Maraki Alemu

Maraki Alemu Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Maraki Alemu, Digital creator, .

19/06/2024

ሁሉን ወዳጁ ተወዳጁ መሪ🥰🥰

መሪም ሰዉ ነዉበሀገራችን ታሪክ መሪዎቻችን እንደ ጠላት የሚፈሩ እንጂ እንደ ወዳጅ የሚቀረቡ እንዳልነበር የቅርብ ጊዜ ትዉስታችን ነዉ፡፡ ሰዉ መሆናቸዉን እንኳን  እስክንጠራጠር እንደ ሞት ጥላ...
18/06/2024

መሪም ሰዉ ነዉ
በሀገራችን ታሪክ መሪዎቻችን እንደ ጠላት የሚፈሩ እንጂ እንደ ወዳጅ የሚቀረቡ እንዳልነበር የቅርብ ጊዜ ትዉስታችን ነዉ፡፡ ሰዉ መሆናቸዉን እንኳን እስክንጠራጠር እንደ ሞት ጥላ ስማቸዉ ሲነሳ በፍርሃት የሚራድላቸዉ መሪዎች ነበሩን ፡፡

ተወዳጁ መሪ
18/06/2024

ተወዳጁ መሪ

የለውጥ ጎዳና ላይ ያለችው አዲስ አበባ
14/06/2024

የለውጥ ጎዳና ላይ ያለችው አዲስ አበባ

ድል ጉዞውን ቀጥሏል!
14/06/2024

ድል ጉዞውን ቀጥሏል!

ሁለት ታታሪዎች
21/05/2024

ሁለት ታታሪዎች

ህወሓት ከበቀለበት የሴራ ፖለቲካ አሁንም መላቀቅ አልቻለም!!ህወሓት ከበቀለበት የሴራ ፖለቲካ ፤ ካደገበትየጠልፎ መጣል ትርክት እና የጥልፍልፎሽ ጉዞ አሁንምመላቀቅ አለመቻሉን ብልፅግና  ፓርቲ...
15/05/2024

ህወሓት ከበቀለበት የሴራ ፖለቲካ አሁንም መላቀቅ አልቻለም!!
ህወሓት ከበቀለበት የሴራ ፖለቲካ ፤ ካደገበትየጠልፎ መጣል ትርክት እና የጥልፍልፎሽ ጉዞ አሁንምመላቀቅ አለመቻሉን ብልፅግና ፓርቲ በውል ሊገነዘብና መላሊያበጅለት እንደሚገባ ማሳሰብ ተገቢ ነው፡፡ ምክንያቱም ከፕሪቶሪያው ስምምነት ማግስት ነገሮች ወደ መስመርእንዲገቡ ፣ የደፈረሰው እንዲጠራ ፣ የተጣመመው እንዲቃና፣ የተበላሸው እንዲስተካከል ፣ የተበጠበጠው እንዲረጋለማድረግ ብልጽግና ፓርቲ መሄድ የሚገባውን ርቀት ብቻሳይሆን መሄድ የማይገባውንም ርቀት ጭምር ሄዶ ብዙ አዎንታዊ እርምጃዎችን ሲወስድ ህወሓት ግን ውስጥውስጡን የማደፍረስ ፣ የማበላሸት ፣ የመረበሽና ለሌላ ዙር ጦርነት በመዘጋጀት ነገሮች ወደ ተፈለገው ሰላማዊ አውድ እንዳይመለሱ የመስራትአዝማሚያ ሲያሳይ መቆየቱ ያደባባይ ሃቅ ነው፡፡

15/05/2024

ለሁሉም ምሳሌ መሆን የሚችል መሪ…🙏🙏🙏

ፈተና ያልበገረው  የትውልድ አሻራ ጎርጎራ
13/05/2024

ፈተና ያልበገረው የትውልድ አሻራ ጎርጎራ


ወጣቱን ያስጨረሰው የHuman wave አቀጣጣዩብዙዎችን ለጦርነት ማግዶ ለሞታቸው ምክንያት የሆነው ድንኩል ፣የትግራይን ህዝብ የዓመታት  ስቃይና መከራ ውስጥ ከቷል፡፡ብዙዎችን በባዶ አስቀርቷል...
10/05/2024

ወጣቱን ያስጨረሰው የHuman wave አቀጣጣዩ
ብዙዎችን ለጦርነት ማግዶ ለሞታቸው ምክንያት የሆነው ድንኩል ፣የትግራይን ህዝብ የዓመታት ስቃይና መከራ ውስጥ ከቷል፡፡ብዙዎችን በባዶ አስቀርቷል፣ የወጣቶችን ህልም ባጭሩ ቀጥፏል❌❌ እናቶችን ያለ ጧሪ በባዶ አስቀርቷል ❌❌
“ለትግራይ ግን የሚያስፈልገው ግን ጦርነት ሳይሆን ሰላም ነው”!!!

❌❌

በሰላም ብልፅግናችንን ከማረጋገጥ ወደ ኋላ አንልም
08/05/2024

በሰላም ብልፅግናችንን ከማረጋገጥ ወደ ኋላ አንልም

  ከጌታቸዉ ረዳ መግለጫ ጀርባ ያለዉ ትልቅ ሚስጥር  🚨Behind the scene🚨ከጌታቸዉ ረዳ ማስተባበያ ጀርባ ያለዉ እዉነት ሲገለጥ‼በሔሜቲ የሚመራዉን የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይልን ከአልቡ...
07/05/2024

ከጌታቸዉ ረዳ መግለጫ ጀርባ ያለዉ ትልቅ ሚስጥር
🚨Behind the scene🚨
ከጌታቸዉ ረዳ ማስተባበያ ጀርባ ያለዉ እዉነት ሲገለጥ‼

በሔሜቲ የሚመራዉን የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሃይልን ከአልቡርሀን ጋር በመወገን የተኩስ ልዉዉጥ የከፈተዉ "ሳምሪ" እየተባለ የሚጠራዉ በማይካድራ የዘር ጭፍጨፋን በማካሄድ ወደ ሱዳን የገባዉ የህወሀት ገዳይ ቡድን(The killer squad) ለጦርነት አፈር ልሶ ለመነሳት እየተዉተረተረ መሆኑን ሰሞኑን አለም አቀፍ ሚዲያዎች ጭምር ፍንጭ እየሰጡ ነዉ::

በአልቡርሀን ቀጭን ትዕዛዝ በአለማቀፍ ስደተኞች መጠለያ ካምፕ ዉስጥ ወታደራዊ ስልጠናን በመዉሰድ ላይ የሰነበተዉ ገዳይ ቡድን በሱዳን እርስ በእርስ ጦርንት ምክንያት መጠለያ ካምፑ በዳጋሎ ቁጥጥር ስር ሲገባ ወደ ኢትዮጵያ እና ሱዳን ድንበር በመሸሽ "Bereket" በሚባል የጠረፍ ቦታ በመመሸግ በህወሀት የጦር ክንፍ አመራሮች ጄነራል ፃድቃን እና በነ ታደሰ ወረደ ትእዛዝ ሰጭነት ስልጠና ሲወስድ ቆይቷል በቁጥር 2500-3000 የሚደርሱ የታጠቁ ሀይሎች እንደሆነ የሚገመት ሲሆን ሰሞኑን በልምመድ ወቅት ከሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ሀይል ጋር በከፈቱት የተኩስ ልዉዉጥ ግጭት ዉስጥ በግባታቸዉ ተሰምቷል፡፡

በዚህም በሁለቱም ወገን መግለጫዎች ሲጡ ተመልክተናል

ስራችን ጥንቅቅ ያለ አላማችን ግልጽ ነው!
06/05/2024

ስራችን ጥንቅቅ ያለ አላማችን ግልጽ ነው!



ጫካ ኢትዮጵያ በርግጥም የሚሰሩ እጆች እንዳሏት ማሳያ ነው
06/05/2024

ጫካ ኢትዮጵያ በርግጥም የሚሰሩ እጆች እንዳሏት ማሳያ ነው


አፈትላኪ መረጃ                                                                        ለወትሮ ገዳማትና የሀይማኖት ተቋማት ሰው አለምን ንቆ ነፍሱን ...
03/05/2024

አፈትላኪ መረጃ ለወትሮ ገዳማትና የሀይማኖት ተቋማት ሰው አለምን ንቆ ነፍሱን አክብሮና የፈጣሪን ውዴታ አስበልጦ ወደ ልቡ የሚመለስበት ቦታ ነው። ዳሩ ራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው በጽንፈኝነት የተጠመቀው የሽብር ቡድኑ አባልና መሪ የሆነው ዘመነ ካሴ ግን መረጃ ሾልኮ እንዳይወጣብኝ በሚል ሀሳብ ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጭበትና የፖለቲካ አጀንዳውን የሚያራምድበት ቦታ አድርጎ ከአንድም ሁለት ሦሥቴ ገዳማትን አርክሷል። በተቀናጀ እና በተናበበ መልኩ የሚሰራው የኢትዮጲያ የደህንነት ተቋምም ዘመነ በገዳማት ምሽግ ተሸፍኖ የጻፈውን ደብዳቤ ተደረሰብኝ ብሎ ባሰበ ጊዜ ጥሏቸው ከፈረጠጠ ትጥቅና ስንቁ ጋር አግኝቶ እቅዱን ሳይጀመር ለማክሸፍ ችሏል።

ሀገራዊ ለውጡ ኢትዮጵያን የታደገና ህልውናችንን ማስቀጠል ያስቻለ ነው!!
29/04/2024

ሀገራዊ ለውጡ ኢትዮጵያን የታደገና ህልውናችንን ማስቀጠል ያስቻለ ነው!!


መከላከያችን የሰላምና ብልፅግናችን አስተማማኝ ጠባቂ ነው
29/04/2024

መከላከያችን የሰላምና ብልፅግናችን አስተማማኝ ጠባቂ ነው


አዲስ አበባን ውብ እና ፅዱ የማድረግ ዘመቻ
26/04/2024

አዲስ አበባን ውብ እና ፅዱ የማድረግ ዘመቻ


መከላከያ ሰራዊታችን የሰላማችን ዋስትና ነው
26/04/2024

መከላከያ ሰራዊታችን የሰላማችን ዋስትና ነው


የዛሬዋ ኢትዮጵያ ከትላንት እንድትሻል ያደረገ፣ የነገዋ ኢትዮጵያ ደግሞ ከዛሬ እንድትሻል ለማድረግ የሚሰራ
25/04/2024

የዛሬዋ ኢትዮጵያ ከትላንት እንድትሻል ያደረገ፣ የነገዋ ኢትዮጵያ ደግሞ ከዛሬ እንድትሻል ለማድረግ የሚሰራ

የኢትዮጵያ ብልፅግና እውን ሆኖ እየታየ ነው!                         የIMF እና World Bank መረጃ እንደሚያሳየው  የኢትዮጵያ አጠቃላይ አመታዊ ምርት (GDP) ከሰሃራ በ...
25/04/2024

የኢትዮጵያ ብልፅግና እውን ሆኖ እየታየ ነው! የIMF እና World Bank መረጃ እንደሚያሳየው የኢትዮጵያ አጠቃላይ አመታዊ ምርት (GDP) ከሰሃራ በታች ካሉ ሃገራት ቀዳሚ መሆኑን ነው!

ሀገርን መውደድና ማክበር የሚሰራውን ስራ ለማድነቅ በቂ ነው
24/04/2024

ሀገርን መውደድና ማክበር የሚሰራውን ስራ ለማድነቅ በቂ ነው

የኢትዮጵያ ሰራዊት ሞቱ ስለ ህዝብ! ሞቱ ስለ ሀገሩ ነው
24/04/2024

የኢትዮጵያ ሰራዊት ሞቱ ስለ ህዝብ! ሞቱ ስለ ሀገሩ ነው


በ2029  የምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚው ኢኮኖሚ የኢትዮጵያ ይሆናል!
23/04/2024

በ2029 የምስራቅ አፍሪካ ቀዳሚው ኢኮኖሚ የኢትዮጵያ ይሆናል!

የኢትዮጵያ ከፍታ መገለጫ  ምርጡ አየርመንገዳችን!
23/04/2024

የኢትዮጵያ ከፍታ መገለጫ ምርጡ አየርመንገዳችን!

Here is a great proof that Dr.Abiy   is succeeding in his early goal of inheriting a prosperous country!!
22/04/2024

Here is a great proof that Dr.Abiy is succeeding in his early goal of inheriting a prosperous country!!

መተቸት ለለመደ ካልሆነ በቀር የሰራቸውን እያንዳንዱን ስራዎችእየዘረዘረ ማድነቅና መገረም ለለመደ ሰው ጊዜ አይበቃውም!
22/04/2024

መተቸት ለለመደ ካልሆነ በቀር የሰራቸውን እያንዳንዱን ስራዎች
እየዘረዘረ ማድነቅና መገረም ለለመደ ሰው ጊዜ አይበቃውም!


19/04/2024

ውብ ገፀ በረከት ጎርጎራ


ስለሀገር መስዋዕትነት የሚከፍሉ ጀግኖች
19/04/2024

ስለሀገር መስዋዕትነት የሚከፍሉ ጀግኖች


Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Maraki Alemu posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share