የደቡብ ጉዳይ:-

  • Home
  • የደቡብ ጉዳይ:-

የደቡብ ጉዳይ:- information
(1)

የኋይትሃውስ ጉዞ ለቀድሞው ፕሬዚዳንት የቀና እየሆነ ይመስላል********************************የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤቶች ወደ ኋይትሀውስ የመግባት ፉክክሩን ከፍ አድ...
06/11/2024

የኋይትሃውስ ጉዞ ለቀድሞው ፕሬዚዳንት የቀና እየሆነ ይመስላል
********************************

የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ውጤቶች ወደ ኋይትሀውስ የመግባት ፉክክሩን ከፍ አድርገውታል።

አሁን ላይ ውጤቱ በሰባቱ ግዛቶች ሳይወሰን እንደማይቀር እየተገለፀ ቢገኝም እስካሁን ባለው የድምፅ ቆጠራ ሂደት ዶናልድ ትራምፕ 248 ድምጽ ስለማግኘታቸው እየተዘገበ ነው።

የዴሞክራቷ ካማላ ሀሪስ ደግሞ 214 ድምጽ ማግኘታቸው ነው የተዘገበው።

የፕሬዚዳንታዊ ፉክክሩ አሁንም ከፍተኛ እንደሆነ ቢቀጥልም ትራምፕ የማሸነፍ እድላቸውን ከፍ አድርገውታል።

06/11/2024
𝐂𝐢𝐯𝐢𝐥𝐢𝐳𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐬 𝐖𝐡𝐨𝐬𝐞 𝐍𝐚𝐦𝐞𝐬 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐠𝐞𝐝𝟏. 𝐌𝐞𝐬𝐨𝐩𝐨𝐭𝐚𝐦𝐢𝐚 𝐭𝐨 𝐈𝐫𝐚𝐪Historical Background: Mesopotamia, often referred to as the "Cra...
27/10/2024

𝐂𝐢𝐯𝐢𝐥𝐢𝐳𝐚𝐭𝐢𝐨𝐧𝐬 𝐖𝐡𝐨𝐬𝐞 𝐍𝐚𝐦𝐞𝐬 𝐂𝐡𝐚𝐧𝐠𝐞𝐝

𝟏. 𝐌𝐞𝐬𝐨𝐩𝐨𝐭𝐚𝐦𝐢𝐚 𝐭𝐨 𝐈𝐫𝐚𝐪
Historical Background: Mesopotamia, often referred to as the "Cradle of Civilization," is located between the Tigris and Euphrates rivers, in what is now modern-day Iraq. It was home to some of the earliest human civilizations, including the Sumerians, Akkadians, Babylonians, and Assyrians. The region was known for the development of writing, urbanization, and complex societies. Over time, the land became part of various empires, such as the Persian Empire and later the Islamic Caliphates. The name "Iraq" began to be used in the 6th century during the Sassanid Empire, and it became the official name of the modern state after the fall of the Ottoman Empire in the early 20th century.

𝟐. 𝐈𝐧𝐝𝐮𝐬 𝐕𝐚𝐥𝐥𝐞𝐲 𝐭𝐨 𝐏𝐚𝐤𝐢𝐬𝐭𝐚𝐧
Historical Background: The Indus Valley Civilization was one of the world's earliest urban cultures, flourishing around 2600-1900 BCE in what is today Pakistan and northwest India. Known for its advanced cities like Mohenjo-Daro and Harappa, the civilization developed early forms of writing, architecture, and social organization. After the decline of the Indus Valley Civilization, the region saw a series of empires and invasions, including the Maurya and Gupta Empires, and later the Islamic Caliphates. In 1947, following the end of British rule in India, the region became the independent state of Pakistan, a name that reflects the Islamic identity of the new nation.

𝟑. 𝐑𝐨𝐦𝐚𝐧 𝐄𝐦𝐩𝐢𝐫𝐞 𝐭𝐨 𝐈𝐭𝐚𝐥𝐲
Historical Background: The Roman Empire, which at its height in 117 AD encompassed much of Europe, North Africa, and the Middle East, was one of the most powerful empires in history. The city of Rome was the heart of this empire, which left a lasting legacy on law, government, architecture, and language. After the fall of the Western Roman Empire in 476 AD, the region fragmented into various kingdoms and states. The modern nation
©️

21/10/2024

Business news

የ “Ethiotelecom “ አክሲዮን እንግዛ ወይስ አንግዛ

ከሙያችን አንጻር አንዳንድ ነገር ልበልና ውሳኔውን ለእናንተ እተዋለሁ።

ኢትዮ ቴሌኮም የራሱን 10% ድርሻ፣ 30 ቢልዮን ብር ዋጋ ያላቸው 100 ሚልዮን አክስዮኖችን ለሽያጭ አቅርቧል።
በዚህም የአንዱ አክስዮን ዋጋ 300 ብር ይሆናል ማለት ነው።
ዝቅተኛው አክስዮን 33 ነው፤ ማለትም
=33*300=9,900 ብር
ከፍተኛው 3,333 ነው፤ማለትም
=3,333*300=999,900 ብር ነው ይላል።

እስኪ አዋጭነቱን ከአምናው ትርፍ አንጻር እናስላ። አምና (በ2016 በጀት ዓመት) የዕቅዱን 103.6 በመቶ በማሳካት 21.79 ቢልዮን የተጣራ ትርፍ አግኝቷል። ዘንድሮም ይህንን ትርፍ ቢደግመው ብለን እንነሳ(other things remain constant)

የዚህን 10% ስናሰላ =.10*21,790,000,000
=2,179,000,000
ይህ ለባለ አክስዮኖች ከመከፋፈሉ በፊት 10% Dividend Tax ይከፈልበታል፤ ይህም
=10%*2,179,000,000
=217,900,000

ስለዚህ የባለአክስዮኖች የሚከፋፈለው
=2,179,000,000 - 217,900,000
=1,961,100,000 ይሆናል ማለት ነው።

የዚህ Earning Per Share (EPS)
=1,961,100,000 ፥100,000,000
=19.61 ይሆናል

የዝቅተኛው ባለአክስዮን ድርሻ
=33*19.61
=647.16 ይሆናል ማለት ነው።

አክስዮን የምንገዘባትን ብር ባንክ ብናስቀምጥ (በ7% ወለድ ቢቀመጥ)
=9,900*0.07 - (9,900*0.07*0.05)
=658.35

ከባንክ ወለድ በታች አስመዘገበ ማለትም አይደል?

መደምደሚያ ፦ምናልባት እነዚህ ታሳቢዎች ከተቀየሩ አዋጭ ሊሆን ይችላል።
Kembata World Wide Media Network
Hadiya Media Network-HMN
Oromia Media Network
Ethiopian Reporter
Getu Temesgen - (ጌጡ ተመስገን)
Getahun Heramo
Addis Standard
FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.)

29/07/2024

23/07/2024

ሰውዬው አዲስ መንጃ ፈቃድ ላወጣችው ሚስቱ የደስ ደስ አውቶማቲክ መኪና ገዛላት። ሚስትዬዋ ጓደኞቿን ለማስቀናት በጠዋት መኪናዋን ይዛ ወጣች።

ማታ ላይ መኪናዋን ካቆመችበት አስነስታ ለመንዳት ተቸገረች። በዚህ ተናደደችና ባሏ ጋ ደወለች።

"ሃሎ! መኪናዋ አልሄድ አለችኝ"

"ለምን ? አዲስ መኪና ነች እኮ!"

"አላውቅም! ሜካኒክ ላክልኝ"

"ቆይ ቆይ! ትክክለኛው ማርሽ ላይ ነው ያደረግሽው?"

"ያን ያህል ጀዝባ መሰልኩህ እንዴ? ማርሹን ቀን 'D' ላይ ማታ ደግሞ 'N' ላይ አድርጌ መጠቀም አለብኝ"

"ለምን?

"D ማለት Day ማለት ሲሆን N ማለት ደግሞ Night ማለት አይደል?"

ባሻዬ! እንዲህ ዓይነት ፈተና ነው የገጠመን። ምንም ሳያውቁ እናውቃለን በሚሉ ሰዎች ተቸገርን እኮ!

22/07/2024
JUST  FOR 😂😂😂እናት እና ልጅ በታክሲ🚐 እየሄዱ ነው :: ዝናብ⛈⛈ እየዘነበ እያለ በዛ ዝናብ መንገድ ላይ በብዛት የቆሙ ሴተኛ አዳሪዎችን 👙 የተመለከተውህጻን :–"እማዬ እማዬ .. እነ...
20/07/2024

JUST FOR 😂😂😂

እናት እና ልጅ በታክሲ🚐 እየሄዱ ነው :: ዝናብ⛈⛈ እየዘነበ እያለ በዛ ዝናብ መንገድ ላይ በብዛት የቆሙ ሴተኛ አዳሪዎችን 👙 የተመለከተው

ህጻን :–"እማዬ እማዬ .. እነኝህ ሴቶች👯 ምን እያደረጉ ነው ?" ብሎ ይጠይቃታል ::

እናትም :-"ባሎቻቸው🙍‍♂ ከስራ እስኪወጡ እየጠበቁ ነው ::"
ብላ ስትመልስ

የታክሲ ሹፌሩ:-ጣልቃ ይገባና "ለምን ትዋሺዋለሽ😏 ? እውነቱን ብትነግሪው
አይሻልም🤔 ? ሴተኛ አዳሪዎች ናቸው :: ገንዘብ ከከፈላቸው ወንድ ጋር ሁሉ ይተኛሉ🙊 " ይለዋል ::

ህጻኑም:- በአድናቆት አይኑን ከፍቶ "እማዬ እውነቱን ነው ?"ሲላት

እናትም :-ሹፌሩን በጥላቻ
እየገላመጠች😏 "አዎ " ትለዋለች :: ...
..... ከጥቂት ደቂቃዎች ቦሀላ
ልጅ :-"ግን እማዬ🤔... .... የሚወልዱዋቸውን ልጆች 👶👧 ምን ያደርጉዋቸዋል ?"

በዚ አጋጣሚ በጣም የተናደድች እናት ምን ብትለው ጥሩ ነው

"የታክሲ 🚐ሹፌር"

😂😂😂😂😂😂

20/07/2024

Why men prefer to watch football in pubs or cafes

Wife:
Where are you going?

Husband:
Watch the game at the pub.

Wife:
Why don't you watch it with me?

Husband:
I want to watch it with my friends.

Wife:
So I mean nothing to you?

Husband:
OK, OK. I am staying.

Wife:
Why is the goalkeeper in black?

Husband:
He is mourning his mother.

Wife:
The commentator how does he know all the names?

Husband:
It's his job.
Wife: There's a goal.

Husband:
No, it's an offside.

Wife:
What is offside?

Husband:
No, it's a goal. Just kidding.

Wife:
OK, but what is offside?

Husband: Offside is the name of the Coach.

Wife:
Where's the Coach?

Husband:
He is off the field.

Wife:
Why isn't he playing?

Husband:
No, he doesn't play. He changes the players and the game tactics.

Wife:
Tell me, is Maradona there?

Husband:
No, he dîed.

Wife:
Oh my God, how?

Husband:
He watched a game with his wife.

That's how the fight started and we have been trying since last Sunday to settle the matter!
😏😎
Have A Wonderful Night

ይህቺ ዶ/ር መስከረም የተባለች ኦርቶዶክሳዊት የማህበራዊ አንቂ ግለሰብ የሰሞኑን የዘሪቱ ከበደን ሃዘን በመንተራስ ስላቅ የሚመስል  ፅሁፍ ፅፋ አየሁ ። ለሀሳቧ መንደርደሪያ ይሆን ዘንድም የመ...
10/06/2024

ይህቺ ዶ/ር መስከረም የተባለች ኦርቶዶክሳዊት የማህበራዊ አንቂ ግለሰብ የሰሞኑን የዘሪቱ ከበደን ሃዘን በመንተራስ ስላቅ የሚመስል ፅሁፍ ፅፋ አየሁ ። ለሀሳቧ መንደርደሪያ ይሆን ዘንድም የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍልን ለጥፋለች ።

ለመሆኑ አንድ ሰዉ በቀለም ትምህርት ተምሮ ( Ph. D ) ደራጃ ደርሶ እንኳን በዚህ ደረጃ ከሰብዓዊነትና ከኢትዮጵያዊነት ያፈነገጠ አስተያየት፣ ያዉም ትኩስ ሃዘን ላይ ላለ ሰዉ እንዴት ይሰጣል ?

ለመሆኑ ይህችን ግለሰብ የሀዘን ልክ መዛኝስ ማን አደረጋት ? ዘሪቱ ያጣችው የአብራኳን ክፋይ የመጀመሪያ ልጇን ነዉ ። ጤነኛ አእምሮ ላለዉ ሰዉ ልጅን ማጣት ምን ያህል የዉስጥ ህመምና ሃዘን እንደሚሆን መገመት እራሱ ከባድ አይደለም ። ገና ለገና በወንጌላውያን ህብረት ዉስጥ በመሆኗ ብቻ በዚ ደረጃ የወረደ ነገር መናገር እጅጉን አሳፋሪ ነዉ ።

ሁሉም ሰዉ ሀዘኑን የሚገልጽበት የራሱ መንገድ አለዉ ። የግድ በተለይ መንገድ ሃዘኗን ለምን አትገልፅም ብሎ ሰዉን መወንጀል ኢ-ሞራላዊ መሆን ነዉ ።

በተገኝዉ አጋጣሚ ወንጌላውያንን ለመተቸት በዚህ ደረጃ ወርዶ መገኝት አሳፋሪ ነዉ፣ ሁሉን ነገር እኝ ካላስተማርናችሁ የሚል ዲስኩር በዚህ ዘመን ላለ ለየትኛውም አማኝ የሚሰራ አይደለም ። ተማርኩ የሚል ሰዉ በዚህ ደረጃ ከሆን ፊደል የመቁጠር ትርፉ ወዴት ይሆን ?!ይህቺ ዶ/ር መስከረም የተባለች ኦርቶዶክሳዊት የማህበራዊ አንቂ ግለሰብ የሰሞኑን የዘሪቱ ከበደን ሃዘን በመንተራስ ስላቅ የሚመስል ፅሁፍ ፅፋ አየሁ ። ለሀሳቧ መንደርደሪያ ይሆን ዘንድም የመፅሐፍ ቅዱስ ክፍልን ለጥፋለች ።

ለመሆኑ አንድ ሰዉ በቀለም ትምህርት ተምሮ ( Ph. D ) ደራጃ ደርሶ እንኳን በዚህ ደረጃ ከሰብዓዊነትና ከኢትዮጵያዊነት ያፈነገጠ አስተያየት፣ ያዉም ትኩስ ሃዘን ላይ ላለ ሰዉ እንዴት ይሰጣል ?

ለመሆኑ ይህችን ግለሰብ የሀዘን ልክ መዛኝስ ማን አደረጋት ? ዘሪቱ ያጣችው የአብራኳን ክፋይ የመጀመሪያ ልጇን ነዉ ። ጤነኛ አእምሮ ላለዉ ሰዉ ልጅን ማጣት ምን ያህል የዉስጥ ህመምና ሃዘን እንደሚሆን መገመት እራሱ ከባድ አይደለም ። ገና ለገና በወንጌላውያን ህብረት ዉስጥ በመሆኗ ብቻ በዚ ደረጃ የወረደ ነገር መናገር እጅጉን አሳፋሪ ነዉ ።

ሁሉም ሰዉ ሀዘኑን የሚገልጽበት የራሱ መንገድ አለዉ ። የግድ በተለይ መንገድ ሃዘኗን ለምን አትገልፅም ብሎ ሰዉን መወንጀል ኢ-ሞራላዊ መሆን ነዉ ።

በተገኝዉ አጋጣሚ ወንጌላውያንን ለመተቸት በዚህ ደረጃ ወርዶ መገኝት አሳፋሪ ነዉ፣ ሁሉን ነገር እኝ ካላስተማርናችሁ የሚል ዲስኩር በዚህ ዘመን ላለ ለየትኛውም አማኝ የሚሰራ አይደለም ። ተማርኩ የሚል ሰዉ በዚህ ደረጃ ከሆን ፊደል የመቁጠር ትርፉ ወዴት ይሆን ?!

05/06/2024

ሰላም ለአለም

'ሚስ አሜሪካ 2019' ምን ጎሎባት ራሷን አጠፋች?==========================የ2019 የአሜሪካ የቁንጅና ውድድር አሸናፊዋ ቼልሲ በሞያዋ ጠበቃ ነበረች። የስኬት ማማ ላይ እየወ...
07/02/2024

'ሚስ አሜሪካ 2019' ምን ጎሎባት ራሷን አጠፋች?
==========================
የ2019 የአሜሪካ የቁንጅና ውድድር አሸናፊዋ ቼልሲ በሞያዋ ጠበቃ ነበረች። የስኬት ማማ ላይ እየወጣች ነበር። ከውበት ውበት፤ ከአእምሮም ብሩህ አእምሮ የታደለችውን ቼልሲ ህይወቷን ብዙዎች ይቀኑበት ነበር።

ከወራት በፊት ከኒው ዮርክ ሰማይጠቀስ ህንፃዎች ላይ አንድ ሴት ስትዘል የህግ አስከባሪ ሰዎች ወደ ቦታው ሲደርሱ ህይወቷ አልፏል። ፊቷን ሲያዩ ማመን አልቻሉም በቲቪ የሚያውቋት መልከመልካሟ፣ ስኬታማዋ ቼልሲ ናት። "ምን ጎሎባት ራሷን አጠፋች?" ሳይሉ አይቀርም።

ሰዎች ራሳቸውን የሚያጠፉት ከሚቋቋሙት በላይ ከፍተኛ ጭንቀትና የስነ ልቦና ስቃይ ውስጥ ሲሆኑ ነው። እነሱ ካለፉ በኋላ "ግን ለምን?" ብለን ብንጠይቅም መልስ አናገኝም።

የአእምሮ ህመምና ጭንቀት ሀብታም ደሀ፤ የተማረ ያልተማረ፤ ስኬታማ መደበኛ ብሎ አይለያይም። ሁላችንም ላይ ሊከሰት ይችላል። ስለዚህ ሁላችንም ያገባናል። ከመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት ጀምሮ ራሳቸውን ያጠፉ የማውቃቸውንና የምወዳቸውን ሰዎች ሳስብ ልቤ ያዝናል። ሌሎች ጭንቀት ውስጥ ያሉ ሰዎች ግን እገዛ እንዲያገኙ እተጋለሁ።

ቼልሲን "ምን ጎሎባት ራሷን አጠፋች?" ብለን በፍረጃ ከመጠየቅ "ምን ያህል ተጨንቃ ይሆን?" ብንል የተሻለ እንረዳታለን። ሌሎችንም ለማገዝ ያስችለናል።

ያለ አእምሮ ጤና፤ ጤና የለም!
ዶ/ር ዮናስ ላቀው'ሚስ አሜሪካ 2019' ምን ጎሎባት ራሷን አጠፋች?

ዶ/ር ዮናስ ላቀው

ኤርሚያስ ብዙ ስራ የሠራ ሰው ቢሆንም ግጭት የመፍታት እውቀት ወይም ልምዱ አነስተኛ እንደሆነ ያስታውቃል ጥሉም ፍቅሩም እዚው ተጀምሮ እዚው ነው የሚያልቀው።Best comment for ተናገር ...
29/01/2024

ኤርሚያስ ብዙ ስራ የሠራ ሰው ቢሆንም ግጭት የመፍታት እውቀት ወይም ልምዱ አነስተኛ እንደሆነ ያስታውቃል ጥሉም ፍቅሩም እዚው ተጀምሮ እዚው ነው የሚያልቀው።

Best comment for ተናገር እውነቱን
Wongel - ወንጌል
Christian Standard - ክርስቲያን ስታንዳርድ

Address

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የደቡብ ጉዳይ:- posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share