገብ እውቀት ካላቸው አመራር ውስጥ ግንባር ቀደሙ ነው። አቶ ሽፈራው ከጓደኞቹ አቶ ደመቀ: ጸጋዬ ማሞ: ሀይለማሪያም: ተስፋዬ: ረድዋን: ሳኒ: ሞገስ: መኩሪያ: ታገሰ: ብናልፍ: መለስ አለሙ: ሙፋርያት ወዘተ የተለየ ጥፋት የለባቸውም። ባይሆን ይህ ሰው ወደፊት ሀገር ሊያስተዳድር ይችላል በሚል በኢሕአዴጋዊያን/ብልጽግናዎች ድራማ በአሉባልታ ገለል የተደረገ ምርጥ ሰው ነው። ፖለቲካ ማለት ውሸት ስደጋገም እውነት ስለምሆን እንጂ ለሲዳማና ለደቡብ የሰራው ምንድን ነው

1. የሐዋሳ ከተማ በሲዳማ እጅ እንድቆይ ያደረገው እሱ ነው። የከተማው ም/ቤት ሙሉ በሙሉ በሲዳማ እንድያዝ የገጠር 12 ቀበሌ ከሐዋሳ ጋር ማደራጀትና 30% የሐዋሣ ም/ቤት ከዞኑ ቀጥታ እንድገቡ አድርጓል። ለክልል አጀንዳ ስኬትም የመሠረት ድንጋይ አስቀምጧል። የዝህን ትርጉም ሪፈረንደሙ ወቅት የተረዳን ይመስለኛል
2. ሐዋሳ ዩንቨርስቲ ይርጋለም ካምፖስ ማስከፈት
3. ሀዋሳ ዩንቨርስቲ ዳዬ ካምፖስ ማስከፈት
4. የደቡብ ፖሊስ ኮሌጅ ይርጋለም ላይ እንድከፈት ከፍተኛ ሚና ተጫውቷል
5. ሐዋሣ ኢንዱስትሪ ፓርክ እንድሰራ ከፍተኛ ሚና ተወጥቷል
6. ምርጫ 2007 ወቅት ላይ ጠቅላይ ሚ/ሀይለማርያምን ወደ ሲዳማ በማምጣት የሥራ አጥነትን ሕዝቡ እንዲያነሣ በማድረግ የይርጋለምና በሁዋላም በንሳ ዳዬ መካከለኛ ኢንዱስትሪ ፓርክን በብስለት ያመጣ ጀግና
7. በሀገር አቀፍ 9 የተፋጠነ የጤና ሜዲካል ዶክተሮችን ከሚያሠለጥኑ ኮሌጆች አንዱ የሆነውን የይርጋለም ሜዲካል ኮሌጅ ያመጣ
8. በወቅቱ የነበሩ የዞኑ አስተዳደር አካላት ስላልተቀበሉ እንጂ ይርጋለም አጠቃላይ ሆስፒታል በፌዴራል ጤና ጥበቃ ስር ከፍተኛ ማቴሪያል እንዲያገኝ አደረጃጀት አስጠንቶ ነበር
9. ከሐገረሰላም መገንጠያ እስከ ዳዬ ቀጥሎም ጭረ ድረስ:
10. ከሞሮቾ-ባሌላ-ዲንቱ-ሶዶ አስፋልት እንድሰራ የድርሻውን የተወጣ በሳል መሪ
11. ከቱላ አንስቶ አርቤጎና የሚሄደው መንገድ እሱ የክልሉ መሪ በነበረ ጊዜ በጽሑፍ የጠየቀው ነበር
12. ሲዳማ በፌዴራል እና በአዲስ አበባ ተመጣጣኝ ውክልና እንዲያገኝ አድርጎ ነበር። አሁን ላይ የተቀለበሰ ብሆንም
13. የደቡብ መሪ እያለ በወቅቱ የነበረውን 134 ወረዳ ከነክላስተሩና መንደሩ የሚያውቅ ጀግና
14. አንባቢና ራሱን ከአለም ፓለትካ ጋር የሚያስማማ የትኛውም መድረክ ላይ በብቃቱ የሚያኮራ ኢትዮጵያዊ
15. በእምቅ አቅሙ ከወረዳ አንስቶ እስከ ጠቅላይ ሚነስትር ዕጩነት የደረሰ
16. የኢህአዴግ ጽ/ቤት ሀላፊ እያሌ ደቡብ ክልል በሚኒስቴርነት ተመጣጣኝ ውክልና እንዲያገኙ አድርጓል
17. የሲዳማ ቡና አብቃይ አርሶ አደሮች በደላላ እንዳይበዘበዙ በማሰብ ጠንካራ ዩኒየን እንድያደራጁና ሐዋሳ ላይ ለፎቅ የሚሆን ቦታ እንዲያገኙ አድርጓል
18. የሲዳማ ሱሙዳን በከፍተኛ ትንቅንቅ አሰርቷል። ቦታውን የኦርቶዶክስ ቸርች አንዳንድ ጸረ ሲዳማ የሆኑ "ሀይማኖተኛ ፖለቲከኞች" እስከ ጠቅላይ ሚኒስቴር መለስ ድረስ ሄደው "ከቤተክርስቲያን ፊት ለፊት ጣኦት ልተክልብን ነው" ብለው የከሰሱት ብሆንም በድል አሸንፎ ሱሙዳውን አሰርቶ አስመርቋል
19. ከአቶ ደሴ ጋር በመሆን ጉዱማሌ ላይ ደረጃውን የጠበቀ ፓርክና ሕንፃ እስከ ዲዛይን አድርሷል። አሁን እየተንገዳገደ የሚገኘውን።
20. ሀዋሳ አለምአቀፍ ስታዲየም
21. ሐዋሣ አየር ማረፊያ ሞሮቾ ላይ አስጠንቶ የጨረሰውን የአካባቢው አመራር አጨራረስ ላይ በፈጠሩት ስህተት ወደ ወንዶ ጥቃ ዞሯል
22. ሀዮለ አዳሪ ሞዴል ትምህርት ቤት/ሀዋሣ ከተማ ውስጥ
23. ሎካ አባያ ብሔራዊ ፓርክ
24. የአዋዳ- ቦርቻ የንጹህ ውሀ ፕሮጀክት።
25. ጉዱማሌን ማካለልና የአጥር ግንባታ።
26. በንሳ ኤፍ ኤም
27. የፋና የሲዳምኛ ስርጭት ከሻሸመኔ ያስጀመረ።
28. ፍቼ ጫምባላላን ለቅርስነት ለማስመዝብ ከጥንስሱ ጀምሮ አስፈላጊው ሁሉ ዶክመንት በዞኑና በክልሉ ባሕልና ቱርዝም ቢሮ አማካይነት ለቅርስ ጥናትና ጠበቃ ባለስልጣንና ለዩኔስኮ ያስላከ: ያስገመገመ: እና እስከ ምዝገባ ያደረሰ ጀግና ነው። ከሁሉም በላይ
እንደ አዲስ የተቀጣጠለውን የክልል ጥያቄ ሀሳብ ያመነጨና በብቃት የመራ። ይህንን ሁሉ ሥራ በሁዋላ ከመጡ ወጣቶች በስተቀር ሁሉም ሲዳማ ያውቃል። ላለፋት 3ና 4 አመታት ሲዳማ በልማት ኋላ ቀርታለች: ስራ አጥነት በከፍተኛ ሁኔታ ተስፋፍቷል፡ ተላላኪ ክልል ሆኗል።

#የዝህን ጀግና ውለታ ለታሪክ መዝግቡ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Agan Tullo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share