Haadha milkii

  • Home
  • Haadha milkii

Haadha milkii Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Haadha milkii, Digital creator, .

24/04/2024

0Akeekni Shanee dhaloota ajjeesuun egereen Oromoo akka maseenu taasisuudha. Daa'imman kana mana barumsaa moo qawwee baachutu malaaf?
❌❌❌

22/04/2024

Daa'imman kana mana barumsaa moo qawwee baachutu malaaf? Akeekni Shanee egeree Oromoo maseensuudha kan jennuuf sababaani

ህዝባዊ መድረክ የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ በወልቂጤ ከተማ እየተከናወነ ይገኛል ። በሕዝባዊ መድረኩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የፌደራል፣ የክልልና...
20/04/2024

ህዝባዊ መድረክ

የለውጡን መንግስት የሚደግፍ ሕዝባዊ መድረክ በወልቂጤ ከተማ እየተከናወነ ይገኛል ። በሕዝባዊ መድረኩ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)ን ጨምሮ የፌደራል፣ የክልልና የዞን አመራሮች እንዲሁም የከተማው ነዋሪዎች ተገኝተው ለውጡን የሚደግፉ የተለያዩ መልዕክቶችን በማስተላለፍ ላይ ይገኛሉ፡፡


ጃል ሹሩቤ ወዴት ጠፋ ?ጃል ሹሩቤ የሚባል አንድ የኦነግ ሸኔ አመራር ጠፍቷል ። ጃል ሹሩቤ በተደጋጋሚ   ጋር የሚጋጭ ሲሆን በቅርቡም በሰጠው   ለደንነቱ እንደሚሰጋ ተናግሮ ነበር ። ጃል ሹ...
20/04/2024

ጃል ሹሩቤ ወዴት ጠፋ ?

ጃል ሹሩቤ የሚባል አንድ የኦነግ ሸኔ አመራር ጠፍቷል ። ጃል ሹሩቤ በተደጋጋሚ ጋር የሚጋጭ ሲሆን በቅርቡም በሰጠው ለደንነቱ እንደሚሰጋ ተናግሮ ነበር ።

ጃል ሹሩቤ የጠፋው ያለ አጃቢዎቹ ሲሆን እርሱን ሲያጅቡ የነበሩ ታጣቂዎች ደግሞ በሰላም ለመንግስት እጃቸውን ሰጥቷል ። ይህም የሚያሳየው በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ መካከር መከፋፈል ፣ መለያየት እና እርስ በእርስ ለመገዳደል እንደሚፈላለጉ ነው ። እንኳን ለኦሮሞ ህዝብ መታገል ይቀርና በጫካ ላለው ስልጣን እንኳን አንድ ሆነው መስራት ያልቻሉ እንደ ሆኑ ስራቸው ያሳያል ።



Jaal Shurrubbeen garam deeme ? Jaal Shurrubbee hooggantoota Abo Shanee keessa isaa tokko kan turee yoo ta'uu yeroo baay'...
20/04/2024

Jaal Shurrubbeen garam deeme ?

Jaal Shurrubbee hooggantoota Abo Shanee keessa isaa tokko kan turee yoo ta'uu yeroo baay'ee Jaal Maroo wajjiin walitti bu'uun beekamaa . Tibba kana yaada kenneen lubbuu isaaf akka sodaatu kan dubbatee yoo ta'uu Jaal Maroonis hooggansa Abo Shanee irratti akka abdii kutatee dubbatee turee .

Jaal Shurrubbeen badeera . Garagarummaan Jaal Maroo fi Shurubbee waan bal'ateef baqatee akka deeme beekameera . Jaal Shurrubbeen eegdota isaa malee kan badee yoo ta'u ,eegdonni isaa karaa nagaan mootummaatti harkaa kennataniiru .
❌❌❌

ጃል ሹሩቤ ወዴት ጠፋ ?ጃል ሹሩቤ የሚባል አንድ የኦነግ ሸኔ አመራር ጠፍቷል ። ጃል ሹሩቤ በተደጋጋሚ ከጃል መሮ ጋር የሚጋጭ ሲሆን በቅርቡም በሰጠው ቃለ መጠየቅ ለደንነቱ እንደሚሰጋ ተናግሮ...
20/04/2024

ጃል ሹሩቤ ወዴት ጠፋ ?

ጃል ሹሩቤ የሚባል አንድ የኦነግ ሸኔ አመራር ጠፍቷል ። ጃል ሹሩቤ በተደጋጋሚ ከጃል መሮ ጋር የሚጋጭ ሲሆን በቅርቡም በሰጠው ቃለ መጠየቅ ለደንነቱ እንደሚሰጋ ተናግሮ ነበር ።

ጃል ሹሩቤ የጠፋው ያለ አጃቢዎቹ ሲሆን እርሱን ስያጅቡ የነበሩ ታጣቂዎች ደግሞ በሰላም ለመንግስት እጃቸውን ሰቷል ። ይህም የሚያሳየው በአሸባሪው ኦነግ ሸኔ መካከር መከፋፈል ፣ መለያየት እና እርስ በእርስ ለመገዳደል እንደሚፈላለጉ ነው ። እንኳን ለኦሮሞ ህዝብ መታገል ይቀርና በጫካ ላለው ስልጣን እንኳን አንድ ሆነው መስራት ያልቻሉ እንደ ሆኑ ስራቸው ያሳያል ።



 #ትዝብት"ረሃብን በሪሞት- አዲሱ ፈጠራ!?" 🤔ረሃብን ከፖለቲካ ፍጆታነት አልፎ  #በሪሞት መቆጣጠር የተቻለበትን ፈጠራ ከሰሞኑ ከወደ ትግራይ እያየን ነዉ፡፡ ከወራት በፊት የክልሉ ጊዜያዊ አ...
18/04/2024

#ትዝብት
"ረሃብን በሪሞት- አዲሱ ፈጠራ!?" 🤔

ረሃብን ከፖለቲካ ፍጆታነት አልፎ #በሪሞት መቆጣጠር የተቻለበትን ፈጠራ ከሰሞኑ ከወደ ትግራይ እያየን ነዉ፡፡

ከወራት በፊት የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ፕ/ንት ጨምሮ በርካታ ወሬ አቀባይ አፎቻቸው በትግራይ ክልል ከ 1977ዓ.ም የከፋ #ረሃብ እንዳለ ለአለም ሚዲያዎች መረጃ ሲያቀባብሉ አስተዉለናል።

በሚባለዉ ደረጃ ረሃብ ስለመኖሩ ምንም ማስረጃ በሌለበት ከፍተኛ ዘመቻ የተካሄደ ቢሆንም ነገሩ ብዙም ሳይቆይ ከረሃብ ጩሀት ወደ ጥይት ጩሀት ተቀይሯል፡፡
እንግዲህ... ከወደ ህወሃት መንደር ረሃብ ሲፈለግ የሚመጣ ሳይፈለግ በቀላሉ በሪሞት የሚጠፋ ነው ማለት ነው?
ሪሞቱም በህወሃት እጅ ነው ያለው ብለን እንድንጠረጥር አድርጎናል።
ህወሃት ይቺን የርሃብ ሪሞት በአእምሮ ንብረት ፈጠራ ስራ አስመዝግቧት ይሆን?! 😂

በንፁሃን ደም የሚሰራ ፖለቲካ በትግራይ ክልል ዳግም መፈጠር የለበትም!የትግራይ ህዝብ ከሚገባዉ በላይ ዋጋ ከፍሏል! አሁን በእጁ ያለዉን ሰላም እና መረጋጋት የማስጠበቅ ሃላፊነት ከሁሉም በላይ...
18/04/2024

በንፁሃን ደም የሚሰራ ፖለቲካ በትግራይ ክልል ዳግም መፈጠር የለበትም!
የትግራይ ህዝብ ከሚገባዉ በላይ ዋጋ ከፍሏል!
አሁን በእጁ ያለዉን ሰላም እና መረጋጋት የማስጠበቅ ሃላፊነት ከሁሉም በላይ የህዝቡ ነው። በትግራይ ህዝብ ስም የሚደረጉ አላስፈላጊ እንቅስቃሴዎች ህዝቡን ለከፋ ስቃይ ለመዳረግ መሆኑንም መገንዘብ ያስፈልጋል ፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር የተጣለበትን ሃላፊነት በአግባቡ መወጣት አለበት እንጂ "የእናቴ መቀነት አደናቀፈኝ" እያሉ ሰበብ መደርደሮ አያዋጣም!

በፕሪቶሪያዉ ስምምነት መሰረት እየተከናወኑ ያሉትን የሰላም ተስፋዎች ማምከን የከፋ ኪሳራ ነዉ፡፡ የፕሪቶሪያዉ ስምምነት መልስ ከሚሰጣቸዉ ጉዳዮች መካከል የወሰን እና የማንነት ጥያቄ አንዱ ነዉ በዚህ መሰረት ፡-
የፕሪቶሪያዉ ስምምንት
1. የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ #ቀዬ መመለስ እና አካባቢዎቹን በመከላከያ ሰራዊት ጥበቃ ስር ማስገባት
2. ለተፈናቃዮች ከትራንስፖርት እስከ ስንቅ ድረስ እንዲሁም #የሚደራጁበትን ሁኔታ ማመቻቸት
3. ተፈናቃዮች ወደ ቀያቸዉ ከተመለሱና መደበኛ ህይወታቸዉን መምራት ከጀመሩ በኋላ በማካሄድ እራሳቸዉን የሚያስተዳድሩበትን ሁኔታ መፍጠር የሚሉት የሚጠቀሱ ናቸዉ ፡፡ ነገር ግን ከወደ ትግራይ የምንሰማዉ ነገር ለትግራይ ተወላጅ እና ህዝብ እጅግ አስጊ ሁኔታዎችን የሚያመጣ ነዉ፡፡ በትግራይ የሚነፍሰዉን የሰላም አየር ሳይረበሽ የቀሩ ስራዎችን ቶሎ ሰርቶ የህዝቡን ሰላም ሙሉ ማድረግና ወደ ቀድሞ ህይወቱ መመለስ እንጂ በስንፍና ተጎልቶ ህዝቡን ለሌላ ስቃይ እና መከራ መዳረግ ከጭካኔም የባሰ ጭካኔ ነው!

14/04/2024

ናሁሰናይ In Bole ዘ መሰዋዕት እም የመስል ቴድሮስ 😂😜

እንደ አፄ ተድሮስ እራሱን አጠፋ የተባለው ጃውሳ በአምቡላንስ ውስጥ ሲያቃስት ።
14/04/2024

እንደ አፄ ተድሮስ እራሱን አጠፋ የተባለው ጃውሳ በአምቡላንስ ውስጥ ሲያቃስት ።

የፋኖ የሕይወት ታሪክ ከውልደት እስከሞት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇
13/04/2024

የፋኖ የሕይወት ታሪክ ከውልደት እስከሞት👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇👇

የሸኔ ተስፋ መቁረጥ ሸኔ የማይጨበት እና ጉም የሆነው ፕሮፖጋንዳ በመንዛት የኦሮሞን ህዝብ ሲሰርቅ ፣ ሲገድል ያለ ሲሆን አሁን የኦሮሞ ህዝብ ስለነቃ መግብያ አቷል ። የመንግስት ምት እና የህ...
08/04/2024

የሸኔ ተስፋ መቁረጥ

ሸኔ የማይጨበት እና ጉም የሆነው ፕሮፖጋንዳ በመንዛት የኦሮሞን ህዝብ ሲሰርቅ ፣ ሲገድል ያለ ሲሆን አሁን የኦሮሞ ህዝብ ስለነቃ መግብያ አቷል ። የመንግስት ምት እና የህዝቡ አልተባበር ማለት የሸኔ ታጣቂዎችን ተስፋ ስላስቆረጠ በገፍ ለመከላከያ እጅ እየሰጡ ይገኛሉ ።

አሸባሪው ሸኔ አሁን ላይ አለሁ ለማለት ከሚያደርገው መፍጨርጨር ውጭ ችሎ የመዋጋት አቅም እንደሌለውና ጃል መሮም ሁሉ ነገር ከቁጥጥሩ ውጭ እየሆነ መሆኑን መግለጹ የሸኔ ጉዳይ እያበቃ መሆኑን ያሳያል ። አሁን ላይ ሸኔዎች እርስ በእርሳቸው እየተዋጉና እየተጋደሉ ስለ ሆነ የአሸባሪው ታጣቂ ተስፋ በመቁረጥ በብዛት ለመከላከያ እጃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ ።


ላለፉት 6 አመታት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ግፍ ሲፈፅሙ የነበሩት ክፉ ሃይሎች በተለያዩ ቦታዎች ለመንግስት እጅ እየሰጡ ነው።በዚህም መሰረት በጸጥታ ሃይሎች የወሰዱትን ጠንካራ እርምጃ መቋቋም ያልቻ...
08/04/2024

ላለፉት 6 አመታት በኦሮሞ ህዝብ ላይ ግፍ ሲፈፅሙ የነበሩት ክፉ ሃይሎች በተለያዩ ቦታዎች ለመንግስት እጅ እየሰጡ ነው።

በዚህም መሰረት በጸጥታ ሃይሎች የወሰዱትን ጠንካራ እርምጃ መቋቋም ያልቻለው እና የውስጥ መከፋፈልና መተማመን የጠፋው ሸኔ የተባለው ክፉ ሃይል የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተጠቅሞ በሰፊው እጅ እየሰጠ ነው።

karraan nageenyaaf baname ammas  hincufamne. Rakkoo nageenyaa naannoo keenya keessatti umamaa ture  araaran hiikuun naga...
08/04/2024

karraan nageenyaaf baname ammas hincufamne.

Rakkoo nageenyaa naannoo keenya keessatti umamaa ture araaran hiikuun nagaa buusuuf, mootummaan yaaliiwwan walirraa hincinne taasisaa turuun isaa niyaadatama.

Yaaliwwan araaran nagaa buusuuf taasifamaa turan, shira qaamoleen adda addaa biyya keessaafi alaa xaxaa turaniin osoo hinmilkaa’in hafuun isaa nibeekama.

Haata’u malee, rakkoo nageenyaa naannoo keenya keessa jiru araaraan xumuruuf mootummaan karra nageenyaa bane ammas hincufne.

07/04/2024

ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ከምንም ከማንም በላይ ለሀገሩና ለህዝቡ  #ሠላም  #ህይወቱን መስዋዕት አድርጎ ለቆመለት  #ዓላማ የመለዮ እና የሰንደቅ ክብር ከፍ አድርጎ የዜጎችን በሰላ...
04/04/2024

ጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊታችን ከምንም ከማንም በላይ ለሀገሩና ለህዝቡ #ሠላም #ህይወቱን መስዋዕት አድርጎ ለቆመለት #ዓላማ የመለዮ እና የሰንደቅ ክብር ከፍ አድርጎ የዜጎችን በሰላም ውሎ የመግባት ሁኔታ ለማስጠበቅ ተፈጥሯዊ የአየር ፀባይ ሳይበግረው ግዳጁን የሚወጣ ጀግና ሰራዊት ነው። ሰራዊታችን ህዝብ ስራብ ካለው #አካፍለው የሚያጎርስ፤የደካሞችን ሰብል የሚሰበስብ ከዚያም አልፎ #ሀገር ስትደፈር ምንም ሳይሳሳ አንዷ #ህይወቱን አሳልፎ የሚሰዋ #የህዝብ ልጅ ነው! እነሱን አትንኩብን!!😡😡😡😡😡




ለህዝብ እና ለሀገሩ ሲል  ራሱን የሚሰጥ የሀገር ኩራት!!የሀገር መከላከያ ሰራዊት ወታደር   ታሪክ በደም የሚፃፍበት ራስን አሳልፎ በመሰስጠት ሌሎችን የማኖር ክቡር ሙያ ነው።ወታደርነት መነሻ...
04/04/2024

ለህዝብ እና ለሀገሩ ሲል ራሱን የሚሰጥ የሀገር ኩራት!!

የሀገር መከላከያ ሰራዊት ወታደር ታሪክ በደም የሚፃፍበት ራስን አሳልፎ በመሰስጠት ሌሎችን የማኖር ክቡር ሙያ ነው።ወታደርነት መነሻው የሀገር ፍቅር፣ መድረሻውም የሀገር ክብር ነው።

ወታደር ፅፎት የሚያልፈው ታሪክ በማንም የማይፈፀም የፍቅር ጥግ የሚገለፅበት ማሳያዉ ነው።
ታድያ ህዝባዊ ነው የምንለው በተግባር ነው እንጂ እንዲሁ ለይስሙላ አይደለም።

ደም አፍስሶ ሀገር ማጽናት፣ አጥንት ከስክሶ ትውልድ ማኩራት፣ ሕይዎት ገብሮ ነብስ መዝራት፣ ለሕዝብ ሲባል ራስን መርሳት፣ የምቾት ሕይወትን መዘንጋት የወታደር መለያ ባህሪዉ ነዉ፡፡

እየሞቱ ያኖራሉ፣ እየደሙ ያፈቅራሉ፣ እየተራቡ ያጠግባሉ፣ እየተጠሙ ያጠጣሉ፣ እየቆሰሉ ያክማሉ፣ ሳይመቻቸው ያስመቻሉ፣ እየታረዙ ያለብሳሉ፣ በአጥንታቸው ክስካሽ ሀገር ያፀናሉ፣ በላባቸው ጠብታ ወሰን ያስከብራሉ፣ በበረታ ክንዳቸው ጠላት ይመክታሉ፣ በማይናወጥ ጀግንነታቸው ሠንደቅ ከፍ ያደርጋሉ፣ ሀገርን ያደምቃሉ፡፡ ክብር ለሀገር መከላከያ ሰራዊታችን🇪🇹🇪🇹🇪🇹




ከህዝብ የወጣው መከላከያ ሰራዊታችን ለህዝባችን ሰላምና ብልጽግና ነብሱን መስዋዕት በማድረግ ፣ ባገኛት ትንሽ ግዜ ደግሞ በቻለ ሁሉ ሕብረተሰባችንን በመደገፍ መልካም ተግባሩን እያስቀጠለ ይገኛ...
04/04/2024

ከህዝብ የወጣው መከላከያ ሰራዊታችን ለህዝባችን ሰላምና ብልጽግና ነብሱን መስዋዕት በማድረግ ፣ ባገኛት ትንሽ ግዜ ደግሞ በቻለ ሁሉ ሕብረተሰባችንን በመደገፍ መልካም ተግባሩን እያስቀጠለ ይገኛል ።

ለህዝብና ለሃገር ሠላም ዕውን መሆን የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ፈተናዎችን በፅናት ፣በጀግንነትና በቁርጠኝነት በማለፍ የሠላም ዘብ መሆኑን በተግባር እያሳየ እየተጋ የሚገኝ ሠራዊት የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ፡፡


ለህዝብና ለሃገር ሠላም ዕውን መሆን የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ፈተናዎችን በፅናት ፣በጀግንነትና በቁርጠኝነት በማለፍ የሠላም ዘብ መሆኑን በተግባር እያሳየ እየተጋ የሚገኝ ሠራዊት የኢ...
04/04/2024

ለህዝብና ለሃገር ሠላም ዕውን መሆን የገባውን ቃል በተግባር እያረጋገጠ ፈተናዎችን በፅናት ፣በጀግንነትና በቁርጠኝነት በማለፍ የሠላም ዘብ መሆኑን በተግባር እያሳየ እየተጋ የሚገኝ ሠራዊት የኢትዮጵያ መከላከ ሰራዊት ፡፡



ለውጡ የመጣበትን 6ኛ ዓመት በማስመልከት በኦሮሚያ ክልል ሆለታ ከተማ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው። ሰልፉ  ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናፀናለን' በሚል ሀሳብ ነው እየተካሄደ የሚገ...
03/04/2024

ለውጡ የመጣበትን 6ኛ ዓመት በማስመልከት በኦሮሚያ ክልል ሆለታ ከተማ ህዝባዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

ሰልፉ ለሰላማችን ዘብ እንቆማለን ለውጡን እናፀናለን' በሚል ሀሳብ ነው እየተካሄደ የሚገኘው።

ይህ ለኛ ትልቅ የፖለቲካ ኪሳራ ብቻ ሳይሆን ውርደትም ጭምር ነው😆😆😆
31/03/2024

ይህ ለኛ ትልቅ የፖለቲካ ኪሳራ ብቻ ሳይሆን ውርደትም ጭምር ነው😆😆😆

ሰላማዊ የውይይት መድረክን የማይፈልግ ተቃዋሚ ፓርት ህዝብን አይወክልም!!  የብልፅግና መንግስት በፍፁም ለተቃዋሚዎች ነፃ የዉይይት መድረክ አይሰጥም በማለት ከሰሞኑ መቆሚያ መቀመጫ አጥተዉ ነ...
31/03/2024

ሰላማዊ የውይይት መድረክን የማይፈልግ ተቃዋሚ ፓርት ህዝብን አይወክልም!! የብልፅግና መንግስት በፍፁም ለተቃዋሚዎች ነፃ የዉይይት መድረክ አይሰጥም በማለት ከሰሞኑ መቆሚያ መቀመጫ አጥተዉ ነበር እሱ ምን ቸግሮት አሰድሉን ሲሰጣቸዉ ይህማ ፓለቲካዊ ሽንፈት ነዉ በማለት መፈርጠጥ‼️😂 የነባልዲራስ ፓለቲካ ይሄ ነዉ እንግዲህ....

በሃሳብ የበላይነት የማያምን የትኛውም ተቃዋሚ ፓርቲ ሕዝብን አይወክልም!  የብልፅግና መንግስት በፍፁም ለተቃዋሚዎች ነፃ የዉይይት መድረክ አይሰጥም በማለት ከሰሞኑ መቆሚያ መቀመጫ አጥተዉ ነበ...
31/03/2024

በሃሳብ የበላይነት የማያምን የትኛውም ተቃዋሚ ፓርቲ ሕዝብን አይወክልም! የብልፅግና መንግስት በፍፁም ለተቃዋሚዎች ነፃ የዉይይት መድረክ አይሰጥም በማለት ከሰሞኑ መቆሚያ መቀመጫ አጥተዉ ነበር እሱ ምን ቸግሮት አሰድሉን ሲሰጣቸዉ ይህማ ፓለቲካዊ ሽንፈት ነዉ በማለት መፈርጠጥ‼️

ሰላማዊ የውይይት መድረክን እንደ ፖሊቲካዊ ሽንፈት የሚወስድ ተቃዋሚ ፓርቲ ነኝ ባይ በፍፁም ህዝብን አይመጥንም!! የነባልዲራስ ፓለቲካ ይሄ ነዉ እንግዲህ....
30/03/2024

ሰላማዊ የውይይት መድረክን እንደ ፖሊቲካዊ ሽንፈት የሚወስድ ተቃዋሚ ፓርቲ ነኝ ባይ በፍፁም ህዝብን አይመጥንም!! የነባልዲራስ ፓለቲካ ይሄ ነዉ እንግዲህ....

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Haadha milkii posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share