Wabii Biyyaa

Wabii Biyyaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Wabii Biyyaa, Digital creator, .

29/04/2024
24/04/2024
24/04/2024
24/04/2024

ለፌዴራሊዝም ስርዓት ግንባታ ከሚያስፈልጉ ወሳኝ ነገሮች መካከል ዴሞክራሲ ዋነኛው ነው፡፡ ዴሞክራሲያዊ አብሮነት የሌለበት ፌዴራሊዝም እውነተኛ ፌዴራሊዝም ሊሆን አይችልም።

ለዚህም ነው ዴሞክራሲና ፌዴራሊዝም የአንድ ሳንቲም ሁለት ገፅታዎች ናቸው የሚባለው፡፡

ዴሞክራሲያዊ ህብረ-ብሄራዊነት የቋንቋ፣ የባህል፣ የስነ-ልቦና፣ የሀይማኖትና ተጓዳኝ ልዩነት አለን ብለው የሚያምኑ በአንድ ሀገር የሚኖሩ ህዝቦችን አስማምቶ ማልማትና ማበልፀግ የሚችል አማራጭ ነው፡፡ ይህንን በአግባቡ የተጠቀሙበት ሀገሮች የልማትና የብልፅግና ማማን ተጎናፅፈዋል፡፡

ህብረ-ብሄራዊ ፌዴራሊዝም ከማንነት ጋር የተያያዘ ብዝሀነት በሌለባቸው ማለትም አንድ ብሄር፣ አንድ ሀይማኖት ላላቸው ሀገራት ትልቅ አጀንዳ ሊሆን አይችልም፡፡

ህብረ-ብሄራዊ ፌዴራሊዝም እንደ እሳቤ ሊነሳ የሚችለውና የሚመረጠው ብዝሀ-ማንነት ላላቸው ሀገሮች መሆኑን ስዊዘርላንድ፣ ካናዳ፣ ኔዘርላንድ እና ሌሎች ልዩነቶቻቸውን በማቻቻል ብዝሀነት ላይ የተመሰረተ ዴሞክራሰያዊ አንድነት የገነቡ አገራትን ለአብነት መጥቀስ ይቻላል።

ህብረ-ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ህዝቦች ማንነታቸውን ሳይክዱ በመግባባትና በመፈቃቀድ ላይ የተመሰረተ ዴሞክራሲያዊ አንድነት የሚገነቡበት ስርዓት ነው፡፡

የምንገነባው ህብረ-ብሔራዊ ፌዴራሊዝም የኢትዮጵያዊያንን እውነታ የተገነዘበ እና ከነባራዊ እውነታው የመነጨ ብቻ ሳይሆን ከሌሎችም ሀገራት ስኬትና ውድቀት ተሞክሮ የቀሰመ ነው፡፡

ኢትዮጵያውያን የመቻቻልና የአብሮነት እሴቶች ያሉን፣ ረጅም ዘመናትን በአብሮነት ያሳለፍን፣ በጋራ ተጋድሎአችን አኩሪ ታሪክ ያስመዘገብን ብቻ ሳይሆን በጉዞአችን ከፍተኛ የባህል፣ የወግና ልማድ ውህደትና ጠንካራ ትስስርም ፈጥረናል።

ይኸው የባህልና የወግ ልማድ ትስስር ሂደት የቋንቋ መወራረስን ያጎለበተ ጭምር በመሆኑ የህዝብ ለህዝብ ትስስሩ ያደገና በሂደት እየተገነባ የመጣ ነው፡፡

በጋብቻና በልዩ ልዩ የደምና ስጋ ትስስር በተገነቡ የአብሮነት እሴቶች የተጋመድን መሆናችንንም ማንም የሚረዳው እውነታ ነው። እነዚህ የኢትዮጵያውያን የአብሮነት እሴቶች ለህብረ-ብሄራዊ ፌደራሊዝም ወይም ለእውነተኛ ፌደራሊዝም ግንባታ መሰረቶች ናቸው፡፡

ህብረ-ብሄራዊ ህዝቦች የቆየ ታሪካዊ ትስስር ያላቸው ናቸው፡፡ የቆየ ታሪካዊ ትስስር ብቻ ሳይሆን የወደፊት የጋራ ተስፋ ያነገቡ የኢትዮጵያን ብሔር ብሔረሰቦችን ወንድማማችነትና እህትማማችነት የማጎልበት ትልቅ እምነትም ተጥሎበታል ዴሞክራሲያዊና ህብረ-ብሔራዊ ፌዴራሊዝም፡፡

ብሔር ብሔረሰቦች የአካባቢያቸውን ጉዳይ በራሳቸው በነፃነት ማስተዳደርና መወሰን የሚችሉት ዴሞክራሲ ሲዳብር ሲሆን በአገር አቀፍ ጉዳይ ላይ ተመጣጣኝ፣ ፍትሀዊና ዴሞክራሲያዊ በሆነ አግባብ ሊወሰኑ የሚችሉትም ዴሞክራሲ ሲያብብ ነው፡፡

ህብረ-ብሄራዊነት በሰፈነባቸው ኢትዮጵያን በመሳሰሉ አገራት ዴሞክራሲን ማረጋገጥ የህልውና ጉዳይ ነው፡፡

ህብረ-ብሄራዊነት የቋንቋ፣ የሀይማኖትና ሌሎች ልዩነቶች ለሀገራዊ አንድነት ስጋት ይሆናሉ ብሎ አያምንም፡፡ ህብረ-ብሄራዊነት በሰፈነበት ሁኔታ ብሄርተኝነት ከዴሞክራሲ የተነጠለ ከሆነም የከረረ ብሄርተኝነት ይሰፍናል፡፡

ህብረ-ብሄራዊነት ተፈጥሮዋ በሆነችው ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች በጋራ ለመኖር የሚወስኑትና የሚችሉት ዴሞክራሲና ፌደራላዊ ስርዓት ሲረጋገጥ ነው፡፡ ህብረ- ብሄራዊነት በዴሞክራሲያዊነት ከተቃኘ መልክአምድርን ጨምሮ ሌሎች ትስስሮች ይበልጥ ይጋመዳሉ።

ህብረ-ብሄራዊነት በአግባቡ የሚስተናገደው ዴሞክራሲያዊ ውክልናን በማረጋገጥም ነው፡፡

ህብረ-ብሄራዊነት በአግባቡ የሚስተናገደው ብሔር ብሔረሰቦች የራሳቸውን አከባቢያዊ ጉዳዮች በራሳቸው እየወሰኑ በሀገር አቀፍ ደረጃ በሁሉም መስኮች የተመጣጠነ ዴሞክራሲያዊ ውክልናቸው ሲረጋገጥ መሆኑን በመረዳት ከአገራዊ ፖለቲካዊና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ባይተዋር ሆነው የቆዩ ብሔር ብሔረሰቦች ፍትሃዊ ተሳታፊና ተጠቃሚ እንዲሆኑ በተለይም ከለውጡ በኋላ ተስፋ ሰጭ ተግባራት መከናወን ጀምረዋል፡፡

ዴሞክራሰያዊ ስርዓት በተግባር መገለፅ ሲችል እና በክልሎች መካከልና ክልሎች ከፌዴራል መንግስቱ ጋር ያላቸው ዴሞክራሰያዊ ግንኙነት ሲጠናከር በፌዴራላዊ ስርዓት የሚፀናው ህብረ-ብሔራዊ አብሮነትን እንደሚጎለብት በማመን በትኩረት ይሰራል።

ዴሞክራሲ ሲቀጭጭ ህብረ-ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ይታመማል። ከአብሮነት ይልቅ ተገንጣይነት ከተቀነቀነ ፌዴራሊዝም ይታወካል፤ በአንድነት ስም አንድ አይነትነት ከተሰበከ ፌዴራሊዝም ይመነምናል፤ ስርዓት አልበኝነት ይነግሳል፤ የአገር እና የህዝብ ህልውናም አደጋ ውስጥ ይወድቃል። በተለያዩ አገራት በተጨባጭ እየሆነ ያለውና አገራችንንም ዋጋ እያስከፈለ ያለው ጉዳይም ይኸው ነው።

ዴሞክራሲያዊ ስርዓት ብዝሀነት በአግባቡ እንዲስተናገድ ፅኑ መሰረት ነው። እውነተኛ ህብረ-ብሔራዊ ፌዴራሊዝም ደግሞ ብዝሀነትን እንደ ስጋት ሳይሆን እንደ ፀጋ በመቁጠር ለዴሞክራሲያዊ ስርዓት መዳበር መደላድል ይፈጥራል። ፓርቲያችንም እውነተኛ ህብረ-ብሔራዊ ፌዴራሊዝም እና ዴሞክራሲ የብዝሀነት ፀጋ ላላት አገራችን ወሳኝ መሆናቸውን በመረዳት ለተግባራዊነታቸው ህዝባችንን ከጎኑ አሰልፎ ቀን ከሌት ይተጋል።

ሰላም ጠሉ ፋኖ እስክንድር ነጋ ለሰላም የሰጠውን አማራጭ አጨናግፈዋል!!                                               እስክንድር ነጋ በድብቅ ከመንግስት ጋር ሲልከ...
17/04/2024

ሰላም ጠሉ ፋኖ እስክንድር ነጋ ለሰላም የሰጠውን አማራጭ አጨናግፈዋል!! እስክንድር ነጋ በድብቅ ከመንግስት ጋር ሲልከው የቆየው ሽምግልና እና ልመና በቅድመ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ ተቀባይነት አግኝቶ እንደ ነበር ውስጥ አዋቂ ምንጮቻችን አድርሰውን ነበር። ነገር ግን እስክንድር ወደ አዲስ አበባው ሊያደርገው የነበረው ጉዞ እንዳይሳካ አጠገቡ ባሉ ታጣቂዎች ተከድቷል!

ሰበር ዜናየሰላማዊ አማራጭ ያልተዋጠላቸው የጃውሳው አመራሮች የእስክንድር ነጋን ለሰላም የሰጠውን አማራጭ አጨናግፈዋል
17/04/2024

ሰበር ዜና
የሰላማዊ አማራጭ ያልተዋጠላቸው የጃውሳው አመራሮች የእስክንድር ነጋን ለሰላም የሰጠውን አማራጭ አጨናግፈዋል

የእስክንድርን የሰላም አማራጭ ያጨናገፉት ጃውሳዎችየሰላም አማራጭ ያልተዋጠላቸው የጃውሳው አመራሮች የእስክንድር ነጋን ለሰላም የሰጠውን አማራጭ አጨናግፈዋል
17/04/2024

የእስክንድርን የሰላም አማራጭ ያጨናገፉት ጃውሳዎች
የሰላም አማራጭ ያልተዋጠላቸው የጃውሳው አመራሮች የእስክንድር ነጋን ለሰላም የሰጠውን አማራጭ አጨናግፈዋል

እስክንድር ነጋ  የሰላማዊ አማራጭን ተከትሎ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ለመጀመር ዝግጅት ላይ እያለ አጠገቡ ባሉ ታጣቂዎች ተከድቷል
17/04/2024

እስክንድር ነጋ የሰላማዊ አማራጭን ተከትሎ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ለመጀመር ዝግጅት ላይ እያለ አጠገቡ ባሉ ታጣቂዎች ተከድቷል

ሰበርሰላም ጠል  ጃውሳዎች የእስክንድርን የሰላም መንገድ አደናቅፈውታልእስክንድር ነጋ በድብቅ ከመንግስት ጋር ሲልከው የቆየው ሽምግልና እና ልመና በቅድመ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ ተቀባይነት አግኝ...
17/04/2024

ሰበር
ሰላም ጠል ጃውሳዎች የእስክንድርን የሰላም መንገድ አደናቅፈውታል
እስክንድር ነጋ በድብቅ ከመንግስት ጋር ሲልከው የቆየው ሽምግልና እና ልመና በቅድመ ሁኔታ ላይ ተመስርቶ ተቀባይነት አግኝቶ እንደ ነበር ውስጥ አዋቂ ምንጮቻችን አድርሰውን ነበር። እንደ ምንጮቻችን ከሆነ እስክንድር ወደ አዲስ አበባ እንደሚመጣ ነበር። ይሁንና እስክንድር ነጋ ወደ አዲስ አበባ ጉዞ ለመጀመር ዝግጅት ላይ እያለ አጠገቡ ባሉ ታጣቂዎች ተከድቷል። ለሰላም የሰጠውን አማራጭ አጨናግፈዋል። ቢቆይም ለእስክንድር ነጋ የገባው የሰላማዊ አማራጭ ለጃውሳው አመራሮች አልተዋጠላቸውም። በጣም ያሳዝናል። እስክንድር ነጋ የመረጠውን መንገድ ይጓዝ። ሌሎች ጃውሳዎችም የሰላም አማራጭን ተከተሉ።

በጣም ያሳዝናልእስክንድር ነጋ የገባው የሰላማዊ አማራጭ ለጃውሳው አመራሮች አልተዋጠላቸውም፡፡ ለሰላም የሰጠውን አማራጭም አጨናግፈዋል
17/04/2024

በጣም ያሳዝናል
እስክንድር ነጋ የገባው የሰላማዊ አማራጭ ለጃውሳው አመራሮች አልተዋጠላቸውም፡፡ ለሰላም የሰጠውን አማራጭም አጨናግፈዋል

የዛሬ ስድስት አመት ወደ ስልጣን ሲመጣ የገባውን ቃል በብዙ ፈተና መካከል እየተገበረ እና መሬት ላይ የሚታዩ ለውጦችን እያመጣ ያለ ድንቅ መሪ አብቹዬ!
02/04/2024

የዛሬ ስድስት አመት ወደ ስልጣን ሲመጣ የገባውን ቃል በብዙ ፈተና መካከል እየተገበረ እና መሬት ላይ የሚታዩ ለውጦችን እያመጣ ያለ ድንቅ መሪ አብቹዬ!


የኦሮሞ ህዝብ በደሙ ያመጣውን ለውጥ ዛሬም በሚገባ እየደገፈ መሆኑን በተግባር አሳይቷል!
02/04/2024

የኦሮሞ ህዝብ በደሙ ያመጣውን ለውጥ ዛሬም በሚገባ እየደገፈ መሆኑን በተግባር አሳይቷል!



ለሰላማችን ዘብ  እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም ተጠናቋል! መንግስታችን የህዝብ መንግስት ነው የምንለው በምክንያት ነው!
02/04/2024

ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናጸናለን በሚል መሪ ቃል የተካሄደው የድጋፍ ሰልፍ በሰላም ተጠናቋል! መንግስታችን የህዝብ መንግስት ነው የምንለው በምክንያት ነው!



የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ኮንፈረንስ  በአዳማ ከተማ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና!" በሚል መሪ ቃል ተከብሯል
30/03/2024

የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና!" በሚል መሪ ቃል ተከብሯል

Waadaa  Gochaan; Badhaadhina Itoophiyaatiif!Konfiraansii Paartii Badhaadhina Oromiyaa Magaalaa Adaamaatti, "Badhaadhina ...
30/03/2024

Waadaa Gochaan; Badhaadhina Itoophiyaatiif!

Konfiraansii Paartii Badhaadhina Oromiyaa Magaalaa Adaamaatti, "Badhaadhina Itoophiyaaf Jechoota Shaakaluu!" Dhaadannoo jedhuun kabajameera

Waadaa  Gochaan; Badhaadhina Itoophiyaatiif!Konfiraansii Paartii Badhaadhina Oromiyaa Magaalaa Adaamaatti, "Badhaadhina ...
30/03/2024

Waadaa Gochaan; Badhaadhina Itoophiyaatiif!

Konfiraansii Paartii Badhaadhina Oromiyaa Magaalaa Adaamaatti, "Badhaadhina Itoophiyaaf Jechoota Shaakaluu!" Dhaadannoo jedhuun kabajameera

የኦሮሚያ ብልጽግና ፓርቲ ኮንፈረንስ በአዳማ ከተማ "ቃልን በተግባር ለኢትዮጵያ ብልፅግና!" በሚል መሪ ቃል ተከብሯል

የኢትዮጵያ ብልጽግና ጉዞ ማሳያዎች !!በሀገራችን ባለፉት ዓመታት የተሰሩት የገበታ ለሀገር ውጤቶች ቃልን በተግባር ያሳየ እና ባስደናቂ ሁኔታ የተሰሩ አስደማሚ ስራዎች ናቸው ይሄም የሀገራችንን...
07/03/2024

የኢትዮጵያ ብልጽግና ጉዞ ማሳያዎች !!
በሀገራችን ባለፉት ዓመታት የተሰሩት የገበታ ለሀገር ውጤቶች ቃልን በተግባር ያሳየ እና ባስደናቂ ሁኔታ የተሰሩ አስደማሚ ስራዎች ናቸው ይሄም የሀገራችንን የብልጽግና ጉዞ የሚያፋጥን ድንቅ ስራ ነው።

07/03/2024
26/02/2024
26/02/2024

ሰላም የፖለቲካ መረጋጋት ከማረጋገጡም በላይ ለአዎንታዊ የህዝብ ለህዝብ ትስስር ከፍተኛ ሚና አለው፦

ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሄሮች፣ ብሄረሰቦች ፣ ህዝቦች እና ሀይማኖቶች ተዋድደውና ተከባብረው የሚኖሩባት ሀገር ናት።

ሠላም የፖለቲካ መረጋጋትን በማስፈን ውጤታማ አስተዳደር እንዲኖር እና የዴሞክራሲ ተቋማትን መመስረት ያስችላል። ለኢኮኖሚ ዕድገት ምቹ ሁኔታን ይፈጥራል፣ ኢንቨስትመንቶችን ይስባል፣ ለህዝቡ የስራ እድል ይፈጥራል።

በተጨማሪም ሰላም ለሰብአዊ መብቶች መከበር እና መሰረታዊ አገልግሎቶችን እንደ ትምህርት፣ ጤና አጠባበቅ እና የመሰረተ ልማት ዝርጋታ አቅርቦት ወሳኝ ነው።

ኢትዮጵያ ሰላምን በማስቀደም የውስጥ ግጭቶችን በሰላማዊ መንገዶች ብቻ በመፍታት በሀገር ግንባታ ላይ በማተኮር ለዜጎቿ ብሩህ ተስፋን ለማስፈን ተግታ እየሰራች ትገኛለች።

የኢትዮጵያ ሰላም ከውስጥ ተጠቃሚነት በተጨማሪ አህጉራዊና ዓለም አቀፋዊ ጠቀሜታ አለው። ኢትዮጵያ በአፍሪካ ቀንድ ስትራተጂካዊ ቦታ ላይ ስለመትገኝ የኢትዮጵያ ሰላም ለቀጣናችን መረጋጋት ወሳኝ ሚና አለው።

ኢትዮጵያ የድንበሯን ሰላም በማስጠበቅ ለአካባቢው ሰላምና መረጋጋት የበኩሏን አስተዋጽኦ ማድረግ ትችላለች ለዛም እየሰራች ትገኛለች።

ከዚህም በላይ ኢትዮጵያ ለሰላም የሰጠችው ቁርጠኝነት ለሌሎች ተመሳሳይ ፈተናዎች ለሚጋፈጡ ሀገሮች መነሳሳት ሆኖ የሚያገለግል ሲሆን ይህም በውይይት፣ በዕርቅና በሰብዓዊ መብቶች መከበር ግጭቶችን መፍታት እንደሚቻልና ማህበረሰቦችም ሊያድጉ እንደሚችሉ ያሳያል።

በኢትዮጵያ ያለው ሰላም የራሱን ህዝቦች ብቻ ሳይሆን የበለጠ ሰላም የሰፈነበት እና የበለፀገ አለም እንዲሰፍን አስተዋፅዖ ያደርጋል።

🫰 Routers Stop fake news on Ethiopian government‼️
24/02/2024

🫰 Routers
Stop fake news on Ethiopian government‼️

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Wabii Biyyaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share