25/07/2024
የሴት ዳሌናቂጥ ለማሳደግ በሚል የተወሰደ መድሃኒት አደጋ አስከተለ
Check out Wonde NP,MPH’s video.
This is a show that addresses all aspects of health, educational and social matters to create awareness among our community
የሴት ዳሌናቂጥ ለማሳደግ በሚል የተወሰደ መድሃኒት አደጋ አስከተለ
Check out Wonde NP,MPH’s video.
https://www.tiktok.com//video/7345317372812856622?
የሚጥል በሽታ
26 likes, 2 comments. “የሚጥል በሽታ/ Seizure”
How to apply for scholarship
ስኮላርሺፕ እንዴት ማመልከት እንችላለን?
This video explains how to apply for admission and scholarships. Follow my channel on other platforms by clicking the links below. Follow Abu Jambo on the Fa...
Watch videos that are informtive
የሚጥል በሽታና ባዕድ
Check out Wonde NP,MPH's video.
Apply to this great opportunity, Many Ethio-Americans are benefiting from Welcoming refugees
ይህ ምርጥ ፕሮግራም ብዙዎችን እየጠቀመ ነው ፡፡
This video shows the official website regarding the Welcome Corps Refugee Sponsorship Program. Follow my channel on other platforms by clicking the links bel...
Hello all, buy this these strips and use it as a gift for anyone with diabetes in Ethiopia and here by clicking this Amazon link
https://amzn.to/42Zh2Dp it gives you a discounted rate
Experience a world without limits and get accurate blood sugar test results using the OneTouch Ultra Plus Blood Glucose Monitoring System. Compatible with the Ultra Plus Flex blood sugar meter, this 90-count pack of OneTouch Ultra Plus test strips only require a small blood sample to get fast, ea...
Sucess of a young immigrant
የወጣቱ አስደማሚ ስኬት !
ደረጃ ስንወርድ የሚደርስ ከፍተኛ ጉዳት
Injuries & missing stair steps !
This video shows how to use E-Zpass across states. The use of E-zpass saves a lot of time and causes traffic congestion. Follow my channel for more education...
ይህ ክስተት በቅርቡ አደጋ አድርሷል !! አደጋ ከመድረሱ በፊት በተለይ በነዳጅ ማደያዎች ከመኪና ስንወርድ ልናደርገው የሚገባ ጥንቃቄ
How to avoid accidental fire as a result of static electricity
Prevent stroke with simplified acronym፣ A project that changes many thoughts
የአንጎል ጥቃትን ለመከላከል ለማህበረሰቡ በሚገባው
The US state department released a new private refugee sponsorship opportunity. These are the steps to apply and bring a refugee to the United States
This video presents the US department of state's '' Private refugee group'' sponsorship opportunity to bring refugees from abroad. It also leads to the offic...
የሽንታችን ቀለም ውሃ ሳንጠጣ ስንቀር እንዴት እንደሚቀየር እንመልከት፣ በቂ ውሃ መጠጣት ለኩላሊታችን ቅልጥፍና ወሳኝ ነው።
If you are dehydrated, the color of your urine changes from good to very bad. Keep hydrating yourself
S*x during pregnancy
This Video presents how safe s*x can be practiced during pregnancy. Couples need open discussion on their s*xual needs during pregnancy ይህ ቪዲዮ ነፍስጡር ለሆኑና የse...
How do we buy again on Amazon
የአማዞን ግብይት
የብቃት ምዘና ፈተና ለምትወስዱ ጤና ባለሙያዎች
___________
የጤና ሚኒስቴር በህክምና፣ ነርሲንግ፣ ሜዲካል ላብራቶሪ ሳይንስ፣ ጤና መኮንን፣ ሚድዋይፈሪ፣ ፋርማሲ፣ አንስቴዥያ፣ ዴንታል ሜድስን፣ ሜዲካል ራዲዮሎጂ ቴክኖሎጂ፣ ሳይካትሪ ነርሲንግ፣ ኢመርጀንሲ & ክሪቲካል ኬር ነርሲንግ፣ ኢንቫይሮመንታል ሄልዝ እና ፔዲያትሪክ ነርሲንግ ሙያዎች በመጀመሪያ ዲግሪ ለተመረቁ የጤና ባለሙያዎች በታህሳስ 2015 ዓ.ም ለሚሰጠው የብቃት ምዘና ፈተና ከህዳር 03/2015 ዓ.ም ጀምሮ የonline ምዝገባ እያካሄደ እንደሚገኝ ይታወቃል። ሆኖም ከተመዛኞች የትምህርት ማስረጃ ማጣራት (Authentication) ጋር በተያያዘ በትምህርት ምዘናና ፈተናዎች አገልግሎት እንዲሁም በትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን መስሪያ ቤቶች የተፈጠረውን ጫና ግምት ውስጥ በማስገባት የonline ምዝገባው እስከ ህዳር 23/2015 ዓ.ም የተራዘመ መሆኑን እየገለጽን፣ ተመዛኞች በተጠቀሱት ቀናት ምዝገባችሁን እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0118275936/ 0118275337 መደወል ይቻላል፡፡
በየቤቱ የማናስተውለው ችግር
#ለኛጤና
የርቀት ትዳርና ጥንቃቄ !!
በተለይ በውጭ ሀገር ሞትን በፈቃደኝነት መቀበልና ያለስቃይ ማረፍን በተመለከተ ማወቅያለብን ይህ ነው።
Follow my channel on other platforms by clicking the links below Follow Abu Jambo on the Facebook link - https://www.facebook.com/Abujambo18Follow on Telegra...
Tips- Applying for admission
ለውጪ ትምህርት ለማመለከት አንኳር ነገሮች !!
One day the boss said this, but nobody wanted to listen !
ይህን ያልሰማ ተያይዞ ተግማማ አሉ እትዬ ወርቄ !!
Change word to pdf
This presentation is on how to convert word documents to pdf using windows 10 easily without using any software.Follow my channel on other platforms by click...
Gallatomma
Gallattetessi
ሀሹ ጊቴ
እናመሰግናለን፣
ይቀነለይ
የዚህችን እናትና ፍቅር የሆነች አትሌት ኮማንደር ደራርቱን ምርቃት ተቀበሉ !
የፓሪስና የቡዳፔስት ሰው ይበለን !!
Wonde !
MOnkeypox is now a global emergency !!
There have now been more than 14,000 cases reported, and five deaths, from 71 WHO member states
የሲሪላንካን ቤተመንግሥት የወረሩት ለተቃውሞ የወጡ ሰልፈኞች ቅንጡ ቤተመንግሥት ውስጥ ያገኙትን ነገር ሁሉ ሲጠቀሙ፣ ዋና ገንዳ ውስጣ ገብተው ሲዋኙ የነበሩም ነበሩ!
ለማንኛውም ጤናችሁን ጠብቁ ኮቪድ እየጨመረ ነው
የኤሎክትሮኒክ ዳንስ ሙዚቃ(EDM) ንጉስ ሯፍናን "6" የተሰኘ አልበም በቅርብ ቀን ይወጣል።
ሙዚቃ ጤና ነው።
ዱብ ዱብ በሉ
ዳዬ
➡ Type 2 Dibetes :-
A chronic condition that affects the way the body processes blood sugar (glucose). With type 2 diabetes, the body either doesn't produce enough insulin, or it resists insulin. Either the organ called pancreas is unable to produce the hormone called insulin or that the body is unable to utilize the insulin produced by the pancreas instead it circulates in the blood and thereby causing an increase in ones blood sugar level.
SYMPTOMS
📌 Increased thirst.
📌 Hunger.
📌 Fatigue or blurred vision.
📌 Frequent urination etc...
If you ever experience these symptoms seek treatment.
TREATMENT
📌 Diet.
📌 Insulin therapy.
📌 Exercise.
📌 Medication.
SELF CARE TREATMENT
📌 Physical exercise: Aerobics activity 20 - 30min, 5days a week. It helps so improve cardiovascular health.
📌 Quitting smoking.
📌 Weight loss.
📌 Dietary fiber.
📌 Diabetic diet &
📌 Nutrition counselling. Etc....
FOOD TO AVOID
🔻 High fat meal.
🔻 Full fat dairy.
🔻 Sweets.
🔻 Sugar sweetened beverages..
በየትኛውም አለም የህክምና ባለሙያ በሽተኛን አልጋ ላይ ጥሎ ለፖለቲካዊ ተቃውሞም ሆነ ድጋፍ ሰልፍ አይወጣም። ኢትዮጵያ ውስጥ እንዲህ አይነት ነውር እየተለመደ መጥቷል።የጤና ባለሙያ የሁሉም አገልጋይ ነው፣ በውስጡ ፖለቲካን ቢደግፍም ባይደግፍም ሥራውን በቀናነትና በደግነት ለማለበትና ሰዎች ከፈጣሪ በታች አሉልን ላላቸው ሙያ መገዛት አለባቸው። የኢትዮጵያ ሀኪሞች በውጪ ሚዲያዎች እየተብጠለጠሉ ይገኛሉ !!
ነውር ይውደም !!
Organ donation saves lives !
Be the first to know and let us send you an email when Afro Medics posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.
Send a message to Afro Medics:
Prevent stroke with simplified acronym፣ A project that changes many thoughts የአንጎል ጥቃትን ለመከላከል ለማህበረሰቡ በሚገባው #Dr_Mehari_Gebreyohanns
የሽንታችን ቀለም ውሃ ሳንጠጣ ስንቀር እንዴት እንደሚቀየር እንመልከት፣ በቂ ውሃ መጠጣት ለኩላሊታችን ቅልጥፍና ወሳኝ ነው። If you are dehydrated, the color of your urine changes from good to very bad. Keep hydrating yourself
One day the boss said this, but nobody wanted to listen ! ይህን ያልሰማ ተያይዞ ተግማማ አሉ እትዬ ወርቄ !! #United_We_Stand #Health_For_All
ኢትዮጵያውያኑ ዲፖርት ሊደረጉ ነው ተባለ *** ከለንደን የሰማነው ይህ ነው፣ ኢትዮጵያውያን በአረብ ሀገር ይሰቃያሉ ብለን ስንጮህ አረቦቹ መንገዱን ሁሉ ሴተኛ አዳሪ አደረጉብን፣ስርቆትን አስፋፉብን፣ሀገራችንን አረከሱ ብለው ይከራከሩናል። የዛሬ 12 ዓመት አካባቢ ሎንደን የአርሴናል ስታዲየምን ለመጎብኘት ሄጄ በአንድ የኢትዮጵያውያን ቤተክርስቲያን ውስጥ ቡጢ ጎራ ለይተው ሲደባደቡ ተመልክቻለው። በየኮንሰርቱ እንደከብት ድብድብ ስፍር ቁጥር የለውም። በዚህ በደረሰኝና እየተሰራጨ ባለ ቪዲዮና ከፖሊስ በተገኘ መረጃ የኢትዮጵያዊ ህይወት ጠፍቷል ተብሏል። የUK መንግሥትም ወንጀለኛንና ጥገኞችን እያነቁ ወደ መጡበት ሊወረውሩ ተሰናድተዋል እየተባለ ነው። ሞት በሀገር ውስጥም ውጪም ከቀጠለ የት ሊቆም ነው? አበስኩ ገበርኩ! መጥኔ(ጨው) ለእናንተ
Want your business to be the top-listed Media Company?