ያምራል ሀገሬ - Yamral Hagere

  • Home
  • ያምራል ሀገሬ - Yamral Hagere

ያምራል ሀገሬ - Yamral Hagere ይህ ገፅ ስለ ኢትዮጵያ ታሪካዊ ጉዳዮች እያነሳን የምንወያይበ

18/02/2022
በመጽሐፈ አድሜስ ስር የሚገኘው‹‹ መጽሐፈ ፍጥረተ ህቡአት››  ፍጥረታት ከተፈጠሩበት ጊዜ አንስቶ ዳግም ተመልሰው ወደ አንድ ቀን እስከ ሚጠቃለሉ ድረስ ያለውን ሂደት በጊዜ ስር ገብቶ ይተርካ...
08/01/2020

በመጽሐፈ አድሜስ ስር የሚገኘው‹‹ መጽሐፈ ፍጥረተ ህቡአት›› ፍጥረታት ከተፈጠሩበት ጊዜ አንስቶ ዳግም ተመልሰው ወደ አንድ ቀን እስከ ሚጠቃለሉ ድረስ ያለውን ሂደት በጊዜ ስር ገብቶ ይተርካል፡፡ ይኸውም ነገረ ፍጥረታትን በጊዜ ስር ገብቶ አንደመተረክ ነው፡፡ ይህ እንደምን ነው ቢሉ? ነገረ እከሌ ማለት እከሌ በዚህ ዓለም በዚህ ቀን ተወለደ፣ በዚህ ዓመት እንዲህ አደረገ ፣ በዚህ ዓመት ደግሞ እዚህ ስፍራ ኖረ በመጨረሻም በዚህ ቀን ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ ብሎ እንደመተረክ ነው፡፡
ይህንን በዘመናችን እየተገለጠ የሚገኘውን የዚህን ታላቅ ጥበብ ትንታኔ አራተኛ ክፍል ከምንጩ ወይም ከደራሲው አንደበት ያድምጡ፡-

ቦታ፡- አዲስ አበባ

ልዩ ቦታው፡- ከቦሌ ከመድሃኒያለም ቤተክርስቲያን ወደ ቦሌ ድልድይ በሚወስደው መንገድ መብርቱን ተሻግረው ጋሞ ኦሮሚያ ህንጻ 3ኛ ፎቅ

ቀንና ሰዓት ፡ ሐሙስ ታህሳስ 30፣ ከ11፡45 እስከ 1፡30

ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0991191057

03/12/2019
03/04/2019
19/03/2019

ዱዋሊዝም እና የማዕከለ ሰብዕ

05/03/2019

ምልአ ውህደት

ሃገራዊ ፋይዳው ምንድን ነው?

12/02/2019

ምልአ ውህደት
ዛሬ ምሽት 3:00
FM 94.3

05/02/2019

የማዕከለ ሰብዕ ሃሳብ . . .የቀጠለ

11/01/2019

‹እኔ ጤንነት ሰጠኝ ከጥበብ ዘንድ የተማርኩትን ለሰው ልጆች ሁሉ ይጠቅማል ብዬ ጻፍኩት፡፡ ወይም ይህንን እኔ ከጥበብ ዘንድ የተማርኩትን ሀሳብ ዛሬ ለሚገኘው ትውልድ ባይጠቅመው እንኳን ነገ ያለው ትውልድ ይጠቅመው ይሆናል ስል አስቤ ጻፉኩት፡፡ በሌላ በኩል በዚህ ጽሁፍ ውስጥ የእኔን ሳይሆን፤ ከጥበብ ዘንድ የተማርኩትን ወይም ከየትኛውም መንፈሳዊና ሃይማኖታዊ አስተምህሮቶች ውስጥ የተቀበልኩትን ሳይሆን፤ ከጥበብ ዘንድ ያገኘሁትን እውነት በነጻነት ጻፍኩት፡፡ ይህ ስለሆነም የዚህ መጽሐፍ አንባቢ የሆነ ሰው በዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኙት አስተሳሰቦች የሚጠቅሙት ከሆነ ያንብባቸው፣ ይጠቀምባቸው፡፡ በሌላ በኩል የዚህ መጽሐፍ አንባቢ የሆነ ሰው ከዚህ መጽሐፍ ውስጥ የሚገኙት አስተሳሰቦች የማይጠቅሙት ወይም የሚጎዱት ሆነው ካገኛቸው አያንብባቸው፣ አይጠቀምባቸው፡፡›

11/01/2019
27/11/2018

በአዶናዊሮስ የሚዲያና ኮሚዩኒኬሽንስ ክፍል ተዘጋጅቶ የሚቀርበው “መልክአ-ሃሳብ” የሬዲዮ ፕሮግራም ትኩረት ኢትዮጵያ ታላቅ በነበረችበት ወቅት ይኖሩ የነበሩ ታላቅ ሕዝቦች ይመሩበት ....

21/05/2018

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ያምራል ሀገሬ - Yamral Hagere posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share