Ethio 24 መረጃ
- Home
- Ethio 24 መረጃ
Free view
(1)
Address
Website
Alerts
Be the first to know and let us send you an email when Ethio 24 መረጃ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Videos
አሰብ በየትኛውም አጋጣሚ በየትኛውም የታሪክ ክስተት በየትኛውም የካርታ ቀመር የኤርትራ ሆና አታውቅም።አሰብ ከጥንት ጀምሮ ታሪካዊ የኢትዮጵያ ሀብትና ወደብ ናት። የኤርትራ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ
ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ በየሄደበት የሰው ፍቅር የማይለየው እሱም ትንሽ ትልቅ አሮጊት ወጣት ሳይል ህዝቡን ከልቡ የሚወድና የሚያከብር መሪ ነው። ዛሬ በጅማ የታየው እሄው ነው። እረጅም ዕድሜና ጤና ለመሪያችን!!
የብልጽግና ዲፕሎማሲያዊ ስትራቴጂ ጠላትን መቀነስ ወዳጅን ማብዛት ነው ኢትዮጲያ በዲፕሎማሲዋ ጠላቶቿን እየቀነስች ወዳጆቿን እያበዛች ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ መንገዷን እያሰፋች ትገኛለች።ይህም የለውጡ መንግስት መሪ ዶ/ር አብይ አህመድ በሚያደርጓቸውና በሚመሯቸው ውጤታማ ውይይቶች እና ዲፕሎማሲያዊ ግኑኝነቶች እየመጡ ያሉ አስገራሚ ውጤቶች ናቸው።
የግርማ የሺጥላን ህይወት በጎዳና ላይ ያስቀረው በለጠ ሸጋው የተባለ የፅንፈኛ ሀይሉ ቡድን መሪ ነው !! ነገሩ እንዲህ ነው ለአማራ ህዝብ እልፍ ሲልም ለሀገሩ ደከመኝ ሰለቸኝ የማይለው የአማራ ብልጽግና ጽ/ቤት ሀላፊ ግርማ የሺጥላ በትውልድ ቅየው በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ እንዲሉ አንድም ቤተሰቦቹን በሌላ በኩል ደግሞ የቀየውን ማህበረሰብ የሰላምና የልማት ጥያቄዎች ተቀብሎ ለመፍታት ሲያወያይ ቆይቶ ሀገር ሰላም ነው ብሎ ከቤተሰቦቹ፡ከስራ ባልደረቦቹና ከጠባቂዎቹ ጋር በ6 ተሸከርካሪዎች ወደ አዲስ አበባ ሲመለሱ መንገድ ላይ አድፍጠው በጠበቁት የበለጠ ሸጋውው ጅቦች ህይወቱን አጥቷል፡፡የምስራቅ አማራ ፋኖ ብርጌድ አዛዥ የሆነው በለጠ ሸጋው የኋላሸትና ጌታቸው ከሚባሉ የፅንፈኛ ሀይሉ አስተባባሪዎች ጋር 40 ታጣቂ ቡድኑን በመያዝ ሰሜን ሸዋ ዞን መንዝ ጌራ ወረዳ 020 ደፈርጌ ቀበሌ በተለምዶ ዋስሎጅ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ እንደ ጅብ ከተደበቁበት በመውጣት የጥይት እሩምታ በመክፈት የግርማ የሺጥላን ህይወት ቀጥፈውታል፡፡
የልማት እና ብልጽግና ምስጢር በእጅ ያለን እምቅ አቅም ለይቶ መጠቀም ላይ ነው ያለው። የሃገሪቱን እምቅ ሀብቶች ለይተው ስራ ላይ እንዲውሉ ያደረጉት ጠቅላይ ምኒስትር አብይ አህመድ ክረምት ከበጋ የሚፈሱ ወንዞችን ከለም መሬቱ አዋደው ኢትዮጵያን የአፍሪካ ቀንድ የዳቦ ቅርጫት አድርገዋታል !
ተጨባጭ መረጃ በሌለበት ለጥፋት አንሩጥ ❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️❗️ በአንዳንድ አካባቢዎች ምንም አይነት የተሾመም ጳጳስም ሆነ ወደ አገልግሎት የገባ ካህን በሌለበት አዲስ ጳጳስ መጣባችሁ ቤተክርስቲያን ልቀቁ ተባልን በሚል ተልካሻ ሰበብ ምክንያት በማድረግ ደዉል በመደዉል ህብረት ለማጋጨት የተንቀሳቀሱ ሲሆን ቀድሞ ሁኔታዉን የተረዳዉ የፀጥታ ሀይሉ ለህብረተሰብ ከአላስፈላጊ ድርጊት እንዲቆጠብ ሲለማመጥ በዚህ video ይታያል
ሌቦችና ሙሰኞች ጥቅማቸዉ የተነካና ጠያቂነትን ለመሸሸ ለፈፀሙት የህዝብና የመንግስት ሀብት ብክነት ዉለዉ ሳያድሩ ካሉበት ታድነዉ ለህግ ይቀርባሉ‼ በለሚ ኩራ ክ/ከተማ የነበረውን ብልሹ አሰራር :ሌብነትን ለማስተካከልና መልካም አስተዳደርን ለማስፈን ይረዳ ዘንድ የዘመናዊ የቢሮ ግንባታና የተቋማዊ ሪፎርምና የዲጂታል ቴክኖሎጂ በመተግባር በክብርት ከንቲባ አስተባባሪነት የኢትዮ ቴሌኮም ፤የአርቴፊሻል ኢንተልጀንስ ፤የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ተቋማት የተሳተፉበት የዲጂታል አገልግት መስጠት የሚያስችል ስራ የፊታችን ቅዳሜ ለምረቃ የሚያበቃ ስራ በትጋት ተሰርቶ ነበር፡፡ ነገር ግን በጥፋት ሀይሎች ሴራ በትናንትናው እለት ምሽት 4፡48 ላይ የተዘጋጀው ከፍተኛ ቴክኖሎጂና ግብዓት የፈሰሰበት የክ/ከተማው አስተዳደር ህንፃ የእሳት አደጋ ደርሶበት መሰረተ ልማቱ ወድሟል፡፡ በዚህ ድርጊት ላይ የተሳተፉ አካላትን አድነን በቅርቡ ህግ ፊት እንደምናዉላቸዉ ቃል እንገባለን ። የፀጥታና የደህንነት ግብረሃይል
እንደዚ ከጠቅላይ ሚኒስተርነት ዙፋን ላይ ወርዶ ዝቅ ብሎ ከሚመራቸው ዜጎች ጋር አብሮ መዋል መቻል ትልቅነት ነው። እንዲ ለህዝብ የቀረበ መሪ ኢትዮጵያ አይታ አታውቅም! ለህዝቡ መሪ ፣ ለልጆች አባት ፣ ለአዛውንቶች ልጅ የሆነ መሪ!!
የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ማግኛ ተስፋዎች ⁈ ሮዝማሪ እና ኮሰረት የተባሉት ወትሮ ከጓሮ ወደ ማድቤት አልፈው የማያውቁት የቅመማቅመም ምርቶች አሁን በስፋት እየተመረቱ ለኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ እያስገኙ ነው። ሮዝመሪ ባለፈው ዓመት 700 ሺህ ዶላር የውጭ ምንዛሪ አስገኝቷል። ዘንድሮ ከአምናው በእጅጉ የበለጠ ምርት ወደ ውጭ ሊላክ ተዘጋጅቷል። ሁሉንም አቅማችንን ተጠቅመን የብልጽግና ከፍታ ጉዟችንን እናሳልጥ !
ተፈፀመ!! ጌታቸው ረዳ የ 1983 ዓ.ም መለስ ዜናዊን ተመስሎ የቀረበበት ድርድር በዝረራ ተሸነፈ፡፡ ስትሄድ የመታህ እንቅፋት ስትመለስም ደግሞ ከመታህ፤ እንቅፋቱ አንተ ነህ፡፡
አንድ ክልል ብቻውን ለአለም ይተርፋል ብሎ ማን አሰበ? 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏 አብቹ አፍሪካን ሊመግብ ቆርጦ ተነስቷል ‼ ኢትዮጵያ በስንዴና ሌሎች የልማት መስኮች ስኬት ማስመዝገብ ችላለች። በዘንድሮው ዓመት በሚሊዮን ኩንታል የሚቆጠር ስንዴ ለውጭ ገበያ ማቅረብ ትጀምራለች።
Shortcuts
- Address
- Alerts
- Videos
- Claim ownership or report listing
-
Want your business to be the top-listed Media Company?