Jigjiga Media News-JMN

  • Home
  • Jigjiga Media News-JMN

Jigjiga Media News-JMN political correctness

ቀሪውስ ?የህዳሴው ግድብ የመጨረሻው ዲዛይን ግድቡ የሚይዘው የዉኃ መጠን 74 ቢሊየን ሜ³ ሲሆን አሁን ላይ በተጠናቀቀው አራተኛው ሙሌት ድረስ ግድቡ የያዘው 40 ቢሊየን ሜ³ (54%) ብቻ ነ...
11/09/2023

ቀሪውስ ?

የህዳሴው ግድብ የመጨረሻው ዲዛይን ግድቡ የሚይዘው የዉኃ መጠን 74 ቢሊየን ሜ³ ሲሆን አሁን ላይ በተጠናቀቀው አራተኛው ሙሌት ድረስ ግድቡ የያዘው 40 ቢሊየን ሜ³ (54%) ብቻ ነው።

4ተኛው ዙር ሙሌት መጠናቀቅን አስመልክተው ጠቅላይ ሚንስትሩ ባስተላለፉት የ "እንኳን ደስ ያላችሁ" መልእክት "የሕዳሴው ግድብን አራተኛና #የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ሳበሥር በታላቅ ደስታ ነው" ብለውናል።

ቀሪው 33 ቢሊዮን ሜ³ ( 46%) ላይ ምን ተወስኖ ነው አራተኛው ሙሌት #የመጨረሻ የተባለው ? ይህንን ያህል ከፍ ያለ ብሔራዊ ጥቅም ጉዳይ ላይ የተሰጠን ይፋዊ ገለጻ "ተራ የአገላለጽ ስህተት" አድርጎ መውሰድ ይቻላል?

#ቀሪውስ ?
ግልጽ ማብራሪያ ሊሰጥበት ይገባል!!!

(አርክቴክ ዮሐንስ መኮንን)

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jigjiga Media News-JMN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share