SOFI PRESS

SOFI PRESS Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from SOFI PRESS, Digital creator, .

22/04/2024
20/04/2024
19/04/2024
19/04/2024

በክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶችን በሁሉም ወረዳዎች ለመገንባት የተጀመረውን ስራን በተደራጀ መልኩ ለመፈፀም እየተሰራ መሆኑን በክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ።
***************
በሀረሪ ክልል የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶችን በሁሉም ወረዳዎች ለመገንባት የተጀመረውን ስራን በተደራጀ መልኩ ለመፈፀም እየተሰራ መሆኑን በክልሉ የብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤት ሀላፊ አቶ ጌቱ ወዬሳ ገለፁ።

አቶ ጌቱ ወዬሳ የፓርቲው ቅርንጫፍ ፅህፈት ቤቶች ግንባታ ዓላማ የፓርቲውን እይታና ታእማኒነት ለማሳደግ፣ ድርጅታዊ መዋቅርን ለማጠናከር፣ የአባላት ተሳትፎ እና ስልጠናን በተሻለ ሁኔታ ለማመቻቸት፣ ህዝባዊ ዝግጅቶችን ለማስተናገድ ፣ የፓርቲ እሳቤዎችና እሴቶችን ማሳደግ እና ቋሚ ና ዘላቂ መሰረት ለመጣል ያለመ መሆኑን አስረድተዋል።

በክልሉ ባሉት ሁሉም ወረዳዎች የቅርንጫፍ ፅህፈትቤቶቹ ግንባታ ቀድሞ የተጀመረና በሂደት ላይ ያለ መሆኑን መናገራቸውን ከክልሉ የፓርቲው ማህበራዊ ትስስር ገፅ ያገኘነው መረጃ ያመለክታል።

አቶ ጌቱ የፓርቲውን አባለትና ደጋፊዎች በተሻለ ሁኔታ ለማሳተፍና በአይነት፣ በእውቀት፣ በጉልበትና በገንዘብ የሚደረገውን ድጋፍ በተገቢው ሁኔታ አቀናጅቶ ለመጠቀም እንዲሁም አጠቃላይ ስራውን በተደራጀ ሁኔታ ለመከታተልና ለመደገፍ ኮሜቴዎች በየደረጃው መደራጀታቸውን አስታውቀዋል።

የሚገነቡት ህንፃዎች ለትውልድ የሚተላለፉ የሃገር ሀብቶች ስለሆኑ ግንባታቸው በተያዘለት ጊዜና ጥራት እንዲጠናቀቅ አባላት ደጋፊዎችና ባለሀብቶች አስፈላጊውን የገንዘብ ፣ የአይነት፣ የእውቀትና የጉልበት ድጋፍ እንዲያደርጉ ጥሪ አቅርበዋል።

11 / 08 / 2016

11/04/2024
11/04/2024
11/04/2024
11/04/2024
11/04/2024
10/04/2024
10/04/2024

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when SOFI PRESS posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share