የያሲር ቤተሰቦች ሆይ አብሽሩ ጀነት ቃል ተገብቶላችኃል

  • Home
  • የያሲር ቤተሰቦች ሆይ አብሽሩ ጀነት ቃል ተገብቶላችኃል

የያሲር ቤተሰቦች ሆይ አብሽሩ ጀነት ቃል ተገብቶላችኃል እንደ ያሲር ቤተሰቦች በቃላችሁ ፀንታችሁ ሰላማዊ በሆነ መልኩ ትግሉን እከመጨረሻ ድል እኪመጣ ድረስ ለመታገል ዠግጁ የሆናቹ ይህንን ፔጅ ላይክ አድርጉ!!

05/04/2024
05/04/2024

ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ ማሻ አሏህ
ታላቅ የኢፍጣር ፕሮግራም በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ስታዲዬም!
▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬ ▬▬▬▬▬▬▬▬▬

የአ•አዩ ሙስሊም ተማሪዎች ህብረት ከዩኒቨርሲቲው ጋር በመተባበር በአይነቱ ልዩና በዩኒቨርሲቲው ታሪክ የመጀመሪያ የሆነውን የኢፍጣር ፕሮግራም አዘጋጅቶ እንካችሁ ብሏል :: በፕሮግራሙ የሁሉም ካምፓስ ተማሪዎች የሚሳተፉ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮችና እስታፎችም ተሳታፊ ናቸው :: ስለሆነም ሁላችሁም ለፕሮግራሙ ድምቀት የበኩላችሁን አስተዋፅዖ ታደርጉ ዘንድ ግብዣችን ነው ::

ቀን:- ነገ ጁምዓ ከ10:00 ጀምሮ
ቦታ:- AAU ዋናው ግቢ ስታዲዬም

📌 ዩኒቨርሲቲው ለሁሉም ካምፓስ ተማሪዎች ከ10:00 ጀምሮ ትራንስፖርት ያቀርባል::

📌 የምግብ አገልግሎት ለሁሉም ካምፓስ ተማሪዎች በዋናው ግቢ ስለሆነ በሌሎች ካምፓሶች ካፌ ላይ ኢፍጣር የለም ::

📌 ከሁሉ በላይ ኢስላማዊ አዳቦችን መጠበቅና ማሳዬት ስላለብን ሁላችሁም ሀላፊነታችሁን በአግባቡ ትወጡ ዘንድ አደራችን ነው ::

05/04/2024

ክቡርነትዎ -የኢትዮጵያ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ሸይኽ ሀጂ ኢብራሂም ቱፋ::
ያማረ ጁምዐ

📸Ahmed Nega

31/12/2023
06/10/2023

አፋልጉኝ
ስም ሚፍታህ ርድዋን ይባላል::
''የአእምሮ ታማሚ ሲሆን ከአዲስ አበባ ወደ ስልጤ ከእናቱ ጋር ተሳፍሮ ሲሄዱ ጉታጀራ ላይ ምሳ ለመብላት ሲወርዱ ጠፍቶባታል:: እናት 'አሞ'ብቻዋን ያለአባት በችግር ያሳደገችው ልጅ ሲሆን ኑሮ ሲከብዳት የቤት ክራይ መክፈል ሲያቅታት ወደገጠር ገብቼ መጠለያ ፈልጋለው ባለችበት ሁኔታ ልጇ ጠፍቶባታል::

እናቱ እስካሁን ድረስ ልጄን ካገኘው ብላ ቀንም ማታም እያነባች እየፈለገች ነው ይህን ልጅ ያያችሁ ለአላህ ብላችሁ በዚህ ስልክ ቁጥር ደውሉልን ፈላጊ እናቱ አሚና''
📞 +251912113806
📞0911673505

11/01/2023

✌️
👂

08/01/2023

አቶ መንሱር ዘይኑ ይፈለጋሉ!

አቶ መንሱር ዘይኑ ለጸጥታ አካሉና ለመጅሊስ በፊርማዉ ያረጋገጠዉን ቃል በማጠፍ በመስጂዱ ቅጥር ጊቢ ሳይገኝ ቀርቷል።

Mujib Amino
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ታህሳስ 30/2015

ረቡዕ ታህሳስ 26/2015 በአራዳ ክ/ከተማ አስተዳድር ፀጥታ ቢሮ ውስጥ- የአዲስ አበባ ከተማ ምክትል ፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ፣ የክ/ከ ፀጥታ ዘርፍ ኃላፊ፣ የወረዳዉ ፀ/ዘ/ኃ፣ የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ምክትል ፕሬዝደንትን ጨምሮ የተለያዩ አባላቱ በተገኙበት ቃል ጉባዔ ተይዞ ለእሁድ አቶ መንሱር አስተዳዳሪ አካል ለሆነዉ መጅሊስ አስተዳደርነቱን እንዲያስረክብ በፊርማ ጭምር አረጋግጦ ነበር።

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት በደብዳቤ ቁጥር 0044/15 በቀን 20/3/2015 በፃፈዉ የስንብት ደብዳቤ መሰረት በዛሬው ቀን በመስጂዱ ቅጥር ጊቢ ተገኝቴ የፀጥታና የመንግሥት አካላት ባሉበት አቶ መንሱር አስተዳደርነቱን እንዲያስረክብ ቀጠሮ ተይዞ የነበረ ሲሆን የሁከትና ብጥብጥ ጠንሳሹ አቶ መንሱር እምቢታዉ ላይ በመግፋት ሳይገኝ ቀርቷል። ለመጨረሻ ጊዜ ለሰላም ሲባል የተሰጠዉን እድል አምክኗል።

አቶ መንሱር በሕገ ወጥነት በአስተዳደርነት በቆየባቸዉ ጊዜያት ያሉት ንብረቶችና ቢሮዎች እንዲሁም ዶክሜንቶች ራሱ ባለበት አጠቃላይ ሁኔታዎችን በማስመዝገብ በቃለ ጉባዔዉ መሰረት ርክክብ ማድረግ ሲገባዉ ርክክቡን አደናቅፏል።

አቶ መንሱር ዘይኑ ስልኩን አጥፍቶ ተሰውሯል። የመንግስትና የፀጥታ አካላት ርክክብ ለማድረግ የቢሮ ቁልፎችን ይዞ ስለተሰወረ በዚሁ ምክንያት ማረካከብ አልተቻለም። በፀጥታ አካላት እየተፈለገ ሲሆን ያለበትን የሚያዉቅ ማንኛዉም አካል አቅራቢያ ላለ ፖሊስ ጥቆማ እንዲሰጥ እናሳስባለን።

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ተገቢዉን ሕጋዊና ሰላማዊ አካሄድ አሟጦ እየተጠቀመ ሲሆን፤ ከዚህ ቡኃላ የፀጥታ አካሉ ሕግና ስርዓትን የማስፈጸም ስራዉ ተጠናክሮ መቀጠል ይኖርበታል።

በዛሬዉ እለት በመስጂዱ ቅጥር ጊቢ ከፈጅር ሶላት ጀምሮ ሁከትና ብጥብጥ ለመፍጠር የተዘጋጁ ወጣቶች መኖራቸዉ የታወቀ ሲሆን የአዲስ አበባ መጅሊስ ከፀጥታ አካሉ ጋር በመምከር በከተማዉ እንብርት ላይ ረብሻ ፈጥሮ ገፅታን የማበላሸት እቅድ በመሆኑ ይህንኑ የማምከን ስራ ተሰርቷል።

የሁከትና ብጥብጥ ጥንስሱና በማን እንደሚመራ በግልጽ ታውቋል። አላማዉና መስመሩ በገሀድ የታየ በመሆኑ የፀጥታ አካሉ የተናጥል እርምጃ በመውሰድ ሕግና ስርዓትን እንደሚያስከብር እሙን ነው።
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የቴሌግራም ቻናል-https://t.me/MujibbinISLAM

08/01/2023

“ልጄ ሆይ ፈልጊኝ እባክሽ !”

“ወገኖቼ እኔ መኮንን ይግዛው ካሳ እባላለሁ። ልጄም ፀሀይነሽ መኮንን ይግዛው ትባላለች የትውልድ ሀገሯ ጎጃም ቡሬ ዳሞት ነው።

ልጄ እኔ ለስራ አዲስ አበባ ስመጣ አብራኝ መኖር ጀምራ እርሷም በ1984 ከቦሌ ኦሎምፒያ ለስራ ብላ እንደወጣች አልተመለሰችም ከቤት ስትወጣ የሁለት ዓመት ህፃን ሴት ልጅ አስቀምጣ ነው የወጣችዉ።

የልጄ ልጅም አድጋ አሁን ለቁም ነገር በቅታለች። ከወጣችበት ጊዜ ጀምሮ ሳትመለስ እስከ አሁን ድረስ በምችለው ነገር ሁሉ ሳፈላልግ ቆይቻለሁ።

እንደ አጋጣሚ ሆኖ የልጄ ፎቶ የለኝምና እባክሽ ልጄ ሆይ! ፈልጊኝ ልጅሽም እየፈለገችሽ ነውና እናንተ ደጋግ ውድ ኢትዮጵያዊን የእኔን ፎቶ አይታ ልጄን እንዳገኛት እንድትተባበሩኝ በፈጣሪ ስም እጠይቃችኋለሁ።”

ስልክቁጥር
📲0911709755
📲0921544700
📲0921605004 ፣
📲0912850715 ደውሉልኝ

ሼር በማድረግ እንተባበራቸው !

04/01/2023

ኑር መስጂድን የፊታችን እሁድ እንረከባለን!

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ኑር መስጂድን የፊታችን እሁድ ይረከባል።

Mujib Amino
▬▬▬▬▬▬▬▬▬
ታህሳስ 26/1015 ረቡዕ

በዛሬዉ እለት የሁከትና የብጥብጥ ጠንሳሹ አቶ መንሱር ዘይኑ አብዱልቃድር በመስጂዱ ቅጥር ግቢ ባደራጃቸዉ አካላት በስለት የታገዘ እንቅስቃሴ ያደረገ ሲሆን በሰዎች ላይ መጠነኛ ጉዳት ደርሷል።

በትላንትናው እለትም በተመሳሳይ መልኩ ባደራጃቸው ወጣቶች ሁኩትና ብጥብጥብ ለማስነሳት መጣሩ ይታወሳል::

እንደሁልጊዜዉም ምዕመናን ተ ስፋ ለቆረጡ ዱርዬዎች መልስ ከመስጠት ይልቅ በሆደ ሰፊነት አሳልፏል።

ይህን ጉዳይ አልባት ለመስጠትም አቶ መንሱር
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳድር ፀጥታ ዘርፍ ቢሮ እንዲገኙ የተደረገ ሲሆን፤ የአዲስ አበባ ከተማ ጠቅላይ ም/ቤ አመራሮች በተገኙበት ውይይት ከተደረገ ቡኃላ ትዕዛዝ ተሰጥቷል።

የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ከዚህ ቀደም በፃፈዉ ደብዳቤ መሰረት አቶ መንሱር ከኑር መስጂድ አስተዳደርነት መሰናበቱ ይታወቃል።

በዚሁ መሰረት የፊታችን እሁድ ታህሳስ 30/2015 እሁድ ከጠዋቱ 3:00 ላይ አቶ መንሱር ዘይኑ በተገኘበት የአዲስ አበባ ከተማ እስልምና ጉዳዮች ጠቅላይ ምክር ቤት ኑር መስጂዱን ይረከባል።

አቶ መንሱርን ጨምሮ ጭፋራዎቹ የርክክቡ ቃል ጉባዔው በተያዘዉ ሰነድ ላይ ተስማምተዉ ፈርመዋል። የፀጥታ ዘርፍ በተገኘበትም እለተ እሁድ ርክክቡ ይፈጸማል።

▬▬▬▬▬▬▬▬▬
የቴሌግራም ቻናል-https://t.me/MujibbinISLAM

01/01/2023

🏡 ወጂዝ ሪል እስቴት ???
የእናቶቻችን ና በአረብ ሀገራት ተንከራተዉ የለፉበትን እህቶቻችንን ገንዘብ የት አደረሳችሁት? እንዲህ አይነት ዋቴነትን እንቃወማለን ብቻ ሳይሆን እንታገላችኃለን...እናስቀይማችኃለን!!!

17/12/2022

ኢህሳን ሴኩሪዩቲ_ Ihsan Security 💪🏼

እንዲህ ፀጥታን፣ ደህንነትዎን በጠበቀና ምቾትዎን ባሟላ መልኩ እናጅብዎለን።

ለበለጠ መረጃ 📲0911636386 📲0954937373 📲0945569945 📲0919145605
🥋master musa

11/12/2022

ኡስታዛችን አስቸኳይ የአይን ህክምና ያስፈልገዋል!

በበርካታ ዳዕዋዎች በማህበራዊ ሚዲያ ላይ የምናውቀው ኡስታዝ ሱዑድ አብዱ በአይን ግፊት አይኖቹ ጉዳት የደረሰባቸው ሲሆን አስቸኳይ ህክምና ካላደረገ የአይኖቹን 'ብሌን' ሊያጣ እንደሚችል
ጅዳ ሓይል ሓይፋ ዘጋፍ ሙስተሽፋል ዑዮን ሀኪሞች ነግረውታል ።

አዲስ አበባ ላይ አንድ ግዜ የቀዶ ጥገና ህክምና ያደረገ የነበረ ሲሆን ውጤት ባለማምጣቱ ወደ ሳውዲ ለህክምና ሄዶ የገንዘብ እጥረት እንደገጠመው ከቅርብ ጓደኞቹ በደረሰን ኤንፎርሜሽን ማወቅ ችለናል ለህክምናው ወደ 750ሺ የኢትዮጲያ ብር ተጠይቋል።

ገንዘቡን መሸፈን የምትችሉ አህለል ኸይሮች ኡስታዝን በዚህ ስልክ አግኙት +966 53 505 4896

ለኡስታዝ ሱዕድ ዓብዱ የሳዑዲ ዓረብያ ሒሳብ ቁጥር ለምትፈልጉ ባንክ አል አህሊ SA3510000011100084058305 (ሱዑድ ዓብዱ ሹፋ )
📌ኢትዮጲያ ንግድ ባንክ
📌1000243569749
📌ሱዑድ አብዱ

01/12/2022

A leader who combined wisdom and diplomacy
🇪🇹 👏
Abiy Ahmed Ali

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when የያሲር ቤተሰቦች ሆይ አብሽሩ ጀነት ቃል ተገብቶላችኃል posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share