Gaara Guddaa

Gaara Guddaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Gaara Guddaa, Digital creator, .

07/06/2024
07/06/2024
03/06/2024
Oduu Dansaa Daandiin Xayyaaraa Itoophiyaa balallii Finfinnee gara Naqqamtee Sababa rakkoo nageenyaatiin addaan citee tur...
18/05/2024

Oduu Dansaa
Daandiin Xayyaaraa Itoophiyaa balallii Finfinnee gara Naqqamtee Sababa rakkoo nageenyaatiin addaan citee ture yeroo gabaabaa keessatti jalqabsiisuudhaaf akka ta'e ifoomseera.
Nageenyi bu'uura waan hundaati kan jedhamuuf sababaani. Dantaa ummataa miidha. Humni maqaa Oromootiin faallaa dantaa Oromoo dhaabate dhibbaa hamaa ummata Wallaggaarraan gahe keessaa tokko qaqqabamummaa bu'uura misooma geejibaa dhabsiisuudha.
Yeroo ammaa kana Lixa Oromiyaatti birqabaan nageenyi mirkanaa'aa waan dhufeef, Daandiin Xiyyaara Itoophiyaa yeroo gabaabaa keessatti balallii akka jalqabu beekameera.

.

02/05/2024
23/04/2024

የመደመር ዴሞክራሲ ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ነው!!

መሪ ሰነዳችን የሆነው የመደመር መጽሀፍ በኢትዮጵያ ዴሞክራሲን ለመትከልና ለማጽናት በሚደረገው ጥረት ካጋጠሙ ተግዳሮቶች መካከል በሀገራችን የወንድማማችነት እሴትና የሲቪክ ባህል ደካማ መሆናቸውን እንደ ትላልቅ ሳንካዎች ይጠቅሳቸዋል።

ኢትዮጵያዊያን ከመጣንበት የብሄረ-መንግስት ምስረታና ሀገረ-መንግስት ግንባታው ውስብስብነት የተነሳ ከተናጠል ቡድናዊ እውነቶቻችን ተሻግረን የወል እውነት መገንባት ስላልቻልን ከተወለድንበት ብሄርና ጎጥ፣ የምንከተለውን ሀይማኖትና እምነት፣ ከምናራምደው የፖለቲካ አመለካከት የተነሳ እርስ በርሳችን ስንገፋፋ፣ ስንናቆር፣ ብሎም ወደ ለየለት የእርስ በርስ ጦርነት አዙሪት ዉስጥ ስንማቅቅ የኖርንበት አንዱና ዋነኛው ምክንያት ይሄው ነው፡፡

በሌላ በኩል ደግሞ ደካማ የወንድማማችነት እሴት የህዝበኝነት (Populism) ሰለባ የሆኑ የፖለቲካ ሀይሎች እንዲፈጠሩ ስለሚያደርግ እሱም ዞሮ ዞሮ ዴሞክራሲን ያደናቅፋል፡፡ የሲቪክ ባህል ደካማነትም ለዴሞክራሲያችን መቀጨጭ የራሱን አስተዋጽኦ አበርክቶአል፡፡

ከዚህ ባህል ደካማነት የተነሳ ዜጎች የኔብለዉ ከሚያምኑት ነጠላ ቡድናዊ አጃንዳዎች (የብሄር፣ የሀይማኖት ወዘተ) ተሻግረዉ ሀገራዊ አሰባሳቢ አጀንዳዎች ላይ አነጣጥረው መደገፍ፣ መቃወምና መምረጥ አልቻሉም፡፡ የመደመር ዴሞክራሲ አነዚህን የዴሞክራሲ ጋሬጣዎችን ምንነት፣ ምንጮቻቸውንና የአደናቃፊነት ደረጃቸውን በወጉ ለይቶ እየሰራባቸው ይገኛል፡፡

የመደመር ዴሞክራሲ ኢትዮጵያዊ ዴሞክራሲ ነው፡፡ የመደመር ዴሞክራሲ ለኢትዮጵያዊ የዴሞራሲ እጦት ኢትዮጵያዊ መፍትሄ የሚያፈላልግ ነው፡፡ ግቡም የማኅበረሰብና የሲቪክ መብቶችንና ጥቅሞች ወጥነትና ዘላቂነት ባለው አግባብ ማረጋገጥ ነው፡፡

ከሁሉ በላይ ደግሞ ወንድማማችነት፣ ነፃነትና እኩልነት ቁልፍ የዴሞክራሲ ባህል እሴቶች (ምሰሶዎች) ስለሆኑ በቤተሰብ፣ ማህበረሰብ፣ ፖለቲካ ፓርቲዎችና መሰል ተቋማት ደረጃ ማበብ እንዲችሉ ሁሉም ባለድርሻ አካላት የሚጠበቅባቸውን አስተዋጽኦ ወጥነትና ዘላቂነት ባለው አግባብ እንዲወጡ መደረግ አለበት።

የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል የለውጡን  #መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒ...
20/04/2024

የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር አቢይ አህመድ (ዶ/ር) በተገኙበት በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል

የለውጡን #መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ ጠቅላይ ሚኒስትር (ዶ/ር) በተገኙበት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በወልቂጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

በሕዝባዊ መድረኩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር #አቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የፌደራል፣ የክልልና የዞን አመራሮች እንዲሁም #የዞኑ ነዋሪዎች ተገኝተው ለውጡን የሚደግፉ የተለያዩ መልዕክቶችን በማስተላለፍ ላይ ይገኛሉ


የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ  በወልቅጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።
20/04/2024

የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ በወልቅጤ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Gaara Guddaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share