Hamdi abdulaziz

  • Home
  • Hamdi abdulaziz

Hamdi abdulaziz Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hamdi abdulaziz, Digital creator, .

07/05/2024
07/05/2024
02/05/2024

ከተለያዩ የገቢ ምንጮች ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሐረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ
*******************
(ኢ ፕ ድ)

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከተለያዩ የገቢ ምንጮች ከ1 ቢሊየን 428 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሐረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡

የቢሮው ኃላፊ ወይዘሮ ኢክራም አብዱልቃድር በሰጡት መግለጫ በ2016 በጀት አመት በዘጠኝ ወራት አንድ ቢሊየን 540 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ አንድ ቢሊየን 428 ሚሊየን ብር ተሰብስቧል።

በዘንድሮው አመት የተሰበሰበው ገቢ ከባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀርም የ248 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ብልጫ እንዳለው ተጠቁሟል፡፡

በተደረገው የክትትልና ቁጥጥር ስራዎች የክፍያ መጠየቂያ ደረሰኞችን በማይቆርጡ ግብር ከፋዮች ላይ እስከ 500 ሺህ ብር የሚደርስ ቅጣት በመጣል አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን ገልጸው፣ ቢሮው ፍትሃዊና ግልፅ የሆነ የግብር ስርዓትን ለማስፈን በቁርጠኝነት እየሰራ እንደሚገኝ አብራርተዋል።

በተለይ በክልሉ በህጋዊ ነጋዴዎች ላይ ተጽዕኖ እየፈጠረ የሚገኘውን ህገ ወጥ ንግድ ለመከላከል የተጠናከረ እንቅስቃሴ መደረጉን ገልጸዋል።

በበጀት አመቱ የታቀዱትን የገቢ ግቦችን ለማሳካት ባለድርሻ አካላትና ግብር ከፋዮች ላደረጉት አስተዋጽዎ ምስጋና አቅርበዋል። በቀጣይም የክልሉ ገቢን ለማጎልበት እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቁመዋል።

የበጀት ዓመቱ ቀሪዎቹ ወራት የክልሉ ገቢን ለማሳደግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቅሰው፣ በክልሉ በበጀት አመቱ 1 ቢሊየን 540 ሚልየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ መታቀዱን ገልጸዋል።

ሚያዝያ 24 ቀን 2016 ዓም

02/05/2024

የሐረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ ከ1 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ የገቢ ምንጮች ከ1 ቢሊየን 428 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሐረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡

የቢሮው ሃላፊ ወ/ሮ ኢክራም አብዱልቃድር ÷ ገቢው ከቀጥታ ታክስ፣ ቀጥታ ካልሆነ የታክስና ታክስ ነክ ካልሆኑ ገቢዎች እንዲሁም ከማዘጋጃ ቤታዊ ገቢዎች መሰብሰቡን ተናግረዋል፡፡

ገቢው ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ248 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር ብልጫ እንዳለው ጠቁመዋል፡፡

ቢሮው የገቢ አሰባሰቡን የበለጠ ለማጎልበትና ሕገ-ወጥ ንግድን ለመዋጋት በዲጅታል የተደገፈ አሰራርን ተግባራዊ እያደረገ መሆኑን የክልሉ ኮሙኒኬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡

02/05/2024

ባለፉት ዘጠኝ ወራት ከተለያዩ የገቢ ምንጮች ከ1 ቢልየን 428 ሚሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡን የሐረሪ ክልል ገቢዎች ቢሮ አስታወቀ፡፡

የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ኢክራም አብዱልቃድር በቢሮው ባለፍት ዘጠኝ ወራት በተከናወኑ ስራዎች ዙሪያ መግለጫ ተጥተዋል።

የቢሮው ኃላፊዋ በሰጡት መግለጫ በክልሉ በ2016 የበጀት አመት በዘጠኝ ወራት ውስጥ 1 ቢልየን 540 ሚሊየን ብር ለመሰብሰብ ታቅዶ 1 ቢልየን 428 ሚሊየን ብር ተሰብስቧል።

ገቢው የተሰበሰበውም ከቀጥታ ታክስ፣ ቀጥታ ካልሆነ የታክስ እና ታክስ ነክ ካልሆኑ ገቢዎች እንዲሁም ከማዘጋጃ ቤታዊ ገቢ ገቢዎች መሆንኑ ነው ያመላከቱት፡፡

በዘንድሮው አመት የተሰበሰበው ገቢ ከባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀርም የ248 ነጥብ 8 ሚሊየን ብር(28%) ብልጫ እንዳለውም ተጠቁሟል፡፡

ቢሮው የገቢ አሰባሰብ የበለጠ ለማጎልበትና ህገ-ወጥ ንግድን ለመዋጋት በዲጅታል የተደገፈ አሰራርን ተግባራዊ እያደረገ ይገኛል ብለዋል።

በተደረገው የክትትል እና ቁጥጥር ስራዎች የክፍያ መጠየቂያ ደረሰኞችን በማይቆርጡ ግብር ከፋዮች ላይ እስከ 500 ሺህ ብር የሚደርስ ቅጣት በመጣል አስተዳደራዊ እርምጃ መውሰዱን ገልጸው በዚህም ቢሮው ፍትሃዊ እና ግልፅ የሆነ የግብር ስርዓትን ለማስፈን በቁርጠኝነት እየሰራ እንደሚገኝ አብራርተዋል።

በተለይ በክልሉ በህጋዊ ነጋዴዎች ላይ ተጽዕኖ እየፈጠረ የሚገኘውን ህገ ወጥ ንግድ ለመከላከል የተጠናከረ እንቅስቃሴ መደረጉን ገልጸዋል።

በበጀት አመቱ የታቀዱትን የገቢ ግቦችን ለማሳካት ባለድርሻ አካላት እና ግብር ከፋዮች ላደረጉት አስተዋጽዎ ምስጋና አቅርበዋል።

በቀጣይም የክልሉ ገቢን ለማጎልበት እየተከናወኑ የሚገኙ ተግባራት ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ጠቁመዋል።

የበጀት ዓመቱ ቀሪዎቹ ወራት የክልሉ ገቢን ለማሳደግ የተጀመሩ ሥራዎች ተጠናክረው እንደሚቀጥሉ ወ/ሮ ኢክራም አስታውቀዋል።

በክልሉ በበጀት አመቱ 1 ቢሊየን 540 ሚልየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ መታቀዱን ከቢሮው የተገኘ መረጃ ያመላክታል።

30/04/2024
29/04/2024
28/04/2024
24/03/2024

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hamdi abdulaziz posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share