Netsa Press-ነፃ ህትመት

  • Home
  • Netsa Press-ነፃ ህትመት

Netsa Press-ነፃ ህትመት I am working as a community activist! an Ethiopian Freedom fighter!

05/11/2024
05/11/2024

የኢትዮጵያዊው የአብርሐም ለይኩን ሌጋሲ እየመራ ነው በአማሪካ ምርጫ።
ቶራምጵ ያሸነፋል!

ረበናት ባይደን ዛሬ ከነጩ ቤተመንግስት ይባረራል። ረበናት የአይሁድ መምህራን መጠሪያ ሰም ነው። በጥሬው መምህራን ማለት ነው። ዮሴፍም የአይሁዳውያን መጠሪያ ነው። የዲሞክራት ሰዎች "ዳይቨርሲ...
05/11/2024

ረበናት ባይደን ዛሬ ከነጩ ቤተመንግስት ይባረራል። ረበናት የአይሁድ መምህራን መጠሪያ ሰም ነው። በጥሬው መምህራን ማለት ነው። ዮሴፍም የአይሁዳውያን መጠሪያ ነው። የዲሞክራት ሰዎች "ዳይቨርሲፋይድ" ናቸው ይባላል። ግን አንድ የሚያደርጋቸው ነገር አለ። እምነት የላቸውም። ኦባማም በሉት ረበናታት ሁሉም እምነት የላቸውም። ሰው ኢሞራል ሳቬጅ እስከመሆን መብት አለው ይላሉ። ነገሩ ስለነፃፈቃድ ቢሆን ጥሩ በነበረ ግን ተጓዳኝ ወንጀሎች አሉ። የተፀነሰን መግደል ወንጀል መሆን አለበት። መብት አይደለም። ተመሳሳይ ፆታ ጋብቻ ማህበረሰብን መግደል ነው። ይሔ ከፈጣሪ ጋር ማለያየቱ ብቻ ሳይሆን ከሰው መግደል የበለጠ ወንጀል ነው። ማህበረሰብ ግድያ ከባዱ ወንጀል ነው።

ዲሞክራቶች ሌሎች ሐገሮችን በእጅ አዙር ቅኝ እየገዙ ነው። አሜሪካውያን ሊንከንን ይምረጡ። ሊንከን ሪፐፕሊካን ነው። በሱ ረድፍ ያለው ትራምፕ ነው። ትራምፕ ቃል በቃል ጥቁሩን አለም በሴራ ማሰቃዬት ይበቃል ብሎ ሞግቷል። የኢትዮጵያውያን ምርጫ ትራምፕ ነው። የምንደኛ ሲዩዶዎች ምርጫ ደግሞ ረበናታት ናቸው። ይበቃል። ዛሬ የድል ቀን ነው።

ባይድ(ኧን) ወደ ውጭ
ቶራም(ጵ) ወደ ውስጥ

የመቅዘፍቶቹ ዲሞክራቶች ፕሮፋይል። ሱዛን ራይስ የአድዋው ፍልፈል ቅምጥና ህዝባችንን ለዘመናት ቅኝ ያስገዛች አረመኔ ሰኔተር። ካማላ ሀሪስ ያንን አረመኔነት ለማስቀጠል የምትንፈራገጥ ትንሽዬ አ...
05/11/2024

የመቅዘፍቶቹ ዲሞክራቶች ፕሮፋይል። ሱዛን ራይስ የአድዋው ፍልፈል ቅምጥና ህዝባችንን ለዘመናት ቅኝ ያስገዛች አረመኔ ሰኔተር። ካማላ ሀሪስ ያንን አረመኔነት ለማስቀጠል የምትንፈራገጥ ትንሽዬ አይ*ጥ ናት። ዛሬ አሜሪካውያን ሐፍረት ያከናንቧታል። ከዲፕ ስቴቱ ምንደኞች እስረኝነት ነፃ ባይጣም የሚሻለን ግን አቶ ትራምፕ ነው። የአለምና የአፍሪካ አምባገነኖች ያበቃላቸዋል። ኢትዮጵያውያን ትራምፕን ይመርጣሉ።

አዳዲሶቹ የድሮን ኦፐሬሀሮች
03/11/2024

አዳዲሶቹ የድሮን ኦፐሬሀሮች

የዝይ ማህበረሰብ በዝዋይ። ከስልጤና ሐረሬ ጋር የሚዛመዱ ሽፍታ በተለያየ ቦታ የበታተናቸው የሴም ህዝቦች ናቸው። እስከ ታላቁ የግራኝ ወረራ ድረስ የሐገሩ ባለቤት ነበሩ። በኋላ በሐይል ወረሙ።...
03/11/2024

የዝይ ማህበረሰብ በዝዋይ። ከስልጤና ሐረሬ ጋር የሚዛመዱ ሽፍታ በተለያየ ቦታ የበታተናቸው የሴም ህዝቦች ናቸው። እስከ ታላቁ የግራኝ ወረራ ድረስ የሐገሩ ባለቤት ነበሩ። በኋላ በሐይል ወረሙ። ዛሬ ሌላ ስም ተሰጥቷቸዋል።

03/11/2024

የቤተ መንግስቱ የወርቅ ክምችት በገሐድ ተዘርፏል። ቱ*ለማ ወደ ብሔራዊ ባንክ የሚያስገባው ከመሰለህ ጅል ነህ!

ያሳደጉት ውሻ መተንፈሻቸውን ነክሶ ገደላቸው።--------ርዕስ አንቀፅ------------ቀዳማዊ ሐይለስላሴን ያሳደጋቸው ውሾች ቅርጥፍ አድርገው እንደበሉት። በ1925 ሁሉም የመጀመሪያ ዙር የ...
03/11/2024

ያሳደጉት ውሻ መተንፈሻቸውን ነክሶ ገደላቸው።
--------
ርዕስ አንቀፅ
------------
ቀዳማዊ ሐይለስላሴን ያሳደጋቸው ውሾች ቅርጥፍ አድርገው እንደበሉት። በ1925 ሁሉም የመጀመሪያ ዙር የተፈሪ መኮንን የበረራ ትምህርት ቤት ተማሪዎች ከወለጋ ብቻ እንዲመለመሉ ያደረገው ንጉሰ ነገስት ቀዳማዊ ሐይለስላሴ የኋላ ኋላ በራሳቸው በወለጎቹ በእነደበላ ዲንሳ ቅርጥፍ ተደርጎ ተበላ። አማኑኤል አብርሐም የህይወት ታሪኩን በተረከበት መፅሐፉ የሚከተለው መረጃ ተገኝቷል። የተፈሪ መኮንን ቦርዲንግ ትምህርት ቤት በአንድ ጊዜ የተቀበላቸው 23ቱ የወለጋ ተወላጅ ተማሪዎች ዝርዝር የሚከተለውን ይመስላል፦
አባተ ቀነዓ
አብዲሳ ጉዴታ
አቦሴ ዱፌራ
አጋ ነገዎ
ወ/ማሪያም ነመራ
ወዳጆ ሾካ
ዋቅጅራ ሰርዳ
ዋቅጅራ እጀታ
አለማዬሁ ኪታታ
ደስታ ወ/ኢየሱስ
ጃለታ ኢፋ
ጃለታ ደቲ
ገለታ ነገዎ
ጎበና አያና
ሙሉጌታ ገ/መስቀል
በቀለ ማሞዬ
በቀለ ቴሶ
ባህሩ ካባ
ተገኝ ክ/ማሪያም
ተፈራህ በየነ
ተፈራ እስጢፋኖስ
ተፈራህ ጉታ
አማኑኤል አብርሐም

ወለጋ በጎጃም መስተዳደር ስር ስለነበር ወለጎችን ከጎጃም በነጠል ከሸዋ ቱለማ ጋር ለማዋሐድና የጎጃምን የግዛት ጥንካሬ ለማዳከም ከተፈፀሙት ርምጃዎች መካከል ወለጎችን መደለልና በጋብቻ ጭምር መተሳሰር ይጠቀሳል። በ1920 ዎቹ የቀዳማዊ ሐይለስላሴ ብቸኛዎቹ ጠንካራ የስልጣን ተቀናቃኝ መሳፍንት ጎጃሞች ብቻ ነበሩ። የምዕራቡን ሐገር እስከ ከፋ ድረስ ጅማን፥ ኢሉባቦርን፥ ወለጋን ከሚኒሊክ ቀድመው ያቀኑት በንጉስ ተክለሐይማኖት አመራር ሰጪነት ጎጃሞች ነበሩ። አምስቱን ጊቤና ሁሉንም የጎጃም መር መስተዳደሮች አንድ ባንድ አራት ኪሎ የከተሙት መሳፍንት አስኮበለሏቸው። ቱለሞች ትልቅ ቦታ ነበራቸው። በሸዋ መሳፍንት አመራርነት ከጊቤ በስተምስራቅ ያለው ሶዶክስታኔ የሐይል ድምር ሚዛኑን እየወሰደ መጣ።

ቀዳማዊ ሐይለስላሴ ወለጋን ለመቆጣጠር የወለጋ ሴት አግብተው ነበር። ልዑል ኤርሚያስ ሳ/ስላሴ ኃ/ስላሴ ከእቴጌ መነን ሳይሆን ከወለጎች የሚወለዱ ናቸው። ወለጎች ቀድሞ ቤዛሞ ዳሞት የሚባሉት የዝነኛ መሳፍንት ልጆች ናቸው። ነገር ግን ለእጅ መንሻነት ሁሉንም የአንድ ባች ተማሪዎች የአንድ አካባቢ ተወላጆች ማድረግ የሚገርም ነገር ነው። በኋላ የፊውዳሉ ስርዓት እንዲወገድ ትግል ሲደረግ ቱለሞችና ሜጫ ነን የሚሉት ወለጎች ግንባር ፈጥረው ሴራ በህቡዕ እየጎነጎኑ ወዳጅ መስለው የንጉሰነገስቱን መንግስት ጥለው ስለጣን በጨረባ ነጠቁ። ንጉሱ እድሜ ዘመናቸውን ለቱለማውና ለሜጫው ሲያሸረግዱ ቢኖሩም የኋላ ኋላ እንዳይሆኑ አድርጎ ገድሏቸዋል።

ታሪክ ጨካኝ ነው። ሁሉንም እውነት መዝግቦ አስቀምጦታል።

ጉራጌን ማቅ አለበሱት። የሐብተጊዮርጊስ ዲነግዴ ልጆች በግፍ ተገደሉ። እንግዲህ ለጉራጌ ምርጫ ቀርቦለታል። ይዋጋል ወይ ያልቃል።
03/11/2024

ጉራጌን ማቅ አለበሱት። የሐብተጊዮርጊስ ዲነግዴ ልጆች በግፍ ተገደሉ። እንግዲህ ለጉራጌ ምርጫ ቀርቦለታል። ይዋጋል ወይ ያልቃል።

Ethiopian Pent*costal Ministry is coming to be a family business. Husband & wife assumed Ministrial titles in today's Et...
20/10/2024

Ethiopian Pent*costal Ministry is coming to be a family business. Husband & wife assumed Ministrial titles in today's Ethiopia. Abiy's lawyer and "Tsolat ሶላት" partner Mr. Gedi_Temoti have the highest honor infront of Abiy
This is us..


U.S. Embassy Addis Ababa

18/10/2024

ትግሉ 300 ዓመት ቢወስድ እንኳን ተስፋ ቆርጠን ሸብረክ አንልም። በጭራሽ! ይሔ ቃል ኪዳናችን ነው!

ጄኖሳይድ ሞንገር። ጠላት ነው። ሒትለር በአይሁድ ላይ የፈፀመው አይነት አረመኔያዊ ጥቃት በጎጃም ላይ ይፈፀም እያለ ነው። የአፉ ስፋት የሶፎሞር ዋሻን ያክላል። በዚያ ላይ ዠንዲ ያክላል። ገመ...
17/10/2024

ጄኖሳይድ ሞንገር። ጠላት ነው። ሒትለር በአይሁድ ላይ የፈፀመው አይነት አረመኔያዊ ጥቃት በጎጃም ላይ ይፈፀም እያለ ነው። የአፉ ስፋት የሶፎሞር ዋሻን ያክላል። በዚያ ላይ ዠንዲ ያክላል። ገመድ አፍ። አይኖቹ የወፍ አይኖች። ማን እንደሆነ እንደርስበታለን። የጊዜ ጉዳይ ነው።

የአርበኞችን የቅርብ ፎቶ አትለጥፉ ሲባሉ ከቱለማ ጋር በቁርባን የተጋቡት እነመከታው አዳዲስ ፎቶዎች እየለጠፉ ነው። የድሮን አደን ከሌለባቸው የብዓዴን ነፃ አውጪዎች ናቸው ማለት ነው። የ4ኪሎ...
16/10/2024

የአርበኞችን የቅርብ ፎቶ አትለጥፉ ሲባሉ ከቱለማ ጋር በቁርባን የተጋቡት እነመከታው አዳዲስ ፎቶዎች እየለጠፉ ነው። የድሮን አደን ከሌለባቸው የብዓዴን ነፃ አውጪዎች ናቸው ማለት ነው። የ4ኪሎው ወነግ የጫካ ወነግ ስላለው የሱ አምሳያ ብዓዴን የጫካ ብዓዴን ማዘጋጀቱ ነው። የእነ መኬን ሐሳብ አክብረን እንቀበል የሚል እምነት ነበረን። ግን ልክ አይመስለኝም። ህዝባችን ሲዋደቅ እነሱ ከማን ወገን እንደሆኑ እንኳን ማወቅ አልተቻለም።

16/10/2024



U.S. Embassy Addis Ababa Al Jazeera English U.N. Security Council

ደረጄ ገረፋ ቱሉDereje Gerefa TuluDARAJAA GARRAFAA TUULUUየኦሮሙማውን ኪነትና የነፍሰገዳዩ አባቶርቤ አደራጅ ኮሚቴ ውስጥ አለበት። ከእነጨአብይ አህመድ ጋር በመሆን ዲፕ...
13/10/2024

ደረጄ ገረፋ ቱሉ
Dereje Gerefa Tulu
DARAJAA GARRAFAA TUULUU
የኦሮሙማውን ኪነትና የነፍሰገዳዩ አባቶርቤ አደራጅ ኮሚቴ ውስጥ አለበት። ከእነጨአብይ አህመድ ጋር በመሆን ዲፕስቴቱን ሰውሩን አሰራር የሚመራው እንደሆነ በበቃሉ አላምራው ተጋለጠ። በቃሉ አላምራው ከሞት ላንቃ አመለጠ። ከእስከሬን ጋር በቃሉን ያሰሩት እነገረፋ ቱሉ ናቸው። ቱል*አሞ ጨካኝ ነው።

31ዓመት የተረገጠው አዲስ አቤቤ የሚቃወምበት ጉልበት የቀረው አይመስልም። ጉልበቱ ዝሏል። በካሳንቺስ ህዝቡ ራሱን እያጠፋ ነው። የአያት የቅድመ አያቱን ውርስ ቤት ሲቀማ ሁሉነገሩን አጣ። የቀ...
13/10/2024

31ዓመት የተረገጠው አዲስ አቤቤ የሚቃወምበት ጉልበት የቀረው አይመስልም። ጉልበቱ ዝሏል። በካሳንቺስ ህዝቡ ራሱን እያጠፋ ነው። የአያት የቅድመ አያቱን ውርስ ቤት ሲቀማ ሁሉነገሩን አጣ። የቀረው ነገር የለም። መቃወምና መዋጋት ካልቻላችሁ፤ አልቅሳችሁ ፀልዩ። የሰማይ አምላክ ይሰማችኋል።

ሰበር መረጃየካዛንቺስ ህዝብ በምልዓት እየተፈናቀለና እየተበተነ በመሆኑ በግቢ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተሰነባበተ።
12/10/2024

ሰበር መረጃ
የካዛንቺስ ህዝብ በምልዓት እየተፈናቀለና እየተበተነ በመሆኑ በግቢ ቅዱስ ገብርኤል ቤተክርስቲያን ተሰነባበተ።

ሰበር መረጃበአዲስ አበባ ዘነብ ወርቅ ስርዓቱ የአንድን ግለሰብ ትጥቅ ለማስፈታት ሞክሮ ሳይሳካለት ቀርቷል። ግለሰቡ ሊያፍኑት ከመጡት ወንበዴዎች አንደኛውን ጥሎታል። ቡድኑ የግለሰቡን ቤተሰቦች...
12/10/2024

ሰበር መረጃ
በአዲስ አበባ ዘነብ ወርቅ ስርዓቱ የአንድን ግለሰብ ትጥቅ ለማስፈታት ሞክሮ ሳይሳካለት ቀርቷል። ግለሰቡ ሊያፍኑት ከመጡት ወንበዴዎች አንደኛውን ጥሎታል። ቡድኑ የግለሰቡን ቤተሰቦች ሰብስቦ አስሯቸዋል። አዲስ አበባ ሆይ ይሔን አረመኔ ቡድን ውጣና ግጠመው። ታገል!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Netsa Press-ነፃ ህትመት posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Contact The Business

Send a message to Netsa Press-ነፃ ህትመት:

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Contact The Business
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share