አዝናይ :ጥቅስ :ቀልድ : አስቂ ፎቶ እና vidoe

  • Home
  • አዝናይ :ጥቅስ :ቀልድ : አስቂ ፎቶ እና vidoe

አዝናይ :ጥቅስ :ቀልድ : አስቂ ፎቶ እና vidoe To Entertiment People Happines

love ፍቅር
18/06/2024

love ፍቅር

25/05/2024
እንኳን  አደረሰን አረረረረ
09/05/2024

እንኳን አደረሰን አረረረረ

ፍቅር ዕውር ❤❤ ዕዲሜ ኣይገድበውም❤❤
03/05/2024

ፍቅር ዕውር ❤❤ ዕዲሜ ኣይገድበውም❤❤

መልካም ጋቢቻ
23/03/2024

መልካም ጋቢቻ

የላጤ ንሮ
22/03/2024

የላጤ ንሮ

እደዚ የተባረከ ትዳር ይሳጣቹህ ቁመት ማጠር ለትዳር ኣያግድም
15/03/2024

እደዚ የተባረከ ትዳር ይሳጣቹህ ቁመት ማጠር ለትዳር ኣያግድም

08/03/2024

እኛ ወንዶች ያለ ሴቶች ገነት ውስጥ ከምንኖር ከሴቶች ጋር በረሃ ውስጥ መኖርን እንመረጣለን።"

እናንተ ጣፋጭም አቃጣይም የሆናችሁ ልዩ ፍጥረቶች እንኳን ለ ማርቺ 8ት አደረሳችሁ።"

08/03/2024

እኛ ወንዶች ያለ ሴቶች ገነት ውስጥ ከምንኖር ከሴቶች ጋር ዳርፉር በረሃ ውስጥ መኖርን እንመረጣለን።"

እናንተ ጣፋጭም አቃጣይም የሆናችሁ ልዩ ፍጥረቶች እንኳን ለቀናችሁ አደረሳችሁ።"

ተስፋ ሳትቆርጥ ተግተህ ከሰራህ ያለምከው ከማሳካት የሚከለክልህ ነገር የለም።የተባረከህ ትዳር ይስጣቹህ።
05/03/2024

ተስፋ ሳትቆርጥ ተግተህ ከሰራህ ያለምከው ከማሳካት የሚከለክልህ ነገር የለም።የተባረከህ ትዳር ይስጣቹህ።

የኛ ነገር ሁሉ ነገር ወደ ኋላ
02/03/2024

የኛ ነገር ሁሉ ነገር ወደ ኋላ

የሂወት ገፅታ ቀብርና ሰርግ ሲተላለፍ። ዓለም እደዚ ናት ደስታ እና ሀዘን
27/01/2024

የሂወት ገፅታ ቀብርና ሰርግ ሲተላለፍ። ዓለም እደዚ ናት ደስታ እና ሀዘን

ፍቅር እሰከ መቃብር
08/01/2024

ፍቅር እሰከ መቃብር

ባለህ መደሰት ጥሩ ነው።
04/01/2024

ባለህ መደሰት ጥሩ ነው።

ባል ከሙስቱ በድብቅ በተደጋጋሚ እየማገጠ አሰቸጉራት ይቅርታ ማድረግ አለበት ወይስ የለባትም?
27/12/2023

ባል ከሙስቱ በድብቅ በተደጋጋሚ እየማገጠ አሰቸጉራት ይቅርታ ማድረግ አለበት ወይስ የለባትም?

ኣስተያየት ሱጡበት ሰለ ስካሩ
27/12/2023

ኣስተያየት ሱጡበት ሰለ ስካሩ

ትግርት: ባልና ሚስት ናጀራዊ grand p ሙዚቀኛ never give up
10/12/2023

ትግርት: ባልና ሚስት ናጀራዊ grand p ሙዚቀኛ never give up

መልካም ጋብቻ
05/12/2023

መልካም ጋብቻ

ኣያድርገውና እንደዚ ቢገጥምህ ምን ታረጋላቹህ
05/12/2023

ኣያድርገውና እንደዚ ቢገጥምህ ምን ታረጋላቹህ

በጣም ኣስተማሪ ሳታነቡት ዳንታልፉ like እና share  አደርጉትበአንድ ገበሬ ቤት የምትኖር አይጥ ነበረች። ታዲያ ከዕለታት አንድ ቀን ይህችው አይጥ ገበሬው እና ባለቤቱ እቃ ሸምተው ወደ ...
04/12/2023

በጣም ኣስተማሪ ሳታነቡት ዳንታልፉ like እና share አደርጉት

በአንድ ገበሬ ቤት የምትኖር አይጥ ነበረች። ታዲያ ከዕለታት አንድ ቀን ይህችው አይጥ ገበሬው እና ባለቤቱ እቃ ሸምተው ወደ ቤታቸው ሲገቡ ትመለከትና "ለእኔ የሚሆን ምን ገዝተው ይሆን? " ብላ በቀዳዳ አጮልቃ ስታይ ፍፁም ያልጠበቀችው ነገር ተነለከተች፡፡

የተገዛው ነገር የሚበላ ሳይሆን የአይጥ ወጥመድ ነበር፡፡
---------------------------
በድንጋጤ ውስጥ እንዳለች ከጉድጓዷ ወጥታ እየሮጠች በግቢው ውስጥ ወዳሉት የቤት እንስሳት ሄደች፡፡

መጀመሪያ እየጫረች ጥራጥሬ ስትለቅም ዶሮን ነበር ያገኘችው፡፡

“ማነሽ አንቺ ዶሮ፣ ኧረ ጉድ አልሰማሽ፣ ቤት ውስጥ ወጥመድ ተገዝቷል፡፡” ብትላት ጊዜ ዶሮዋ እየተቆናጠረች

“እና ምን ይጠበስ! አንቺ ተጨነቂበት እንጂ እኔን የሚያሳስበኝ ነገር አይደለም” አለቻት፡፡
---------------------------
አይጧ እየተበሳጨች ወደ በግ ሄደችና

“ስማኝማ አቶ በግ፣ ቤት ውስጥ የአይጥ ወጥመድ ተገዝቷል፤ እባክህ አንድ ነገር እናድርግ!!” ስትል በተማፅኖ ብጠይቀውም በጉ ካቀረቀረበት ሳር ላይ ቀና ሳይል

“በጣም ያሳዝናል! ግን ልረዳሽ አልችልም፤ ራስሽ ተወጪው” አላት፡፡
---------------------------
አሁንም አይጥ ቁና ቁና እየተነፈሰች፣ ወደ በሬ ዘንድ ሄደችና ቤት ውስጥ ስለተገዛው ወጥመድ ነገረችው፡፡

በሬውም ምንም ሳይመስለው እንዲህ ሲል መለሰላት፣

“እንዴው ምን ይሻልሻል? ባይሆን በግና ዶሮ ይርዱሽና አንድ ነገር አድርጊ፤ እኔን እንኳን ተይኝ፡፡”
---------------------------
አይጧ ተበሳጭታ፣ “ኧረ ተው አንድ ነገር ብናደርግ ይሻላል፤ ለጊዜው ቢመስላችሁም ችግሩ የጋራችን ነው!!” ስትል ተናገረች፡፡

ሁሉም ተያይተው ተሳሳቁባት፡፡ “ቀልደኛ ነሽ!” እየተባባሉ፡፡

አይጥም ተስፋ ቆርጣ ወደ ጉድጓዷ ገብታ ለሊቱን ሙሉ እንቅልፍ ሳይወስዳት አደረች፡፡
---------------------------
ማታ ወጥመዱ ተጠምዶ እያለ ቀጭ የሚል ድምፅ ሲሰማ የገበሬው ሚስት ወጥመዱ የያዛትን አይጥ ለማየት ተስፈንጥራ ተነሳች. . .፡፡

ጨለማ ስለነበረ በዳበሳ ወደ ወጥመዱ ሄዳ ወጥመዱን ስትነካው በአይጥ ፋንታ የተያዘው መርዘኛ እባብ ስለነበረ ነደፋት፡፡
---------------------------
በነጋታው የገበሬው ሚስት ከሀኪም ቤት ስትመለስ ራስምታት እንዳያስቸግራት ተብሎ ዶሮዋ ታረደችና ሾርባ ተዘጋጀላት፡፡

የገበሬው ሚስት ህመሙ እየጠናባት ሲሄድ በቶሎ እንድታገግም ተብሎ በግ ታረደላት፡፡ ሆኖም ግን ሴትዮዋ ማገገሟ ቀርቶ ሞተች፡፡

ይህንን ተከትሎ ዘመድ አዝማድ ለለቅሶ ሲመጣ ለተስካር በሚል በሬውም ታረደ፡፡

አይጥም ቁጭ ብላ እያለቀሰች ሶስቱም ሲታረዱ አየች።
---------------------------
ችግር ሲመጣ ለጊዜው አንድ ሰውን ብቻ የሚጎዳ ይመስላል፡፡ ሁሉም አያገባኝም ይላል፤ ቆይቶ ግን ሁላችንንም ይበላል፡፡
---------------------------
አይጧ እንዳለችው. . .

“ለጊዜው ቢመስልም፤
ለኔ የመጣ ጢስ ላንቺ አይመለስም፡፡”

1221 likes, 75 comments. “በአንድ ገበሬ ቤት የምትኖር አይጥ ነበረች። ታዲያ ከዕለታት አንድ ቀን ይህችው አይጥ ገበሬው እና ባለቤቱ እቃ ሸምተው ወደ ቤታቸው ሲገቡ ትመለከትና "ለእኔ የሚሆን ምን ....

እናቶች ኣያልቁሱ ጦርነት ይቁም
30/11/2023

እናቶች ኣያልቁሱ ጦርነት ይቁም

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when አዝናይ :ጥቅስ :ቀልድ : አስቂ ፎቶ እና vidoe posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share