Hadiyyi Sagara -The Voice of Hadiya

  • Home
  • Hadiyyi Sagara -The Voice of Hadiya

Hadiyyi Sagara -The Voice of Hadiya The voice of poeple would be heard loudly!!

ወንድማችን አብድናጎ የሀዲይሳ ቋንቋ እንዳይጠፈ ፈልጎ ነው ወይስ እግዚአብሄር በሰጠው ፀጋ በገዛ ቋንቋው ቢያገለግል ነው ለብዙዎች መዳን ምክንያት የሚሆነው ብሎ ማሰብ እየተቻለ በአእርሱ ያለው...
14/11/2023

ወንድማችን አብድናጎ የሀዲይሳ ቋንቋ እንዳይጠፈ ፈልጎ ነው ወይስ እግዚአብሄር በሰጠው ፀጋ በገዛ ቋንቋው ቢያገለግል ነው ለብዙዎች መዳን ምክንያት የሚሆነው ብሎ ማሰብ እየተቻለ በአእርሱ ያለውን የአምላኩን ፈቃድ ማሳነስ ለምን አስፈለገ? ለእሱ ዝማሬዎች በእውነት ማስታወቂያ ያስፈልገዋል?

14/11/2023

አንዳንዶች ጠፍተሃል ይሉኛል
እኔ ግን አለሁ።
እነንተ እንደት ናችሁ??

14/10/2023

በማዕካላዊ ኢትዮጵያ
ጉራጌ - እንደ እስራኤል
ቀቤና - እንደ ፓልስታይን
የዘር ፍጅትን እንቃወማለን!!

08/10/2023

በሀዲያ ዞን ውስጥ ያለው የጎጠኝነትና ክፍፍል በጣም የሚያስፈራ ደረጃ የደረሰ ይመስላል
ይህ ርግማን ግን ከዚህ ትውልድ መነቀል አለበት 😔

የቀቤና ህዝብ መሪ ያለው የራሱ ኪንግደም የነበረውህዝብ መሆኑ ለማንም ግልፅ ነው :: ዳግም ለነፃነት ቀን እንኳን አደረሳችሁ 🎇🎆
08/10/2023

የቀቤና ህዝብ መሪ ያለው የራሱ ኪንግደም የነበረውህዝብ መሆኑ ለማንም ግልፅ ነው :: ዳግም ለነፃነት ቀን እንኳን አደረሳችሁ 🎇🎆

22/09/2023
22/09/2023

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ክቡር አቶ እንዳሻው ጣሰው ለሀዲያ ብሔር የዘመን መለወጫ በዓል «ያሆዴ» የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

ክቡር ርዕሰ መስተዳድሩ በበዓል መግለጫቸው ላይ እንደገለጹት የሀዲያ ህዝብ የራሱ የሆነ የዘመን አቆጣጠር ያለው ሲሆን፣ የ"ያሆዴ" በዓል ደግሞ አሮጌውን ዓመት ሸኝቶ አዲሱን ዓመት የሚቀበልበት ልዩ በዓሉ ነው ብለዋል።

በዓሉም የክረምቱ ጭጋግ፣ ወንዝ መሙላት አልፎ በፀደይ መባቻ የሚከበር እንደመሆኑ መጠን ብሩህ ተስፋ የሰነቀ፣የብርሃን ጮራ ያዘለ የመልካም ምኞት ማሳያ በዓል መሆኑንም ርዕሰ መስተዳድሩ በመግለጫቸው ጠቁመዋል።

የሀዲያ ህዝብ የመረዳዳት ባህሉን በስፋት የሚያንፀባርቅበት፣ ጥልንና ቂምን በማስወገድ በአዲስ አስተሳሰብ የአዲሱ አመት ብሩህ ተስፋ የሚመላከትበት በዓል መሆኑንም በመግለጫቸው ጠቁመዋል።

የሀዲያ ህዝብ መገለጫ የሆነውን"ያሆዴ" በዓል ይበልጥ በማስተዋወቅ ለቱሪዝም ኢዳስትሪው ግብዓት እንዲሆን በትኩረት ሊሰራ እንደሚገባም አውስተዋል።

ርዕሰ መስተዳድሩ በመግለጫቸው የሰላም፣የአብሮነት፣የፍቅር እና የመቻቻል በዓል እንዲሆን መልካም ምኖታቸውን ገልጸዋል።

ዘገባው የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ነው።

22/09/2023
22/09/2023

ሰላም ዘሐበሻ!
ይህ ዘመናዊ መኪና የተሰራው በቻይና ወይም በአውሮፓ ሳይሆን በኢትዮጵያ ሆሳዕና ነው::

19/09/2023

•••
"በሀዲያ ምድር የዘፈን ኮንሰርት አይዘጋጅም፤ ያሆዴን አንቃወምም፤ ዘፈንን ግን እንቃወማለን" ማለት የተምታታና ትክክል ያልሆነ አስተሳሰብ ነው!!
=================
"ዘፈንን እጠላለሁ፤ ዘፈን ሐጢያት ነው" ካልክ ያሆዴንም ጭምር መጥላት ግድ ነው። ያሆዴ ስያሜውን ያገኘው ራሱ ከጭፈራ አይደለም ወይ? ዘፈን የለበትም ወይ? ከዚህ በፊትስ በዘፈን ጭምር ተከብሮ አያውቅም ወይ?
የሀዲያ ህዝብ በአብዛኛው የወንጌል አማኝ በመሆኑ ዘፈንን እንደማይወድ ስለሚታወቅ በዚህ አጋጣሚ ድጋፍ ለማግኘትና ተከታይ ለማፍራት አንዳንዶች ጉዳዩን ለጥቅማቸው አጀንዳ አድርገውታል።
ትናንት ላይቭ ሲገቡ በሀዲይሳ ዘፈኖች ሲጀምሩ የምናውቃቸው ሁሉ ዛሬ ዘፈን የሰይጣን አምልኮ ነው እያሉ ይተነትናሉ። ቆይ እነ ሂቦንጎ፣ አሚሌ ለንዳ፣ ሸዋ ሸዊሎ ወዘተ ስትከፍቱ የነበረው ለአምላክ የተዘመረ የተስፋዬ ጋቢሶ ወይስ የታምራት ኃይሌ መዝሙሮች መስሏችሁ ነበር እንዴ? ነው ወይስ ዘፈን በሀዲይሳ ሲሆን ለእግዚአብሔር በአማርኛ ሲሆን ለሰይጣን ነው?
ለወደፊቱ የዘፈን ኮንሰርት ከያሆዴ ጋር አንድ ላይ ባይደረግ ይመረጣል። ከዚያ ውጪ ግን የፈለገው የሆዴን ያክብር፤ የፈለገው በዘፈን ኮንሰርት ይዝናና። አይይ ሐጢያት ነው የሚል ከያሆዴም ከዘፈንም ራሱን ያርቅ።
በሀዲያ ምድር የዘፈን ኮንሰርት አይደረግም ማለት ግን አክራሪነትና ህገ ወጥነት ነው!!
Mizan media ሚዛን ሚዲያ
Hadiya Media Network-HMN
#ያሆዴ
Via Dembelo Tsk

17/09/2023

🎆🎆ያሆዴ ደረሰ ♥

17/09/2023

ሀድይ ኦስ ኦድም ለች መኒ ደደራኒንስ(??) አሴአሞ አጀንዳኔ ኬማልስኔ አመንደሞሙላ ከዎሻ ኡልተካአ ሃይሴሄ ቆሴሄ!

15/09/2023

በለው በለው የሀዲያ ኤሊት እንዴት ነው በአጀንዳ መጠመድ አበዛችሁ
ሚናችሁን ለዩ እንጂ በሁሉም ጉዳይ አዋቂ ነን አትበሉ
ያሆዴ በልዩ ልዩ ኩነቶች ይከበራል ይደምቃል 🎇🎆

13/09/2023

ምንድነው እየሆነ ያለው አልገባኝም የምን መነካከስ ነው ጎበዝ
ሰከን በሉ!!

የዘንድሮ ያሆዴ በዓል እጅግ ደመቅ ሆኖ እየተከበረ ይገኛል ልዩ የሚያደርገው ደግሞ ሀዲያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዋና መቀመጫ በሆነበት ማግስት መሆኑ ነው ::
07/09/2023

የዘንድሮ ያሆዴ በዓል እጅግ ደመቅ ሆኖ እየተከበረ ይገኛል ልዩ የሚያደርገው ደግሞ ሀዲያ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ዋና መቀመጫ በሆነበት ማግስት መሆኑ ነው ::

06/09/2023
06/09/2023
የሀዲያ ድምጽ ቤተሰብና ወዳጅ ይሁኑ ይህን ገፅ ለሌሎች share በማድረግ ይተባበሩ አብረን የህዝብ ድምፅ እንሁንትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን!!!!Mizan media ሚዛን ሚዲያ Worku...
06/09/2023

የሀዲያ ድምጽ ቤተሰብና ወዳጅ ይሁኑ ይህን ገፅ ለሌሎች share በማድረግ ይተባበሩ አብረን የህዝብ ድምፅ እንሁን
ትልቅ ነበርን ትልቅም እንሆናለን!!!!
Mizan media ሚዛን ሚዲያ Worku Shawiile Kebede

04/09/2023

በሀዲያ ዞን ውስጥ ያላችሁ አርቲስቶች የሀዲያ አርቲስቶች ማህበር መስርቱ መብታችሁን አስከብሩ
እናንተ የህዝብ ልጆች ናችሁ የሀዲያ ዝናና ክብር ናችሁ
አንድ ላይ ቁሙ አትነጣጠሉ!!

የሀዲያ ባለስልጣናት ህዝብን የሚጠቅም ነገር ለመስራት መቼ ማሰብ እንደምጀምሩ አይገባኝም በብልጽግና መሾም ለሀዲያ ህዝብ ትልቅ ልማት እንደሆነ አድርገው ያስቡ ይሆን  I swear ቢሞቱ ይሻላ...
04/09/2023

የሀዲያ ባለስልጣናት ህዝብን የሚጠቅም ነገር ለመስራት መቼ ማሰብ እንደምጀምሩ አይገባኝም በብልጽግና መሾም ለሀዲያ ህዝብ ትልቅ ልማት እንደሆነ አድርገው ያስቡ ይሆን
I swear ቢሞቱ ይሻላል 😭
Mizan media ሚዛን ሚዲያ Worku Shawiile Kebede Dembelo Tsk

04/09/2023

Fulluxxi Takko
ያሆዴ
የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ

የሀዲያ ብሔር ዘመን መለወጫ ''ያሆዴ'' የሀዲያ ብሔር ተወላጆች በሙሉ የሚያከብሩት ህዝባዊ በዓል ሲሆን በወረሃ መስከረም አጋማሽ በሀዲያ ዞን ዋና ከተማ ሆሳዕና የብሄሩ ተወላጆች፥ የሀገር ሽማግሌዎች ፥ የመንግስት ከፍተኛ አመራሮችና ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት በድምቀት ይከበራል።

የሀዲያ ዘመን መለወጫ ''ያሆዴ''ን በUNESCO ለማስመዝገብ ጥረት እየተደረገ ያለ ሲሆን የማጠቃለያው በዓል በሆሳዕና ከተማ ''ሀዲይ ነፈራ'' ከመከበሩ በፊት በሁሉም የሀዲያ ዞን ወረዳዎች ፥ ከተማ አስተዳደሮችና የሀዲያ ብሔር ተወላጆች በሚገኙባቸው የዓለም ሀገራት በድምቀት ይከበራል።

ሆሳዕና ከተማ ከወዲሁ እንግዶቿን ለመቀበል ዝግጅቷን ያጠናቀቀች ሲሆን ወጣቶቿ የሀዲያ ብሄር ባህላዊ ልብስ 'ሰሬዋና'' በመልበስና በሁሉም የሀዲያ አከባቢዎች በመዘዋወር በዓሉን በUNESCO ለማስመዝገብ በሚደረገው እንቅስቃሴ ተሳታፊ እየሆኑ ይገኛል።

ከያሆዴ ክብረ-በዓል ክፍሎች አንዱ የሆነውና የብሔሩ ተወላጅ ወጣቶች ያሆዴ መድረሱን ወደ ተለያዩ የዞኑ አከባቢዎች በመጓዝ የሚያበስሩበት "Fulluxxi Takko" ጳጉሜ 1 የሚጀመር ይሆናል፡፡ ዓምና የሃዲያ ዞን ባህልና ቱሪዝም መምሪያ ከTour Hadiya ጋር በመሆን ያከናወኑት Fulluxxi Takko ዘንድሮም ከዓምናው በተሻለ መልኩ የሚከናወን ይሆናል፡፡

👉 Mizan media ሚዛን ሚዲያ Hadiya Tv

04/09/2023

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hadiyyi Sagara -The Voice of Hadiya posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share