Fuad

Fuad Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fuad, Digital creator, .

18/06/2024

ታሪካዊው ብሔራዊ ቤተመንግስት!
18/06/2024

ታሪካዊው ብሔራዊ ቤተመንግስት!

በትግራይ ዋና ከተማ መቀሌ ውስጥ የሚገኘው የአፄ ዮሐንስ ቤተመንግሥት እድሳት እየተጠናቀቀ ነው !
18/06/2024

በትግራይ ዋና ከተማ መቀሌ ውስጥ የሚገኘው የአፄ ዮሐንስ ቤተመንግሥት እድሳት እየተጠናቀቀ ነው !

መቀሌ የሚገኘዉ  የአፄ ዮሐንስ ቤተመንግስት እየተጠናቀቀ ነው!!
18/06/2024

መቀሌ የሚገኘዉ የአፄ ዮሐንስ ቤተመንግስት እየተጠናቀቀ ነው!!

የአዲስ አበባ ብሔራዊ ቤተመንግስት ግንባታ እየተጠናቀቀ ነው።
18/06/2024

የአዲስ አበባ ብሔራዊ ቤተመንግስት ግንባታ እየተጠናቀቀ ነው።

ኢትዮጵያ ስንዴ ከውጭ አታስገባም የሚለው ራዕይ ለብዙዎች የሚዋጥ አልነበረም
18/06/2024

ኢትዮጵያ ስንዴ ከውጭ አታስገባም የሚለው ራዕይ ለብዙዎች የሚዋጥ አልነበረም

በታሪክ አንዲት ሀገር አብርሆት (Renaissance) ላይ ለመሆኗ አንዱ መገለጫው የማንነቷን አሻራዎቿን መልሳ ስታድስ ነው::
18/06/2024

በታሪክ አንዲት ሀገር አብርሆት (Renaissance) ላይ ለመሆኗ አንዱ መገለጫው የማንነቷን አሻራዎቿን መልሳ ስታድስ ነው::

ጠንክረን በመስራት ምርታማነታችንን በማሳደግ ታሪካችንን እናድሳለን !
18/06/2024

ጠንክረን በመስራት ምርታማነታችንን በማሳደግ ታሪካችንን እናድሳለን !

ተረጂነትን ታሪክ ለማድረግ ቆርጠን ተነስተናል!
18/06/2024

ተረጂነትን ታሪክ ለማድረግ ቆርጠን ተነስተናል!

በ10 ወራቶች ውስጥ 2700 ጊጋዋት በማመንጨት 78.5 ሚሊዮን ብር ተጨማሪ የውጭ ገቢ አስገብቷል!
18/06/2024

በ10 ወራቶች ውስጥ 2700 ጊጋዋት በማመንጨት 78.5 ሚሊዮን ብር ተጨማሪ የውጭ ገቢ አስገብቷል!

በ10 ወራት ብቻ ከ2,700 ጊጋ ዋት በላይ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት ተችሏል!!
18/06/2024

በ10 ወራት ብቻ ከ2,700 ጊጋ ዋት በላይ የኤሌክትሪክ ሃይል ማመንጨት ተችሏል!!

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር እና ሉዓላዊነት!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥
09/06/2024

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር እና ሉዓላዊነት!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Hirkatummaa gargaarsaa irraa gara oomishtummaatti kabajaa fi birmadummaa biyyaaleessaaf!
09/06/2024

Hirkatummaa gargaarsaa irraa gara oomishtummaatti kabajaa fi birmadummaa biyyaaleessaaf!

Hirkatummaa gargaarsaa irraa gara oomishtummaatti kabajaa fi birmadummaa biyyaaleessaaf!ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር እ...

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር እና ሉኣላዊነት!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

የስንዴ ልመና ምዕራፋችንን የዘጋንበት የስኬት አመታትታሪካችንን በእጃችን እየፃፍን ነዉ ፣ ድህነት ክብራችን እይደለም ፣ ክብራችን ስራችን  #ብልፅግናችን ወደ ሆነበት አዲስ ምዕራፍ ተሸጋግረና...
09/06/2024

የስንዴ ልመና ምዕራፋችንን የዘጋንበት የስኬት አመታት

ታሪካችንን በእጃችን እየፃፍን ነዉ ፣ ድህነት ክብራችን እይደለም ፣ ክብራችን ስራችን #ብልፅግናችን ወደ ሆነበት አዲስ ምዕራፍ ተሸጋግረናል ፡፡

ተዓምራቱ እንደቀጠለ ነው:: የጽንፈኛው  #ኦነግ/ሸኔ ጸሃይ እየጠለቀች ነው:: አሁንም  #መንግስት ለሰላም የዘረጋው እጅ አልተጣጠፈም፣ ለሰላም የተከፈተው በር አልተዘጋም!ሰሞኑን በኦሮሚያ ም...
05/06/2024

ተዓምራቱ እንደቀጠለ ነው:: የጽንፈኛው #ኦነግ/ሸኔ ጸሃይ እየጠለቀች ነው:: አሁንም #መንግስት ለሰላም የዘረጋው እጅ አልተጣጠፈም፣ ለሰላም የተከፈተው በር አልተዘጋም!

ሰሞኑን በኦሮሚያ ምስራቅ ሻዋ ዞን በተደረገዉ ልዩ ኦፕሬሽን ከ1ሺ በላይ #ታጣቂዎቹ ሲደመሰሱ 569 የኦነግ/ሸኔ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸዉ ለመንግስት እጃቸውን ሰተዋል።

እጅ የሰጡ የኦነግ/ሸኔ አባላት ጋር የተለያዩ #መሳሪያዎች ለመንግስት ያስረከቡ ሲሆን 6 ድሽቃ-፣ 4 ላውንቸር፣ 3 መትረየስ መሳሪያ፣ 301 ክላሽ መሳሪያ ፣ 40 ኋለ ቀር መሳሪያ ፣ 63 ሽጉጥ መሳሪያ ፣ 403 የእጅ ቦንብ፣ 4 ሞተር ሳይክል እንዲሁም የምግብ ማከማቻ መጋዝናቸዉን ጭምር ተይዟል።

የኦነግ/ሸኔ አባላት #በኦሮሚያ ክልል እየፈጸሙት ያለውን ሰቆቃ በመጸጸት ሰርተው ለሀገር ልማት የሚጠበቅባቸውን ለማበርከት መወሰናቸውን ተናግረዋል።

በኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ሃይሎች #በተቀናጀ መልኩ አሁንም የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ የፀጥታ ቢሮ አስታዉቋል።

❌❌❌

ባለፉት 5 ዓመታት በምዕራብ ኦሮሚያ እና በተለያዩ የክልሉ አከባቢዎች በመንሰራፋት ሀገር እና ህዝብን ሲረብሽ የነበረዉ አሸባሪዉ  #ሸኔ በመንግስት  #የፀጥታ አካላት የተቀናጀ ኦፕሬሽን እና ...
05/06/2024

ባለፉት 5 ዓመታት በምዕራብ ኦሮሚያ እና በተለያዩ የክልሉ አከባቢዎች በመንሰራፋት ሀገር እና ህዝብን ሲረብሽ የነበረዉ አሸባሪዉ #ሸኔ በመንግስት #የፀጥታ አካላት የተቀናጀ ኦፕሬሽን እና #በህዝብ ተሳትፎ እየተጸዳ ይገኛል።

❌❌❌

በርካታ የአሸባሪው ሸኔ አባላት እና አመራሮች ከነትጥቃቸው የሰላማዊ መንገድ በመከተል እጅ እየሰጡ ይገኛሉ።   ❌❌❌
05/06/2024

በርካታ የአሸባሪው ሸኔ አባላት እና አመራሮች ከነትጥቃቸው የሰላማዊ መንገድ በመከተል እጅ እየሰጡ ይገኛሉ።

❌❌❌

05/06/2024
05/06/2024

It was just fruitful!!

ኢሳያስ ከ ኮሪያው ሰሚት ን ግ ግ ር እንዲያደርግ አልተፈለገም ምክኒያቱም እንደሚታወቀም ከ 6 አመት በፊት የዲፕሎማሲ ግንኙነት አርጎ ማያቀው ፕረሲደንት ከኢትዮጵያ ሰላም እርቅ በኋላ ኤዥያም...
05/06/2024

ኢሳያስ ከ ኮሪያው ሰሚት ን ግ ግ ር እንዲያደርግ አልተፈለገም ምክኒያቱም እንደሚታወቀም ከ 6 አመት በፊት የዲፕሎማሲ
ግንኙነት አርጎ ማያቀው ፕረሲደንት ከኢትዮጵያ ሰላም እርቅ በኋላ ኤዥያም ይሁን አውሮፓ ሃገራት
እጃቸውን ዘርገተውለታል ይሁን እንጂ እውቀት ያልተሞላበት ጥበብን ያልተላበሰ ን ግ ግ ሩ
ግ ን መድረኩን ተረክቦ በድምጽ ማጉያው መልክት እንዲያስተላለፍ በኮሪያው ሰሚት ላይ አልተፈቀደለትም

በአለም መድረክ ስማችን ገኖ ሰንደቃችንን ከፍ እንዲል ያደረገ መሪ! ጀግኖች አትሌቶቻችን በአለም መድረክ በኦሎምፒክ ዉድድሮች የኢትዮጵያን ሰንቀድ አላማ ከፍ አድረገዉ እንዳዉለበለቡ እና በኩራ...
05/06/2024

በአለም መድረክ ስማችን ገኖ ሰንደቃችንን ከፍ እንዲል ያደረገ መሪ! ጀግኖች አትሌቶቻችን በአለም መድረክ በኦሎምፒክ ዉድድሮች የኢትዮጵያን ሰንቀድ አላማ ከፍ አድረገዉ እንዳዉለበለቡ እና በኩራት በአለም መድረክ እንዳስጠሩን ጠቅላያችን በአለም መድረክ ሰንደቃችንን ከፍ ስማችንን ግንን እያደረገዉ ይገኛል፡፡

በደቡብ ኮሪያ እየተደረገ ባለዉ የደቡብ ኮሪያ - አፍሪካ ሰሚት ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስቴራችን በመድረኩ ላይ ንግግር እንዲያደርጉ ሲጋበዙ አለም ከግራ ወደ ቀኝ ከቀኝ ወደ ግራ ማማተሯ አይቀርም ግን ምንም ማድረግ አይቻልም ሰዉዬዉ አፈር ምድሩ ፤ ቅጠል ሳሩ የሚሰማዉ የዲፕሎማሲ ሰዉ ነዉ፡፡ በስራዉ እና በትጋቱ የድህነትን ቀንበር እየሰበረ የሀገራችንን አንገት ቀና እያደረገ ጉዞዉን ቀጥሏለ፡፡

Address

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fuad posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share