Kennaa kiyya.abbichuu

  • Home
  • Kennaa kiyya.abbichuu

Kennaa kiyya.abbichuu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Kennaa kiyya.abbichuu, Digital creator, .

12/06/2024
ተማሪዎችን አትፈተኑም በሚል የሚመራ ትግል ምን የሚሉት ነው🤔 #በቃ
12/06/2024

ተማሪዎችን አትፈተኑም በሚል የሚመራ ትግል ምን የሚሉት ነው🤔
#በቃ

በፋኖ ትምህርት የተነፈጉ ህፃናትገበሬው እንዳያርስ ፣ ተማሪው እነዳይማር የሚያደርግ ትግል ምን የሚሉት ነው ! #በቃ
12/06/2024

በፋኖ ትምህርት የተነፈጉ ህፃናት
ገበሬው እንዳያርስ ፣ ተማሪው እነዳይማር የሚያደርግ ትግል ምን የሚሉት ነው ! #በቃ

ጽንፈኞች ለኢትዮጵያ ሀገራችን እስካሁን ምን አበረከቱ?? ድልድይ ገነቡ ወይስ አፈረሱ?? ህዝብ አስለቀሱ ወይስ እንባን አበሱ?? ህዝብ ገደሉ ወይስ ህዝብን አዳኑ?? መሰረተ ልማት አፈረሱ ወይ...
12/06/2024

ጽንፈኞች ለኢትዮጵያ ሀገራችን እስካሁን ምን አበረከቱ?? ድልድይ ገነቡ ወይስ አፈረሱ?? ህዝብ አስለቀሱ ወይስ እንባን አበሱ?? ህዝብ ገደሉ ወይስ ህዝብን አዳኑ?? መሰረተ ልማት አፈረሱ ወይስ ገነቡ? ህዝብ ዘረፉ ወይስ ዝርፍያን አስቆሙ???



ከተረጂነት ወደ ምርታማነት የሀገራችንን ታሪክ የመቀየር ጉዞ ቀጥሏል ። በድህነት እና በረሃብ የሚትታወቀውን ኢትዮጵያን ለመቀየር በስንዴ ምርት ፣ በኢንዱስቲሪ ፣ በኢነርጂ ወዘተ  መጠነ ሰፊ ...
11/06/2024

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት

የሀገራችንን ታሪክ የመቀየር ጉዞ ቀጥሏል ። በድህነት እና በረሃብ የሚትታወቀውን ኢትዮጵያን ለመቀየር በስንዴ ምርት ፣ በኢንዱስቲሪ ፣ በኢነርጂ ወዘተ መጠነ ሰፊ ስራ እየተሰራ ይገኛል ። የበለጸገች ኢትዮጵያ በቅርቡ እናያለን ።


#ልማት

11/06/2024

አስደማሚው የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት!!
ተዓምራዊ በሚመስል መልኩ እየተሰራ ያለው የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት አዲስ አበባን እንደ ስሟ ማድረግ በተግባር የታየበት ነው።


#ልማት

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር እና ሉዓላዊነት!   #ልማት
11/06/2024

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር እና ሉዓላዊነት!



#ልማት

11/06/2024

የሀገርን ሀብት ወደ ዉጪ እያሸሹ ሌላው ሀገር እንዲያሸበርቅ ማድረግ ማቆም አለብን። ያለንን ሀብት በአግባቡ በመጠቀም ሀገርን ማልማት ያስፈልጋል።


IMF ባወጣው መረጃ የኢትዮጵያ GDP በያዝናው በፈረንጆቹ 2024 በእጥፍ ማደጉን ይፋ አድርገዋል::በዚህም ከአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚ ጋር ሥነፃፀር ኢትዮጵያ 5ተኛ ደረጃ ከዓለም ደግሞ 57ተኛ...
10/06/2024

IMF ባወጣው መረጃ የኢትዮጵያ GDP በያዝናው በፈረንጆቹ 2024 በእጥፍ ማደጉን ይፋ አድርገዋል::በዚህም ከአፍሪካ ሀገራት ኢኮኖሚ ጋር ሥነፃፀር ኢትዮጵያ 5ተኛ ደረጃ ከዓለም ደግሞ 57ተኛ ደረጃ ላይ ትገኛለች::ኢትዮጵያ በአጭር ጊዜ ውስጥ አጠቃላይ ኢኮኖሚዋን በእጥፍ አሳድጋለች።


#ልማት

10/06/2024

የአዲስ አበባ ኮሪደ ርልማት ፤ በፍጥነት እና በጥራት የተሰራ ስራ ።


#ልማት

መንግስታችን ቃል የገባውን በተግባር ሰርቶ የሚያሳይ የወሬ ሳይሆን የትግባር መንግስት መሆኑን አሳይቶዋል ትላንት አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ እናደርጋታለን ሲል ለፖለቲካ ፍጆታ እንደሆነ ነ...
10/06/2024

መንግስታችን ቃል የገባውን በተግባር ሰርቶ የሚያሳይ የወሬ ሳይሆን የትግባር መንግስት መሆኑን አሳይቶዋል

ትላንት አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ እናደርጋታለን ሲል ለፖለቲካ ፍጆታ እንደሆነ ነበር ሁላችንም ስናወራ የነበርነው ዛሬ ላይ የሆነውን ስላይ ግን ሰውዬው የምርም የተግባር ሰው እንደሆነ በግልጽ አሳይቶናል



#ልማት

10/06/2024

እየመጡ ነው እየመጡ 😂

የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት!!ተዓምር በሚመስል መልኩ በፍጥነት እና በጥራት እየተሰራ ያለው የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት ማስደመሙን ቀጥሏል። #ኢትዮጵያ  #ብልፅግና
10/06/2024

የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት!!
ተዓምር በሚመስል መልኩ በፍጥነት እና በጥራት እየተሰራ ያለው የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት ማስደመሙን ቀጥሏል።
#ኢትዮጵያ #ብልፅግና

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Kennaa kiyya.abbichuu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share