Healthy LIFE ጤናማ አመጋገብ

  • Home
  • Healthy LIFE ጤናማ አመጋገብ

Healthy LIFE ጤናማ  አመጋገብ ጤናማ አመጋገብ ፤ ጤናማ ማህበረሰብ

19/11/2023
19/11/2023
28/10/2022
30/08/2022

ድመት ስንቃት ነበር

13/07/2022

በቆሎን የመመገብ የጤና ጥቅሞች
(በዶ/ር ሆነሊያት ኤፍሬም)

✓ ለኪንታሮት ህመም እና ለፊንጢጣ ካንሰር የመጋለጥ እድልን ይቀንሳል

በቆሎ በፋየበር የበለፀገ ስለሆን እንደ ሆድ ድርቀት እና ተያይዞ የሚመጣውን የኪንታሮት ህመም ተጋላጭነት በእጅጉ ይቀንሳል።

✓ ለሰውነታችን ጠቃሚ የሆኑ ንጥረ ነገሮችን ይዟል

እንደ ፎስፈረስ ለአጥንት ጥንካሬና እድገት ጠቀሜታ ያለው እና ማግኒዚየም ለልብ እንዲሁም ለአጥንት ጥንካሬ የሚጠቅሙ ንጥረነገሮች አሉት።

✓ የኮሌስቴሮል መጠንን ይቀንሳል

በቆሎ መጥፎ የምንለውን የኮሌስቴሮል አይነት እንዲቀንስ የሚያደርግ ሲሆን ይህም ከልብ ህመም እና ሌሎች ከኮሌስቴሮል መጠን መጨመር ጋር ተያያዥነት ባላቸው በሽታዎች እንዳንጠቃ ያደርጋል።

✓ የቫይታሚን ምንጭ ነው

በቆሎ በቫይታሚን ቢ የበለፀገ ስለሆነ በተለየም ታያሚን ለነርቭ ጤናማነት ወሳኝ ሚናን ይጫወታል።

✓ የበቆሎ አንቲኦክስደንት ባህርይ ስላለው ካንሰርን የመከላከል አቅም እንዳለው ጥናቶች ያሳያሉ።

ጤና ይስጥልኝ

Are oats really as healthy we think? 🤔Keep reading for a functional medicine perspective on America’s favorite grain 👇Oa...
27/04/2022

Are oats really as healthy we think? 🤔

Keep reading for a functional medicine perspective on America’s favorite grain 👇

Oats are loaded with nutrients like fiber, protein, magnesium, potassium, and omega-3 fatty acids, which are extremely anti-inflammatory.

Oats are also a good source of protein; in fact, they have more protein than other grains and cereal grains!

Oats are also high in aventhramides, a type of antioxidiant that has been shown to reduce inflammation and regulate blood pressure. Pretty impressive, isn’t it?

But that’s not where the benefits of oats end, either. Oats can also:

1. Promote healthy blood sugar
2. Help you feel satiated
3. Improve gut health.

Overall, oats are a pretty solid healthy carbohydrate that most of us can easily incorporate into our diets.

To maximize the health benefits of oats, I recommend buying organic groats or steel-cut oats; these types of oats take longer to digest so they have a lower glycemic index than instant oats or rolled oats.

Also, always make sure there is no added sugar in your oatmeal. Instead, you can add a drizzle of honey or some fruit to sweeten things up 🤤

Follow our page to learn more about simple tips and tricks on how you can jumpstart your health and help you thrive in the new year! 🙌
-
Dr Will Cole

06/04/2022

# የቴምር_ጥቅም
1- የሆድ ድርቀትን በሚገባ ይከላከላል ... ሆድ ድርቀት ካለቦትም በየቀኑ ቴምር ቢመገቡ ሆድዎት ማሳጅ ኦይል እንደተቀባ ገላ ልስልስ ማለቱ አይቀርም ...
ይሞክሩት!
2- የተለያየ የአንጀት ችግሮችን ይከላከላል ... ብዙ ሰዎች አንጀታቸው ይጎዳል ...
ምሁራኑ ለበሽታው መድሃኒት ብቻ ሳይሆን አመጋገቡም ጠቃሚ ነው ይላሉና
ቴምር ይመገቡበት።
3-. ክብደትን ለመጨመር ይረዳል
4- ጤናማ ልብ እንዲኖረን ያደርጋል ... የመኖራችን ነዳጅ ፣ የሰው ልጅ ሞተር እና
የህይወታችን ምሶሶ የሆነው ልባችን "ጤናማ እንድሆን ከፈለጋችሁ ቴምር
ብሉልኝ"
5-. ተቅማጥን ይከላከላል ...
... ቴምርን ይመገቡ !
6- ጉልበት (ኃይል) ይሰጠናል ወይም እንዲጨምር ያደርጋል።
መቅኔዬ ፈሰሰ ፣ አቅም አነሰኝ እና ሰውነቴ ደቀቀ እያላችሁ እዝን ላላችሁ ሁሉ አቶ ቴምር "ብሉኝና ታደሱ" ይላችዋል።
7. ጤናማ የሆነ የነርቭ ስርዓት እንዲኖረን ያደርጋል .. የሰው ልጅ ሰውነት የኤሌክትሪክ መስመር ዝርጋታ ነርቭ ይሰኛል
8-. የደም ማነስ ካለብዎት በሚገባ ያድንዎታል
9-. ጥርሳችን ጤናማ እና ጠንካራ እንዲሆን ያደርጋል ... የሰው ልጅ ወፍጮቤት
የሆነው
ጥርሳችን በአግባቡ እያደቀቀ ለበላይ ጠባቂ ጨጓራ በታማኝነት ይሰራ ዘንድ
ቴምር ጥሩ ነውና
10-. ለእርጉዝ ሴቶች በጣም ጠቃሚ ነው ... በቀጣይ እናት ለምትሆኑ "የዛሬ
እርጉዞች - የነገ እናቶች" ሁሉ ቴምርን ብትመገቡ ለልጃችሁ ሆነ ለእናንተ እልፍ
ጥቅም ታገኙበታላችሁ ተብላችዋል።
11-. ለአይን ጤንነት እና አይንን ከመታወር ይታደጋል ... አለምን የምንመለከትበት
አይናችን ከመታወር ብሎም ከሌሎች ችግሮች ይከላከላልና
12-. የሆድ ካንሰርን ይከላከላል .
13- ለስንፈተ ወሲብ ፍቱን ነው ... እንደወረደ ስናወራት ... ትዳራችሁ ወይም
የፍቅር
ህይወታችሁ በስንፈተ ወሲብ ችግር አደጋ ላይ ካለ ፣ አልጋ ላይ መስማማት
ካቃታችሁ ቴምር የመፍትሔው አካል ነው።
# የኢትዮ ጤና

22/02/2022

Naturalna BOMBA 🍋🍯 do ochrony układu odpornościowego: 4 silne składniki przed bakteriami i wirusem!Sprawdzony środek ludowy na przeziębienia, grypę i inne...

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Healthy LIFE ጤናማ አመጋገብ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share