Salah Eliyas

Salah Eliyas Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Salah Eliyas, Digital creator, .

24/04/2024
24/04/2024
24/04/2024
24/04/2024
22/04/2024

ብሄራዊነት አሻጋሪ ትርክት!
*****************
ትርክት አንድን ሃገር ፀንቶ እንዲኖር ከሚያደርጉት ገዢ እሳቤዎች መካከል አንዱ ነው ። ሃገራት አሁን ያላቸውን ሁለንተናዊ ገፅታ እንዲላበሱ የገነቡት ገዢ ትርክታቸው ትልቁን አስተዋፅኦ አበርክቷል። ትርክት ሃገርን ይገነባል ያፈርሳልም ጥሩ ትርክት የገነቡ ሃገራት ካሰቡበት ለመድረስ ትርክታቸው ድልድይ ሆኖ አሻግሯቸዋል ።

ኢትዮጵያ አሁን ላለችበት ነባራዊ ሁኔታ እንድት ደርስ ካደረጉትና እንደ ምክኒያት ሊጠቀሱ ከሚችሉት ጉዳዮች ውስጥ አንዱ የተዛቡ ትርክቶች የፈጠሩት ተፅኖ ነው።

ነጠላ ትርክቶች በተለያዩ ተቃራኒ ዋልታዎች ሆነው ወትሮውንም እንደ ሃገር ያልተቋጨውን የሃገረ መንግስት ግንባታና ሃገራዊ መግባባት ያልተደረሰባቸውን ጉዳዮች እንደ ማዳበሪያ በመጠቀም በጋራ ጉዳዮች ዙሪያ ዜጎችን ከማሰባሰብ ይልቅ ልዩነቶችን በማጉላትና በመከፋፈል አባባሽ ምክኒያት ሆኖ ቆይቷል ።

ብልፅግና ሃገራዊ ገዢ ትርክት ሃገራችንን ከመሰል ችግሮች እንደሚያወጣ በመገንዘብ ብሄራዊነት ገዢ ሃገራዊ ትርክት ሆኖ እንዲገነባ እየሰራ ይገኛል።

ብሄራዊነት ህብረ ብሄራዊ አንድነትን መሰረት ያደረገ በብሄራዊ ማንነትና ሃገራዊ ማንነት መሐል ሚዛኑን የጠበቀ ሁሉንም አሰባሳቢ ትርክት ነው ። በመሆኑም የሚለያዩን ነጠላ ትርክቶችን ትተን ሃገራዊ አንድነታችንን የበለጠ የሚያጠናክርና በአንድ ጥላ ስር የሚያሰባስበንን የብሄራዊነት ትርክት እንገንባ።

22/04/2024

ከሀረሪ ክልላዊ መንግስት ጠቅላይ አቃቤ ህግ በአከራይና በተከራይ የመኖሪያ ቤት አዋጅ ቁጥር 1320/2016 ዓ.ም ዙሪያ የተሰጠ መግለጫ።

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጋቢት 24/ 2016 ዓ ም በሦስተኛ ዓመት የስራ ዘመን 19ኛ መደበኛ ስብሰባው የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ቁጥር 1320/2016 ማጽደቁ ይታወሳል።

የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ ምክንያታዊ ያልሆነ የቤት ኪራይ ዋጋ ጭማሪ እንዳይኖር፣ ሕገ ወጥ የደላላ ጣልቃ ገብነትን ለመቀነስእና የኑሮ ውድነቱን ለማርገብ ጠቀሜታው የጎላ ነው።

እንዲሁምበአከራይና በተከራይ መካከል አንድ ጊዜ ውል ከተደረገና ከተመዘገበ በኋላ ለሁለት ዓመት ተካራይን ማስወጣትም ሆነ ኪራይ መጨመር እንደማይቻል ይደነግጋል።

በዚህም መሰረት በክልሉ የመኖሪያ ቤት ኪራይ ዉልን በፅሁፍ ማድረግ ግዴታ ሲሆን ዉሉን በተቆጣጣሪዉ አካል ተረጋግጦ በክልሉ ጠቀለይ አቃቢ ህግ ሰነዶች መረገጋጥ እና ምዝገባ እንዲከናወን አዋጁ ያስገድዳል።

በመሆኑም በክልሉ በየወረዳዉእና ቀበሌ የምትገኙ የመኖሪያ ቤት አከራይና ተከራዮች የኪራይ ዉልን በአዋጅ መሠረት ከሚያዚያ 15 ቀን 2016 ጀምሮ ባሉት 30 ቀናት ዉስጥ አከራይና ተከራይ ወይም ወኪሎቻቸዉ በሀረሪ ጠቅላይ አቃቤ ህግ ሰነዶች ማረጋገጥና ምዝገባ ፍቃድ አሰጣጥ የማስመዝገብ ግዴታ እንደሆነ ተረድታችሁ ምዝገባ ማከናወን እንደሚገባ በጥብቅ ያሳስባል።

ምዝገባ መካሄዱም የተከራይ መብቶችን ማስጠበቅ እንዲሁም አከራይ ደግሞ ሕጋዊነትን ተላብሶ እንዲሰሩ ማድረግ የሚያስችል በመሆኑ ይህንን ተግባራዊ በማያዳርጉ አከራይና ተከራዮች ህጋዊ እርምጃ እንደሚወሰድ ተረድተው የሚጠበቅባችሁን ግዴታ እንድትወጡ ስንል እናሳስባለን።

የሀረሪ ክልል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ
ሚያዚያ 14 ቀን 2016
ሐረር

22/04/2024
22/04/2024

ህብረ ብሔራዊ ሀገራዊ አንድነትን ማጠናከር ለሀገረ መንግስት ግንባታዉ ከፍተኛ ፋይዳ ኣለዉ።

ህብረ ብሔራዊ ሀገራዊ አንድነት እየተጠናከረ ሊሄድ የሚችለው ደግሞ የብሔር ማንነት እና ህብረ ብሔራዊ ኢትዮጵያዊ አንድነት ሚዛናቸዉን ጠብቀው ሲጓዙ ነዉ።

የብሔር፣የቋንቋ፣የባህል፣የሃይማኖት፣የፖለቲካ አመለካከት ወዘተ..ብዝሃነት በገነባት ኢትዮጵያ ሚዛናዊነትን ያረጋገጠ ፣ከፅንፈኛ አስተሳሰብ እና ተግባር የተጠበቀ የፖለቲካ እሳቤን ባህል ማድረግ ኢትዮጵያን ለማፅናት መሠረት ነዉ።

ፅንፈኛ አስተሳሰብ እና ድርጊት ሚዛናዊነትን በማዛባት፣አካታችነትን በማሳሳት ወደ አግላይነት ያሸጋግራል ።

አግላይነት ወደ ጠቅላይነት በማምራት ብዝሃነትን ለመቀበል፣ለማክበር እና ለማስተናገድ ተግዳሮት ይሆናል።በዚህም መነሻ ህብረ ብሄራዊ ሀገራዊ አንድነትን በማጠናከር ጠንካራ ሀገረ መንግስት የመገንባቱን ዕድል ይፈትነዋል።

ብልጽግና ፓርቲ የብሔር ማንነት እና ህብረ ብሔራዊ ኢትዮጵያዊ አንድነት ሚዛናቸዉን ጠብቀዉ እንዲራመዱ በማድረግ በሂደቱም ጠንካራ አገረ መንግስት መገንባትን መሠረት አድርጎ እየሠራ ይገኛል ።

ኢትዮጵያ ለሁሉም ኢትዮጵያዊያን የምትመች፣ ህብረ ብሔራዊ ወንድማማችነት እና እህትማማችነት ያበበባት አገር እንድትሆን ብልጽግና ተግቶ ይሠራል ።

ሚዛናዊ የፖለቲካ እይታ መርህ ሁሉንም ብዝሃነቶች የማስተናገድ የመሀል የፖለቲካ አስተሳሰብና ተግባር ነዉ።

ፅንፈኝነት ኢትዮጵያን ከማዳከም ያለፈ ዉጤት እንደማያስገኝ ከዚህ በፊት የፈተኑንን ችግሮች ዞር ብሎ በማየት መገንዘብ እንችላለን። የዘርፈ ብዙ ፀጋዎች ሀገር ኢትዮጵያ ሚዛናዊ የፖለቲካ እይታ መርህን እና ሙሉዕ እይታን በማጠናከር የለዉጥ ጉዞዋን እንድታፋጥን የዜግነት አደራ አለብንና የየበኩላችንን እናበርክት ።

መልካም የስራ ሳምንት ይሁንላችሁ።

21/04/2024

Naannoo Harariitti ganna baranaa biqiltuuwwan miliyoona 2.5 dhaabuuf qophiin taasifamaa jiraachuu Itti aantuun Pirezdaantii naannichaa Aadde Roozaa Umar dubbatan.

Itti aantuun Pirezdaantii fi Hoggantuun biiroo misooma Qonnaa Naanoo Hararii Aadde Roozaa Umar ibsa kannaniin barana Sagantaa ashaaraa magariisaatiin biqiltuuwwan miiliyoona 2.5 dhaabuuf qophiin taasifameera jedhan.

Biqiltuuwwan dhaabaman keessaa miliyoonni 1.7 biqiltuulee firiin isaanii nyaataaf oolan gosa adda addaa akka jiran kan himan yoo tahu, kuniis karoora wabii nyaataa milkeessuuf bu’aa guddaa akka qabu ibsaniiru.

Gama biraatiin biqiltuulee bosonaa jijjiirama haala qilleensaa to'achuu fi kanneen eegumsa biyyee fi bishaanii fooyyessuuf gargaaran qophaa’uu ibsanii jiru.

Yeroo ammaa naannichatti mudraalee xiqqaachaa dhufan deebisuuf biqiltuuleen gargaaraniis akka jiran ibsaniiru.

Naannichatti iddoowwan lolaa fi dhiqama biyyeef saaxilamoo tahan hir’isuu fi milkaa’ina biqiltuuwwan dhaabaman akka qabatuuf misooma sululatiin hojiin gaara hidhuu hojatamuu eeraniiru.

Karaa biraatiin buufataalee biqiltuu iddoo gara garaa keessatti lammiilee hedduudhaaf carraa hojii uumuun akka danda’ame himaniiru.

Sagantaa Ashaaraa magariisaa bara kanaatiin naannichatti biqiltuuwwan miliyoona 2.5 dhaabaman keessaa 70% mukkeen firiin isaanii nyaataa fi bosonaafiis oolan akka tahee fi 30% immoo mukkeen bosonaaf oolan tahuu eeraniiru.

Qophii ashaaraa magariisaa kanaatiif qindeessitoonni, ogeeyyiin qonnaa fi hojjattoonni buufataalee biqiltuu jiran keessatti hojiin sanyii biqiltuu adda addaa diqaaloomsuu fi unkursuu hojjetamaa jiraachuu ibsuun karoora kana milkeessuuf murannoon hojiileen hojjatamaa jiraachuu ibsaniiru.

21/04/2024

በሀረሪ ክልል በዘንድሮው አመት 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሮዛ ኡመር ገለፁ

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሮዛ ኡመር የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብርን አስመልክተው እንደገለፁት ዘንድሮው በሚከናወነው የአረንጓዴ አሻራ መርሃግብር 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል ብለዋል።

ከሚተከሉ ችግኞች መካከልም ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ የተለያዩ አይነት ፍራፍሬዎች መሆናቸውን ጠቁመው ይህም የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ አንፃር ጉልህ ፋይዳ እንዳለው ተናግረዋል።

ከዚህ በተጨማሪም በሚካሄደው በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የአየር ንብረትና የአፈርና ውሃ ጥበቃ የሚያሻሽሉ ሌሎች የደን ዛፎች መዘጋጅታቸውን ገልጸዋል።

እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በክልሉ እየተመናመኑ የሚገኙ የፍራፍሬ ችግኞችን እንደሚገኙበትም ገልጸዋል።

በአሁኑ ወቅትም በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች የጎርፍ ተጋላጭነትን በሚቀነስና የችግኝ ፅድቀት መጠንን በሚያሳድግ መልኩ የተፋሰስ ልማት ስራ መሰራቱን ጠቅሰዋል።

በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ የችግኝ ጣቢያዎችም ለበርካታ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠር መቻሉንም አንስተዋል።

በክልሉ በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከሚተከሉ 2.5 ሚሊየን ችግኞች ውስጥ 70 በመቶው የጥምር ደን ሲሆን 30 በመቶው ደግሞ የደን ዛፍ መሆኑን ገልጸዋል።

እየተደረጉ የሚገኙ ዝግጅቶች በሚመለከት የችግኝ ጣቢያ ኃላፊዎችና ባለሙያዎችም ዘንድሮ ከወትሮው በተለየ መልኩ የተለያዩ ችግኞችን የማዳቀል ስራ እየተሰራ መሆኑን ገልፀው በክልሉ የተያዘው እቅድ እንዲሳካ በቁርጠኝነት እየሰሩ መሆናቸውን ተናግረዋል።

21/04/2024

በሀረሪ ክልል በዘንድሮው ዓመት 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ
*******************

በሀረሪ ክልል በዘንድሮው አመት 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞች ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የሀረሪ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ወይዘሮ ሮዛ ኡመር ገለፁ፡፡

የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሮዛ ኡመር የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን አስመልክተው እንደገለፁት ዘንድሮው በሚከናወነው የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል።

ከሚተከሉ ችግኞች መካከልም ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ የተለያዩ አይነት ፍራፍሬዎች መሆናቸውን ጠቁመው፤ ይህም የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ አንፃር ጉልህ ፋይዳ እንዳለው ተናግረዋል።

ከዚህ በተጨማሪም በሚካሄደው በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የአየር ንብረትና የአፈርና ውሃ ጥበቃ የሚያሻሽሉ ሌሎች የደን ዛፎች መዘጋጅታቸውን ገልጸዋል።

እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በክልሉ እየተመናመኑ የሚገኙ የፍራፍሬ ችግኞችን እንደሚገኙበትም ገልጸዋል።

በአሁኑ ወቅትም በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች የጎርፍ ተጋላጭነትን በሚቀነስና የችግኝ ፅድቀት መጠንን በሚያሳድግ መልኩ የተፋሰስ ልማት ስራ መሰራቱን ጠቅሰዋል።

በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ የችግኝ ጣቢያዎችም ለበርካታ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠር መቻሉንም አንስተዋል።

በክልሉ በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከሚተከሉ 2.5 ሚሊየን ችግኞች ውስጥ 70 በመቶው የጥምር ደን ሲሆን 30 በመቶው ደግሞ የደን ዛፍ መሆኑን መግለጻቸውን ከክልሉ ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመለክታል።

21/04/2024

ሐረሪ ሑስኒቤ ዪ አመት 2 ኑቅጣ 5 ሚሊየን ኡንኩራች መብቀልሌ ጠብቲ ዪትከመልቤ ዛልነት ሐረሪ ሑስኒ ሒጋኝ ረኢስ ጊስቲ ሮዛ ኡመር ገለጡ

ሑስኒዞ ሒጋኝ ረኢስ ዋ ሐራሺነት ኔሮት ኢዳራ መስኡል ጊስቲ ሮዛ ኡመር ዪ አመት ወሪቅ አሻራ ሚሕሪራው ዪነክዛልቤ ዚገለጦኩትቤ 2 ኑቅጣ 5 ሚሊየን ኡንኩራች መብቀልሌ ጠብቲ መትከመልዞ ገለጡ።

ዪበቅሉዛሉ ኡንኩራች ማቤይነቤ 1 ኑቅጣ 7 ሚሊየንቤ ለአይ ኢስበልበላት አይና ቢስሲ ዋ ቢሳያች መኽነዚዩው አቀነኡማ ዪም ሐንጉር ደማናው የቂን ሞሸሌ ላቂ ፋይዳ ዛላነቱው አሴነኑ።

ዪቤ ዲባያም ዪትሜሐርዛል ወሪቅ አሻራ ሚሕሪራቤ ዱውፍ ሃለት ዋ አፈር ዋ ሚይ ቄረሖቱው የጡኝዛል አላያች ቦስና ለፉያች ጠብ ባይቲዚዩው ገለጡ።

አዞኩትዞም አኽኸእ ወቅቲቤ ሑስኒዞቤ ዪትሜሐርቤ ዛል ቢሳያ ኡንኩራች ቢዝሐቤ ዪትረኸብቦዛልነቱም ገለጡ።

አኽኸእ ወቅቲቤ ሑስኒዞቤ ኢስበልበላት ሺርቲያችቤ መስሪ ቂፊኛ ዪናቅሲዛል ኡንኩር መስበትቲ ቂያሱው የሊቅዛል ሲፈቤ ዚኹልቀት ዲነት ቄረሆት ዲላጋ መትደለግዞው አቴወቁ።

ሑስኒዞቤ ዪትረኸብዛሉ ኢስበልበላት ኡንኩር መርከዛች መደኒያችሌ ዲላጋ ነሲብ መኽለቅ መፍረክዞውም ሐፍ አሹ።

ሑስኒዞቤ ዪ አመት ወሪቅ አሻራ ሚሕሪራቤ ዪበቅሉዛሉ 2.5 ሚሊየን ኡንኩራች ኡስጡቤ በቅለቤ 70 ኢጂዞ ጢሚጃ ቦስና ዚኻነሳ በቅለቤ 30 ኢጂዞ ቦስና ለፉ መኽነዞው ገለጡ።

ዪታሹቤ ዛሉ ጠብቲያቹው ዪነክዛልቤ ኡንኩር መርከዝ መስኡላች ዋ ሲነተኛቹም ዪ አመት ሑሉፍ ዛዩ አመታችቤ ሉይ ሲፈቤ ኢስበልበላት ኡንኩራቹው መፍለህ ዲላጋ ዪትደለጊቤ ዛልነቱው ገለጡማ ሑስኒዞቤ ዚትለሐዳ አቡራቤ ዪነጅሒኩት ቁጭነትቤ ዪደልጉቤ ዛሉነቱው አሴነኑ።

21/04/2024

በሀረሪ ክልል በዘንድሮው አመት 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት ተደርጓል

አዲስ አበባ፤ ሚያዚያ 13/2016(ኢዜአ)፡- በሀረሪ ክልል በዘንድሮው አመት 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የክልሉ ምክትል ርዕሰ መስተዳድር እና የግብርና ልማት ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ ሮዛ ኡመር ገለፁ፡፡

ወይዘሮ ሮዛ ኡመር የዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብርን አስመልክተው እንደገለፁት ከሚተከሉ ችግኞች መካከል ከ1 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ የተለያዩ አይነት ፍራፍሬዎች ናቸው፡፡

ይህም የምግብ ዋስትናን ከማረጋገጥ አንፃር ጉልህ ፋይዳ እንዳለው ተናግረው በአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር የአየር ንብረትና የአፈርና ውሃ ጥበቃን የሚያሻሽሉ ሌሎች የደን ዛፎች መዘጋጀታቸውን ገልጸዋል።

እንዲሁም በአሁኑ ወቅት በክልሉ እየተመናመኑ የሚገኙ የፍራፍሬ ዝርያዎች እንደሚገኙበትም ገልጸዋል።

በአሁኑ ወቅትም በክልሉ በተለያዩ አካባቢዎች የጎርፍ ተጋላጭነትን በሚቀንስና የችግኝ ፅድቀት መጠንን በሚያሳድግ መልኩ የተፋሰስ ልማት ስራ መሰራቱን ጠቅሰዋል።

በክልሉ በሚገኙ የተለያዩ የችግኝ ጣቢያዎችም ለበርካታ ዜጎች የሥራ እድል መፍጠር መቻሉንም አንስተዋል።

በዘንድሮ የአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ከሚተከሉ 2 ነጥብ 5 ሚሊየን ችግኞች ውስጥ 70 በመቶው የጥምር ደን ሲሆን 30 በመቶው ደግሞ የደን ዛፍ መሆኑን ገልጸዋል።

እየተደረጉ የሚገኙ ዝግጅቶችን በሚመለከት የችግኝ ጣቢያ ኃላፊዎችና ባለሙያዎችም ከወትሮው በተለየ መልኩ የተለያዩ ችግኞችን የማዳቀል ስራ እየተሰራ መሆኑን ገልፀው የተያዘው እቅድ እንዲሳካ በቁርጠኝነት እየተሰራ መሆኑን ከክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ የተገኘው መረጃ ያመለክታል፡፡

መረጃዎቻችንን፦

በዩቲዩብ፡- https://www.youtube.com/channel/UCSjaw-eGJSkvcXHyTpQyT1Q
በቴሌግራም፡- https://t.me/EthiopianNewsA
በድረገጽ፡- https://www.ena.et/
በትዊተር፡- https://twitter.com/ethiopiannewsa?lang=en
የኢዜአ ዜናዎችን በአጭር የስልክ መልዕክት ለማግኘት፡- 9111
ፈረንሳይኛ ድረ-ገጽ https://www.ena.et/web/fre
አረብኛ ድረ-ገጽ https://www.ena.et/web/ara
በአፋን ኦሮሞ ፌስቡክ፡- https://www.facebook.com/TajaajilaOduuItoophiyaa/
በትግሪኛ ፌስቡክ፦ https://ww.facebook.com/ethiopianewsagencytigrigna/
በአፍ ሱማሌ ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/ethiopianewsagencyafsoomaali
በአፍ ሱማሌ ድረ-ገጽ፦ https://www.ena.et/web/som
በአፋርኛ ፌስቡክ፦ https://www.facebook.com/ethiopianewsagencyqafarafa
በአፋርኛ ድረ-ገጽ፦ https://www.ena.et/web/aar አድራሻዎቻችን ያገኟቸዋል።

20/04/2024

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Salah Eliyas posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share