Alemu Kitess

Alemu Kitess Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Alemu Kitess, Digital creator, .

በ400ሺ ብር ድርድር እስክንድር ነጋ ላይ ጠባቂው የግድያ ሙከራ አድርጓል
14/06/2024

በ400ሺ ብር ድርድር እስክንድር ነጋ ላይ ጠባቂው የግድያ ሙከራ አድርጓል

Ummanni Wallagaa jaarraa hedduuf misooma gaafachaa kan ture yoo ta'u,Motummaan Gaaffii Ummataa Debisaa, Ummannis Mootumm...
12/06/2024

Ummanni Wallagaa jaarraa hedduuf misooma gaafachaa kan ture yoo ta'u,Motummaan Gaaffii Ummataa Debisaa, Ummannis Mootummaa Cina Dhaabachun Misoomni Safisaan Akka Xumuramu Gahe isaa bahacha jiraa

❌❌❌

እሪ ሰሚ ሲያገኝ   #ልማት
12/06/2024

እሪ ሰሚ ሲያገኝ



#ልማት

የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት!!ተዓምር በሚመስል መልኩ በፍጥነት እና በጥራት እየተሰራ ያለው የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት ማስደመሙን ቀጥሏል። #ኢትዮጵያ  #ብልፅግና
11/06/2024

የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት!!
ተዓምር በሚመስል መልኩ በፍጥነት እና በጥራት እየተሰራ ያለው የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት ማስደመሙን ቀጥሏል።
#ኢትዮጵያ #ብልፅግና

የስንዴ ልመና ምዕራፋችንን የዘጋንበት የስኬት አመታትታሪካችንን በእጃችን እየፃፍን ነዉ ፣ ድህነት ክብራችን እይደለም ፣ ክብራችን ስራችን  #ብልፅግናችን ወደ ሆነበት አዲስ ምዕራፍ ተሸጋግረና...
10/06/2024

የስንዴ ልመና ምዕራፋችንን የዘጋንበት የስኬት አመታት

ታሪካችንን በእጃችን እየፃፍን ነዉ ፣ ድህነት ክብራችን እይደለም ፣ ክብራችን ስራችን #ብልፅግናችን ወደ ሆነበት አዲስ ምዕራፍ ተሸጋግረናል ፡፡

በኦሮሚያ ክልል "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለሀገራዊ ክብር እና ሉዓላዊነት" በሚል እርዕስ የህዝብ  #ውይይት እየተካሄደ ይገኛል። በአለፉት የለውጥ አመታት ኢትዮጵያ በተለይ  #በስንዴ ምርት...
10/06/2024

በኦሮሚያ ክልል "ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለሀገራዊ ክብር እና ሉዓላዊነት" በሚል እርዕስ የህዝብ #ውይይት እየተካሄደ ይገኛል።

በአለፉት የለውጥ አመታት ኢትዮጵያ በተለይ #በስንዴ ምርት የውጪ #እርዳታ ከመጠበቅ ይልቅ እራሷ በብዛት እና በጥራት ስንዴን በማልማት #ለውጪ ገበያ እስከማቅረብ መድረሰ ችላለች።

በዚህም ከተረጂነት ስነልቦና ተላቀን ወደ #ምርታማነት ለመሸጋገር በሚደረገው ትግል የስንዴ ምርት የማድረግ አቅማችንን ያሳየንበት ዘርፍ ነበር ማለት ይቻላል።

በተለይ በኦሮሚያ ክልል እየተደረገ ያለው የህዝብ ውይይት #ኦሮሚያ ከአላት የሰው እና የተፈጥሮ ሀብት አቅም ጋር ተዳምሮ እጅግ ከፍተኛ አዎንታዊ ውጤቶች እንደሚኖሩት ይጠበቃል።


Kan faraduu ummataHojii badii   ta'e hojii misoomaa   guyya guyyaadhaan kan  ilaallu   waan ta’eef ummatni hojii badii s...
03/06/2024

Kan faraduu ummata

Hojii badii ta'e hojii misoomaa guyya guyyaadhaan kan ilaallu waan ta’eef ummatni hojii badii shanee irratti damaqee ka'eera.

Shaneen ummata akka hin dhaabanne ummataa Oromoof amma ifaa ta’era. Shanee irratti qabsa'uudhan Lixa Oromiyaa bilisaa basuun danda'ameera.

❌❌❌

መከላከያ ሰራዊት አሸባሪው ሸኔ ላይ የሚወስደውን ርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል!በምዕራብ ሸዋ ዞን ግንደ በረት ወረዳ በበሼ ቀበሌ ልዩ ቦታ ድሬ ጅስና ሲሲ፣ ድሬ ፋጂ ቀበሌዎች በግንቦት 22 እና 2...
03/06/2024

መከላከያ ሰራዊት አሸባሪው ሸኔ ላይ የሚወስደውን ርምጃ አጠናክሮ ቀጥሏል!

በምዕራብ ሸዋ ዞን ግንደ በረት ወረዳ በበሼ ቀበሌ ልዩ ቦታ ድሬ ጅስና ሲሲ፣ ድሬ ፋጂ ቀበሌዎች በግንቦት 22 እና 23 በተደረገ ኦፕሬሽን የተገኘ አጠቃላይ ውጤት:-
👉 የተደመሰሰ-----100
👉 የተማረከ-----12
👉 የተያዘ ታጣቂ ሸኔ---4
👉 የሸኔ ደበሌ---7
የተገኘ መሳሪያ:-
👉 ድሽቃ---1 👉 ላውንቸር--- 1 👉 የላውንቸር ቁምቡላ--1 👉 መትረየስ መሳሪያ ----1👉 ክላሽ መሳሪያ ---10 👉 ኋለ ቀር መሳሪያ ---30 👉 ሽጉጥ መሳሪያ ---4 👉የእጅ ቦንብ----20 👉 የክላሽ መጋዝ----20 👉 የተለያዩ ጥይቶች ---450 👉 የወገብ ትጥቅ----4 👉 ሞተር ሳይክል-----6 እና 1 ማሰልጠኛ ሙሉ በሙሉ ተደምስሷል። ኦፕሬሽኑ አሁንም እንደቀጠለ ይገኛል።



Mariin biyyoolessaa gaggeeffamaa jira.Rakkoolee daddarbiin dhufanii amma dhiibbaa nurratti uuma jiran hundaa mariin hiik...
01/06/2024

Mariin biyyoolessaa gaggeeffamaa jira.

Rakkoolee daddarbiin dhufanii amma dhiibbaa nurratti uuma jiran hundaa mariin hiikuun biyyaa jabduu tokkomtee ijaaruu qabna .

ሀገራዊ ምክክር ለሀገራዊ መግባባት
30/05/2024

ሀገራዊ ምክክር ለሀገራዊ መግባባት

ከግንቦት 21 ጀምሮ ለ7 ቀናት ኢትዮጵዊያን ስለሃገራቸው ይመካከራሉ !
30/05/2024

ከግንቦት 21 ጀምሮ ለ7 ቀናት ኢትዮጵዊያን ስለሃገራቸው ይመካከራሉ !


ሀገሬ ኢትዮጵያ ለሰላሟ እየመከረች ነዉ
30/05/2024

ሀገሬ ኢትዮጵያ ለሰላሟ እየመከረች ነዉ

በዛሬው እለት በኦሮሚያ የአርሶ አደሮች እና የአርብቶ አደሮች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል! በዚህም ህብረተሰቡ ከመንግስት ጋር በመሰለፍ ፊቱን ወደ ልማት እያዞረ መሆኑን እያስመሰከረ ነው። የኦሮ...
29/05/2024

በዛሬው እለት በኦሮሚያ የአርሶ አደሮች እና የአርብቶ አደሮች ስልጠና እየተሰጠ ይገኛል! በዚህም ህብረተሰቡ ከመንግስት ጋር በመሰለፍ ፊቱን ወደ ልማት እያዞረ መሆኑን እያስመሰከረ ነው። የኦሮሚያ ክልልም ከጽንፈኞች በማጽዳት ረገድ የህዝቡ ተሳትፎ እጅግ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ነው!

leenjiin qonnaan bultoota fi horsiisee bultoota Guutummaa Oromiyaatti leenjiin qonnaan bultoota fi horsiisee bultoota ga...
28/05/2024

leenjiin qonnaan bultoota fi horsiisee bultoota

Guutummaa Oromiyaatti leenjiin qonnaan bultoota fi horsiisee bultoota gaggeeffamaa jira . Uummanni Oromoo carraa nageenya mootummaan kabachiisa jirutti fayyadamuun fuula isaa gara misoomatti deebisa jira .

Sochii mootummaan nageenya kabachiisuf hojjechaa jiru uummanni Oromoo waan deeggara jiruf bu’aa gaariin argama jira . Nageenya amansiisaa fi misooma kan nuu barbaachisu .
❌❌❌

16/05/2024

አንዱ ይገነባል ሌላው ያፈርሳል ።


❌❌❌

ወለጋ የሰላምና የብልጽግና ምድር!ከብልጽግና ጉዟችን የሚገታን ፈተና አይኖርም!ወለጋ የሰላምና የብልጽግና ምድር! Qormaanni Badhaadhina Irraa Duubatti Nu Deebisu H...
16/05/2024

ወለጋ የሰላምና የብልጽግና ምድር!

ከብልጽግና ጉዟችን የሚገታን ፈተና አይኖርም!
ወለጋ የሰላምና የብልጽግና ምድር!
Qormaanni Badhaadhina Irraa Duubatti Nu Deebisu Hin jiru!
❌❌❌

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መቀሌ ገብተዋል!ይህ የአሁኑ  #የመቀሌ ጉዞ ለትግራይ ሰላም፣ ለትግራይ እናቶችእንባ መታበስ ፣ ለክልሉ ወደ ቀድሞ ሰላሙ መመለስ ፣  #ከአማራ ክልል ጋራ ያ...
15/05/2024

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መቀሌ ገብተዋል!

ይህ የአሁኑ #የመቀሌ ጉዞ ለትግራይ ሰላም፣ ለትግራይ እናቶችእንባ መታበስ ፣ ለክልሉ ወደ ቀድሞ ሰላሙ መመለስ ፣ #ከአማራ ክልል ጋራ ያለውን ግንኘኑነት በአዎንታዊ መልኩ መታደስ እና ለሌሎች ለአማራም ሆነ ለትግራይ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ሰላም የሚበጁ እርምጃዎችን ከመውሰድና ነገሮችን በውይይት መልክ መልክ ከማስያዝ አንጻር አዎንታዊ ሚና ቢኖራቸውም #የህወሓት አካሄድ ግን በብልሃት እና በጥንቃቄ ሊታይ እንደሚገባ ሊሰመርበት ይገባል ፡፡

ምክንያቱም ውስጥ-አዋቂ ምንጮች እንደሚሉት ከብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የወደ መቀሌ ጉዞ ማግስት በሚዲያዎቻቸውም ጭምር ‹‹ ከብልጽግና ጋር ተነጋግረን አላማጣን ፣ ኦፍላን እናሌሎችንም ቦታዎች ለእኛ እንዲሰጥ አግባብተናል›› የሚል ማደናገሪያ ፕሮፓጋንዳ በመንዛት ውስጡ ስጡን #እየተዘጋጁበት ያለውን የጦርነት ነጋሪት ለመጎሰም #በዝግጅትላይ እንዳሉ አመላካች ነገሮች እዚም እዚያም ይታያሉ።

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መቀሌ ገብተዋል!በብልጽግና  ምክትል ፕሬዝዳንት   የሚመራው   ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ወደ  #መቀሌ ያደረገው  ጉዞ ወደ መቀሌ የተደረገ ጉዞ ብቻ አይደለም...
15/05/2024

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መቀሌ ገብተዋል!

በብልጽግና ምክትል ፕሬዝዳንት የሚመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ወደ #መቀሌ ያደረገው ጉዞ ወደ መቀሌ የተደረገ ጉዞ ብቻ አይደለም፡

የብልጽግና መንግስት ዳግም #ለሰላም ያለዉን ቁርጠኝነት ያሳየ ነዉ። #ብልፅግና ቁጥር አንድ ፤ ቁጥር ሁለት ፤ ቁጥር ሶስት ፤ የመጀመሪያውም! የመጨረሻውም ! ምርጫው #ሰላምና ያው ሰላም ብቻ ነው፡፡ ይህንንም የፕሪቶሪያዉ የሰላም ስምምነት እንዲተገበረ እየሰራ ያለዉ ስራ ምስክር ነዉ።

በተለይ ደሞ በዚህ ሰዓት ህወሓት ከበቀለበት የሴራ ፖለቲካ ፤ ካደገበት የጠልፎ መጣል ትርክት እና የጥልፍልፎሽ ጉዞ አሁንም መላቀቅ #አለመቻሉን የብልጽግና ፓርቲ እያወቀ አብሮ ለመስራት ያለዉን ቁርጠኝነት ማሳየቱ ለሰላም እና ለመላዉ #የኢትዮጵያ ህዝብ ደህንነት የቆመ ፓርቲ እንደሆነ ማሳያ ነዉ!!!

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መቀሌ ገብተዋል!ይህ የአሁኑ የመቀሌ ጉዞ ለትግራይ ሰላም፣ ለትግራይ እናቶችእንባ መታበስ ፣ ለክልሉ ወደ ቀድሞ ሰላሙ መመለስ ፣ከአማራክልል ጋራ ያለውን ግን...
15/05/2024

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መቀሌ ገብተዋል!

ይህ የአሁኑ የመቀሌ ጉዞ ለትግራይ ሰላም፣ ለትግራይ እናቶችእንባ መታበስ ፣ ለክልሉ ወደ ቀድሞ ሰላሙ መመለስ ፣ከአማራክልል ጋራ ያለውን ግንኘኑነት በአዎንታዊ መልኩ መታደስ እናለሌሎች ለአማራም ሆነ ለትግራይ እንዲሁም ለኢትዮጵያሰላም የሚበጁ እርምጃዎችን ከመውሰድና ነገሮችንበውይይት መልክ መልክ ከማስያዝ አንጻር አዎንታዊ ሚናቢኖራቸውም የህወሓት አካሄድ ግን በብልሃት እና በጥንቃቄ ሊታይ እንደሚገባ ሊሰመርበት ይገባል ፡፡

ምክንያቱም ውስጥአዋቂ ምንጮች እንደሚሉት ከብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛአመራሮች የወደ መቀሌ ጉዞ ማግስት በሚዲያዎቻቸውምጭምር ‹‹ ከብልጽግና ጋር ተነጋግረን አላማጣን ፣ ኦፍላን እናሌሎችንም ቦታዎች ለእኛ እንዲሰጥ አግባብተናል›› የሚልማደናገሪያ ፕሮፓጋንዳ በመንዛት ውስጡ ስጡንእየተዘጋጁበት ያለውን የጦርነት ነጋሪት ለመጎሰም በዝግጅትላይ እንዳሉ አመላካች ነገሮች እዚም እዚያም ይታያሉ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Alemu Kitess posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share