Yesuusiin malee Jireenyi Hin jiru

  • Home
  • Yesuusiin malee Jireenyi Hin jiru

Yesuusiin malee Jireenyi Hin jiru Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yesuusiin malee Jireenyi Hin jiru, Digital creator, .

07/06/2024
06/06/2024
ተዓምራቱ እንደቀጠለ ነው:: የጽንፈኛው  #ኦነግ/ሸኔ ጸሃይ እየጠለቀች ነው:: አሁንም  #መንግስት ለሰላም የዘረጋው እጅ አልተጣጠፈም፣ ለሰላም የተከፈተው በር አልተዘጋም!ሰሞኑን በኦሮሚያ ም...
05/06/2024

ተዓምራቱ እንደቀጠለ ነው:: የጽንፈኛው #ኦነግ/ሸኔ ጸሃይ እየጠለቀች ነው:: አሁንም #መንግስት ለሰላም የዘረጋው እጅ አልተጣጠፈም፣ ለሰላም የተከፈተው በር አልተዘጋም!

ሰሞኑን በኦሮሚያ ምስራቅ ሻዋ ዞን በተደረገዉ ልዩ ኦፕሬሽን ከ1ሺ በላይ #ታጣቂዎቹ ሲደመሰሱ 569 የኦነግ/ሸኔ አባላት ከነ ሙሉ ትጥቃቸዉ ለመንግስት እጃቸውን ሰተዋል።

እጅ የሰጡ የኦነግ/ሸኔ አባላት ጋር የተለያዩ #መሳሪያዎች ለመንግስት ያስረከቡ ሲሆን 6 ድሽቃ-፣ 4 ላውንቸር፣ 3 መትረየስ መሳሪያ፣ 301 ክላሽ መሳሪያ ፣ 40 ኋለ ቀር መሳሪያ ፣ 63 ሽጉጥ መሳሪያ ፣ 403 የእጅ ቦንብ፣ 4 ሞተር ሳይክል እንዲሁም የምግብ ማከማቻ መጋዝናቸዉን ጭምር ተይዟል።

የኦነግ/ሸኔ አባላት #በኦሮሚያ ክልል እየፈጸሙት ያለውን ሰቆቃ በመጸጸት ሰርተው ለሀገር ልማት የሚጠበቅባቸውን ለማበርከት መወሰናቸውን ተናግረዋል።

በኦሮሚያ ክልል የጸጥታ ሃይሎች #በተቀናጀ መልኩ አሁንም የህግ የበላይነትን የማስከበር ስራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል የክልሉ የፀጥታ ቢሮ አስታዉቋል።


❌❌❌

የደቡብ ኮሪያ-አፍሪካ ሰሚት ላይ በክብር መድረኩን በንግግር የሚከፍተው መሪያችን ዶ/ር አብይ ነው!
04/06/2024

የደቡብ ኮሪያ-አፍሪካ ሰሚት ላይ በክብር
መድረኩን በንግግር የሚከፍተው መሪያችን ዶ/ር አብይ ነው!

04/06/2024
01/06/2024

Marii Biyyoolessaatiin biyya haa itichinu .

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መቀሌ ገብተዋል!ይህ የአሁኑ  #የመቀሌ ጉዞ ለትግራይ ሰላም፣ ለትግራይ እናቶችእንባ መታበስ ፣ ለክልሉ ወደ ቀድሞ ሰላሙ መመለስ ፣  #ከአማራ ክልል ጋራ ያ...
15/05/2024

የብልፅግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች መቀሌ ገብተዋል!

ይህ የአሁኑ #የመቀሌ ጉዞ ለትግራይ ሰላም፣ ለትግራይ እናቶችእንባ መታበስ ፣ ለክልሉ ወደ ቀድሞ ሰላሙ መመለስ ፣ #ከአማራ ክልል ጋራ ያለውን ግንኘኑነት በአዎንታዊ መልኩ መታደስ እና ለሌሎች ለአማራም ሆነ ለትግራይ እንዲሁም ለኢትዮጵያ ሰላም የሚበጁ እርምጃዎችን ከመውሰድና ነገሮችን በውይይት መልክ መልክ ከማስያዝ አንጻር አዎንታዊ ሚና ቢኖራቸውም #የህወሓት አካሄድ ግን በብልሃት እና በጥንቃቄ ሊታይ እንደሚገባ ሊሰመርበት ይገባል ፡፡

ምክንያቱም ውስጥ-አዋቂ ምንጮች እንደሚሉት ከብልጽግና ፓርቲ ከፍተኛ አመራሮች የወደ መቀሌ ጉዞ ማግስት በሚዲያዎቻቸውም ጭምር ‹‹ ከብልጽግና ጋር ተነጋግረን አላማጣን ፣ ኦፍላን እናሌሎችንም ቦታዎች ለእኛ እንዲሰጥ አግባብተናል›› የሚል ማደናገሪያ ፕሮፓጋንዳ በመንዛት ውስጡ ስጡን #እየተዘጋጁበት ያለውን የጦርነት ነጋሪት ለመጎሰም #በዝግጅትላይ እንዳሉ አመላካች ነገሮች እዚም እዚያም ይታያሉ።

14/05/2024

“Dhiphinni keenya si'anaa kun, ulfina isa nuuf mul'ifamuuf jiruu wajjin wal bukkee qabamee, ilaalamuu akka hin dandeenyetti nan lakkaa'a.”
— Rom. 8:18

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yesuusiin malee Jireenyi Hin jiru posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share