Sheger Time

Sheger Time Mujib Amino followers.

11/06/2024

የሕይወት ዘመን ምኞትዎን ከእኛ ጋር ያሳኩ!

ታዛዥነት ከምእመናን ጸሎት እና ናፍቆት ጋር በሚዋሃድበት ቦታ መገኘት ሲሹ .... ከ መልዕክተኛው ሀገር ተገኝተዉ "ለበይከሏህ" ማለትን ሲመኙ ... የህይወት ዘመን ምኞትዎ የሆነውን የዑምራ ጉዞ በእውቀትና በመንፈሳዊ ከፍታ ታጅበው ያሳኩ ዘንድ ድርጅታችን ስታር ትራቭል ከአሊፍ ትራቭል ጋር እነሆ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ያበስራል። የዑምራ ጉዞዎን የማይረሳ ለማድረግ ከሐምሌ 25 እስከ ነሐሴ 5 ፤ ጊዜ በማይሽረው ወርቃማ ብርሃን በተዋበችው መካ 7 ቀናት እና የአምልኮ ምልክት በሆነችው መዲና 3 ቀናትን ከተወዳጆቹ ሸይኽ አህመድ አወሉ እና ከኡስታዝ ናስር አሊ ጋር ልዩ ልዩ የዒባዳ ተግባራት የተካተቱበት ጉዟችንን በ79,000 ብር ብቻ ይቀላቀሉ።

ነፃ የኡምራ አደራረግ መመሪያና ነፃ ቦርሶ፣ ሙሉ የቪዛ አገልግሎት ፣ የደርሶ መልስ ትኬት ፣ ከጉዞ በፊት ስልጠና ፣የዳዕዋ ፕሮግራሞች ፣ጉብኝት እና ዘመናዊ ባስ ለሁሉም ቦታ በ79,000 ብር ብቻ አዘጋጅተናል።

ስታር ትራቭል ከአሊፍ ትራቭል ጋር በመተባበር
አድራሻ ሳር ቤት

ለበለጠ መረጃ :
📲0935444454 /
📲0929517373 ይደውሉ

04/06/2024

የዑምራ ጉዞ ጥቅል- በቅርቡ

የህይወት ዘመን ምኞትዎ የሆነውን የዑምራ ጉዞ በእውቀትና በመንፈሳዊ ከፍታ ታጅበው ያሳኩ ዘንድ ድርጅታችን ስታር ትራቭል እነሆ ዝግጅቱን ማጠናቀቁን ያበስራል።

የዑምራ ጉዞዎን የማይረሳ ለማድረግ በመካና መዲና የሚናፈቁ ልዩ ልዩ የዒባዳ ተግባራት የተካተቱበት ጉዟችንን ይቀላቀሉ።

ስታር ትራቭል ከአሊፍ ትራቭል ጋር በመተባበር
አድራሻ ሳር ቤት
ለበለጠ መረጃ : 📲0935444454 /📲0929517373 ይደውሉ

18/05/2024

ኢና ሊላህ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን !

በጎንደር በግፍ የተገደሉት የመስጂድ ኢማም ሸይኽ ሲራጅ አብድሬ እኚህ ናቸዉ!

በአማራ ክልል በማዕከላዊ ጎንደር ደንቢያ ወረዳ አየንባ ቀበሌ የመስጂድ ኢማም የሆኑት ሸይኽ ሲራጅ አብድሬ በግፍ ተገድለዋል::

አሏህ(ሱ.ወ) ይዘንላቸዉ። አሚን🤲

05/04/2024

ክቡርነትዎ -የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ::
ያማረ ጁምዐ

📸Ahmed Nega

23/01/2024

የመረጥነዉ መንግስት•••

•••❝የመረጥነዉ መንግስታችን ቀሪ የስልጣን አመታቶች አሉት። የጀመራቸዉን የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች ለሕዝባችን ተደራሽነታቸዉ የሚፋጠንበት፣ የሠላም፣ የደህንነት፣ ከአከባቢ ወደአከባቢ ያሉ የመዘዋወር እክሎች በአፋጣኝ የሚሻሻሉበት፣ የማህበረሰብ አቀፍ ግንኙነት የሚጎለብቱበት፣ የድህነት ቅነሳ ላይ የሚሰራበት፣ ፍርድ ቤት፣ የደህንነትና የፖሊስ ተቋማት ገለልተኝነትና የዉሳኔ አፈጻጸም እመርታን የሚያሳዩበት፣ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ድርጅቶች ኪራይ ሰብሳቢነታቸዉና የሙስና ክንፎቻቸዉ የሚኮነደሹበት አሰራር ዝርጋታ፣ ...በአጠቃላይ ሀገራችን በኢኮኖሚያዊ፣ በማህበራዊና በፖለቲካዊ ዘርፎች የሕዝቦችን ፍትሐዊ ተሳትፎና ጥቅም አስጠብቆ ለመጓዥ ቃል የተገባዉ የምርጫ ቅስቀሳ በይበልጥ ወደተግባር እንዲለወጥ እንሻለን።

ይሕ ሆኖ ሳለ በሕዝብ የምርጫ ካርድ የሚመራ መንግስትን በጠመንጃ ኃይል አወርዳለዉ ብሎ መንቀሳቀስ ሕገ ወጥና ሕገ መንግስታዊ ጥሰት ከመሆኑ ጋር፤ በጠመንጃ መንግስትነትን የያዙ አስተዳደሮች ያለፉባቸዉን ታሪካዊ የሰላም እጦት፣ የኢኮኖሚ ዉድቀት፣ የድህነት ተምሳሌትነት... ወዘተረፈ አለማወቅም ጭምር ነዉ።❞•••

Mujib Amino

31/12/2023
29/11/2023

ስልጠና 🥊የሚፈልግ 💪🏻ላይክ ያድርግ👍

29/11/2023
05/10/2023

የኢፌዲሪ ፀረ ሙስና ኮምሽን Federal Ethics and Anti-Corruption Commissionአቶ ሸምሰዲን አንሲ ላይ ምርመራ እንዲያደርግ ስለመጠየቅ።

የኢፌዲሪ ፀረ ሙስና ኮምሽን ይህን አቶ ሸምሰዲን አንሲ የተባለ ግለሰብ በቁጥጥር ስር አዉሎ አስፈላጊዉን ምርመራ እንዲያደርግ ስንጠይቅ፤ የተለመደ ተቋማዊ ትብብራችሁን በመተማመን ነዉ።

የመኪና ታርጋ ቁጥር
አ.አ ኮድ 2
57572

05/10/2023

የአዲስ አበባ ሙስሊም ነዋሪዎች በሙሉ ፊታችሁን የእናንተ ወደሆነዉ አል አንሲ መስጂድ አዙሩ!

••••••••••••••••••••••••••••••
Mujib Amino

የአል አንሲ መስጂድ ዋነኛ አስተዳዳሪዉ የአከባቢዉ ሕዝበ ሙስሊሙ እንጂ አቶ ሸምሰዲን እንዳልሆነ አጠቃላይ ሂደቱ ያስረዳል።

ለወራት የፈጀንበት የምርመራ ሂደትም የመጨረሻ ዉጤት የሚያስገነዝበዉ አስተዳዳሪነቱን የአከባቢዉ ሙስሊም ማሕበረሰብ መረከብ እንዳለበት ነዉ።

በመሆኑም እኛ በተፈለገዉ ቦታና ጊዜ ከጎናችሁ በመቆም ፍትህን እንደምናስረክብ እዉቃችሁ ሠላማዊ ትግላችሁን እንድትቀጥሉና፣ በአዲስ አበባ መጅሊስ በኩል ያለዉን ሁኔታ በአስቸኳይ አሳልጠን ተገቢዉን አካሄድ እንደምናሰምር እንገልጻለን።

03/10/2023

New constitution

02/10/2023
30/09/2023
29/09/2023

ሙጂብ አሚኖ ፣አህመዲን ጀበል
ሁሌም ከአክራሪዉ ቡድን ልሳን የማይጠፉ ስሞች

በርካታ ጊዜያት የስም ማጥፋት ዘመቻዎች ቢደረጉብኝም፤ ሽብርተኛም ጭምር እየተባለ ሀሰት ቢያርከፈክፉብኝም ከአረፋነት የዘለለ ሚና አይኖረውም።

ውሸቱ ግዝፈቱ የቱንም ያህል ቢሆንም፣ በእውነት ፊት የመቆም ኃይል የለውም። ጊዜያዊና አርቴፊሻል ነው። በጨለማ እንጂ በብርሃን ይከስማል! •••

ፓ ፥ትንታኔ😂

የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸናን Worku Gachena-ወርቁ ጋቸና የፌስቡክ ገጽ ይወዳጁ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ከቅርብ ዓመታት...
26/09/2023

የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸናን Worku Gachena-ወርቁ ጋቸና የፌስቡክ ገጽ ይወዳጁ

አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ (AI) ከቅርብ ዓመታት ወዲህ በህይወታችን ውስጥ ያላው ወሳኝ ሚና እየጨመረ መጥቷል።ተጽእኖው በተለያዩ ኢንዱስትሪዎች እና ዘርፎች ላይ በብዛት እየተስተዋለ ነው። ከጤና አጠባበቅ እስከ ፋይናንስ፣ ከትራንስፖርት እስከ ንግ ፣ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ የምንኖርበትን እና የምንሰራበትን መንገድ እያሻሻለ ነው፣ ይህም ህይወታችንን በማናስበው መንገድ ቀላል ያደርገዋል።

ሀገራችን ኢትዮጵያ በዚሁ በአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ዘርፍ በመታገዝ የጤና፣ ግብርና፣ ትምህርት፣ ፋይናንስ እና ሌሎች የስራ መስኮችን ማዘመንና ዉጤማ ለማድረግ እየተጉ የሚገኙትን የኢትዮጵያ አርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ኢንጂነር ወርቁ ጋቸናን የፌስቡክ ገጽ ይወዳጁ።

Mujib Amino

የኢንጂነር ወርቁ ጋቸና የፌስቡክ ገጽ ማስፈንጠሪያ
https://www.facebook.com/workugachenaofficial?mibextid=LQQJ4d

25/09/2023

ልጥፉ እንዲነሳ አድርገናል!

ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት Ethiopian Press Agency /የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት/የስራ ኅላፊዎች ጋር ባደረግነዉ ንግግር መሰረት በገጻቸዉ ላይ አስፍረዉት የነበረዉን ልጥፍ እንዲነሳ አድርገናል። እናመሰግናለን።

19/09/2023

የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮምሽን አብቹ ነጋሳን በአፋጣኝ ለህግ አቅርቡ! የማታቀርቡ ከሆነ እርምጃ መዉሰድ ኀይማኖታዊ ግዴታችን ነዉ!
••••••••••••••••••••••••••••••
Mujib Amino

Abbichuu Nagaasaa (አቢቹ ነጋሳ ) የፌስቡክ ስሙ ነው። ሌት ተቀን Lelloo Nagaa (ሌሎ ነጋ ) ከምትባል ባለቤቱ ጋር በመሆን ኢስላምንና ሙስሊሙን ህብረተሰብ ስም ሲያጠለሹ ነዉ የሚታወቁት።

ታላቁን ነብይ ሙሀመድ ሰ.ዐ.ወ ክብርን ለማዋረድ፣ ስድብና ዘለፋ ፈጽሟል። እንዲህ ያለ ነዉር በማስተባበል፣ በይቅርታ፣ ...በየትኛዉም አይነት መንገድ አይቀልም፣ አይፈታም።

አድራሻው በአዲሱ ሸገር ሲቲ ሱሉልታ ተብሎ በሚታወቀዉ ልዩ ቦታው ኸጅማ ነዉ። ከዳሽን ባንክ በስተጀርባ አንድ ሱቱዲዮ እንዳለዉ ይነገራል። ስልክ ቁጥሩም 📲0913270202 ይህ ነው።

ይህ ነዉረኛ ረሱል(ሰ.ዐ.ወ) ለማንጓጠጥ በልቡ የፈራዉን የጥላቻ ፍሬ ከበተነ ወዲህ ገጹ ላይ ያሰፈረዉን ልጥፍ ከቆይታዎች ቡኃላ አንስቶታል። ልጥፉን ካጠፋ ቡኃላም የፌስቡክ አካዉንቱን Deactive በማድረግ ከላይ የተገለጸዉንም ስልክ ቁጥር ዘግቷል።

ለጊዜዉ ስልኩን በማጥፋት ለመሰወር ቢሞክርም፣ በኦሮሚያ የምትኖሩ በተለይም በሸገር ሲቲ (ሱሉልታ) መግቢያ መዉጫዉን በመፈለግ ለሕግ እንድታቀርቡ እንገልጻለን።

የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮምሽን ይህን ነዉረኛ ግለሰብ በአፋጣኝ ለሕግ የማቅረብ ስራ ካልሰራ ማህበረሰባችን ለሚወስደዉ ማንኛዉም እርምጃ ኀላፊነቱን የማንወስድ መሆኑን እናሳዉቃለን።

N.B (ረሱል(ሰ.ዐ.ወ)ምን በቃላት ያነወረበትን አርፍተ ነገር ለክብራቸዉ ስል አለጠፍኩትም።)

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sheger Time posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share