Jawisa Media/ጃዊሳ ሚዲያ

  • Home
  • Jawisa Media/ጃዊሳ ሚዲያ

Jawisa Media/ጃዊሳ ሚዲያ Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Jawisa Media/ጃዊሳ ሚዲያ, News & Media Website, .

ሁላችሁም፣ አጋርነታችሁን አሳዩንንንን🙏ፌስቡክም ዩቲዩብም መረጃዎቻችንን ተደራሽ እንዳናደርግ እያደረገን ስለሆነ ቴሌግራም ገፃችንን ማሳደግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል። ስለሆነም ለቴሌግራም ተከ...
26/05/2024

ሁላችሁም፣ አጋርነታችሁን አሳዩንንንን🙏

ፌስቡክም ዩቲዩብም መረጃዎቻችንን ተደራሽ እንዳናደርግ እያደረገን ስለሆነ ቴሌግራም ገፃችንን ማሳደግ አስፈላጊ ሆኖ አግኝተነዋል።

ስለሆነም ለቴሌግራም ተከታዮቻችንን #ቻሌንጅ ይዘን መጥተናል።ይሄንን ፖስት በየግሩፑ፣ በየፔጁና በቴሌግራም ቻናሎና ግሩፖች፣ እንዲሁም በሌሎች የሶሻል ሚዲያ አማራጮች ቢያንስ ለ10 ሰው ከስር ያለውን የቴሌግራም ቻናል ሊንክ ሼር እያደረጋችሁ፣ እኛን እንዲቀላቀሉ የማድረግ ስራ እንድትሰሩ አክብሮታዊ ጥሪ እናቀርባለን። ቢያንስ ለ10 ሰው ሼርርር ይደረግ

ከስር ያለውን ሊንክ በመንካት የቴሌግራም ገጻችን ተቀላቀሉ👇👇👇👇👇

https://t.me/zemenekase1
https://t.me/zemenekase1
https://t.me/zemenekase1

🧡🧡🧡📸 𝙥𝙞𝙘 𝙤𝙛 𝙩𝙝𝙚 𝙙𝙖𝙮🔆
26/05/2024

🧡🧡🧡
📸 𝙥𝙞𝙘 𝙤𝙛 𝙩𝙝𝙚 𝙙𝙖𝙮🔆












🩵❤️🩵Follow me
25/05/2024

🩵❤️🩵
Follow me

16/05/2024

"ማንም ነፃነት እየመፀወተን ልንኖር አይገባም"

እሬሳ እየቆጠሩ ሞትን እየጠበቁ የስጋት ባህር ውስጥ ቆሞ ራስን ተራ መጠበቅ ተምበርክኮ መኖርን ማነው ያስተማረን? መለማመጥን መሽቆጥቆጥን ማነው ያስተማረን? ልመና ለምኖ ነፃነትን ተመፅውቶ መኖርን ማነው ያስለመደን? እንደከብት ዱላ ለያዘው ሁሉ መነዳትን ማነው ሀሁ ያስቆጠረን? እንዴት ዱላ የያዘው ሁሉ እንደበሬ ይነዳናል?

ከሚቀጥለው ክረምት ያሁኑ ይሻላል እያሉ መኖር ማብቃት አለበት። በክርስቶስ አምሳል፣ በአርዓያ ስላሴ ተፈጥረን ማንም ነፃነት እየመፀወተን ልንኖር አይገባም። ሲፈልጉ በመቶዎች ሲፈልጉ በሺዎች እየገደሉን አንቀጥልም። ይሄ ነገር በዚህ ትውልድ መቋጨት አለበት ሌላ 50 ዓመት አንጠብቅም።

ነፃነታችን በክንዳችን !
ነፃነትን ለምኖ ነፃ የወጣ የለም !
ሁላችንም ለነፃናታችን ክንዳችን ያስፈልጋል !

አማራ የሆንክ ሁሉ ይሄንን መልዕክቴን ሼር በማድረግ ለብዙ ጓዳችሁ እንደምታስተላልፉልኝ ቅንጣት ታክል ጥርጣሬ የለኝም💪
🗣 🙏🙏

በመጨረሻም ይሄንን መልዕክት ያነበባችሁ በሙላ ከስር ያለውን ሊንክ(ማስፈንጠሪያ) በመንካት የቴሌግራም ቻናላችንን GOIN በማድረግ አሁኑኑ ተቀላቀሉ🙏

👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

https://t.me/zemenekase1
https://t.me/zemenekase1
https://t.me/zemenekase1

Fanooo💪💚💛❤☝️ Follow this Page☝️Today's best picture ❤❤❤                      nge
12/05/2024

Fanooo💪💚💛❤☝️ Follow this Page☝️

Today's best picture
❤❤❤










nge














አንድ እንሁን! አማራ ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድ የሚሆንበት ዘመን ቢኖር ይህ ወቅት ነው። አማራው በቀደመው ዘመን  በአንድነት ባለመቆሙ ምክንያት ሥልጣኔው  ከዳር እስከ ዳር በሰደድ እሳት እ...
11/05/2024

አንድ እንሁን! አማራ ከመቼውም ጊዜ በላይ አንድ የሚሆንበት ዘመን ቢኖር ይህ ወቅት ነው። አማራው በቀደመው ዘመን በአንድነት ባለመቆሙ ምክንያት ሥልጣኔው ከዳር እስከ ዳር በሰደድ እሳት እንደጋየበት ማሳሰብ እወዳለሁ። በአንድነት ቆሞ ባለመከላከሉ ምክንያት ዐፀመ ርስቱ ተነጥቋል። ባለፉት ሀምሳ ዓመታት ደግሞ በአንድነት ባለመቆሙ ምክንያት ጠላቶቹ ነጣጥለው የዘር ማጥፋት፣ የዘር ማፅዳት፣ የጦር ወንጀል ፈጽመውበታል።

ይህ የኔ ዘመን ትውልድ ካለፈው በመማር ዛሬ ላይ በአንድነት መቆም አለበት። ደጃዝማች ፀሐዩ ዕንቁ ሥላሴ በትንቢት መነጽር ከሩቅ አይቶ አማራ እንዲሰባሰብ ያደረገውን ጥሪም ማስታወስ እፈልጋለሁ፣

‹‹ከእንግዲህ ወዲህ ማንም ቢመጣ ተነሳሁ የሚለው አማራው ሕዝብ ላይ እንጂ ለይቶ የሸዋ፣ የጎንደር፣ የጎጃም አይልም። እኛም ወደድንም ጠላንም የአማራው አንገት አንድ መሆኑን ማወቅ አለብን። ስለዚህ አማራው መተባበር አለበት።››ይህንን መልዕክት ያነበባችሁ በሙሉ ቢያንስ ለ5 ሰው share አድርጉት🙏

አንድነት ሀይል ነው💪 ሁላችሁም የቴሌግራም ቻናሉን ተቀላቀሉ፣ ብዙ መረጃዎችን በቴሌግራም ቻናል ስለሚለቁቅ👇👇👇👇👇👇

Gion this channel👇👇

t.me/zemenekase1

Fanooo💪💚💛❤☝️ Follow this Page☝️Today's best picture ❤❤❤                        #ዘማሪትመልካምስማቸው                   #ሲሎንዲስቲዩብ
09/05/2024

Fanooo💪💚💛❤☝️ Follow this Page☝️

Today's best picture
❤❤❤












#ዘማሪትመልካምስማቸው
















#ሲሎንዲስቲዩብ

ሩሲያና የናዚ ጦር ኩርስክ ላይ ባደረጉት ውጊያ የሂትለር ታንኮች ድምጥማጣቸው ጠፍቶ የኃይል  የበላይነቱ እንደ ተለወጠው ሁሉ፣ ፋኖም  የብልጽግና ሠራዊት በታትኖ አዲስ አበባ ይገባል። ምክንያ...
07/05/2024

ሩሲያና የናዚ ጦር ኩርስክ ላይ ባደረጉት ውጊያ የሂትለር ታንኮች ድምጥማጣቸው ጠፍቶ የኃይል የበላይነቱ እንደ ተለወጠው ሁሉ፣ ፋኖም የብልጽግና ሠራዊት በታትኖ አዲስ አበባ ይገባል። ምክንያቱም እኛ የነፊታውራሪ ገበየሁ ተክሌ፣ ራስ መኰንን፣ ራስ ሚካኤል፣ ራስ ወሌ ብጡል፣ ራስ መንገሻ አቲከም፣ ንጉሥ ተክለ ሃይማኖት ልጆች ነን።

የጎጃም ዕዝን የቴሌግራም ቻናል በመቀላቀል አባል ይሁኑ👇👇👇👇

https://t.me/gojjamcommand

ሁላችሁም ይሄንን የአርበኛ ዘመነ ካሴን መልዕክት ሼር አድርጉት👇ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን መልዕክቱን ተመልከቱት👇ሊንኩኩ👇👇👇👇👇👇👇👇https://youtu.be/en1iBqm5t9Mhttps://...
26/04/2024

ሁላችሁም ይሄንን የአርበኛ ዘመነ ካሴን መልዕክት ሼር አድርጉት

👇ከስር ያለውን ሊንክ በመጫን መልዕክቱን ተመልከቱት👇

ሊንኩኩ👇👇👇👇👇👇👇👇

https://youtu.be/en1iBqm5t9M
https://youtu.be/en1iBqm5t9M

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Jawisa Media/ጃዊሳ ሚዲያ posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share