Fraqa-gey

Fraqa-gey Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Fraqa-gey, Digital creator, .

13/04/2024

ከሀረሪ ክልል የመንግስት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት የተሰጠ መግለጫ‼️

በዓሉ በሀረሪ ብሄረሰብ ዘንድ ለምዕተ አመታት ሲከበር የኖረና ከጥንት ጀምሮ በትውልድ ቅብብሎሽ ባህሉንና ወጎኑ ጠብቆ ዛሬ ላይ የደረሰ ባህላዊ በዓል ሲሆን በዓሉ ከሀረሪ ብሄረሰብ ባለፈ የመላው ብሔር ብሔረሰቦችና ህዝቦች እንዲሁም አለም አቀፍ በዓል ነው።

የሹዋሊድ በአል አከባበር የሀረሪ ህዝብ ልዩ መገለጫ እሴት ሲሆን የበዓሉ አከባበርም ሀገራችን ኳሏት ማራኪና የማይዳሰሱ ቅርሶች መካከል አንዱ ነው።

የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሀረር የምትታወቅበት የአብሮነት እሴትም ጎልቶ የሚታይበትና በከተማዋ የሚገኙ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች በጋራ የሚያከብሩት ክብረ በአል ነው።

የበዓሉ አከባበር የሀገራችን ሕዝቦች የአብሮነት ዕሴትን ከሚያጎለብቱ ባህላዊ በዓላት መካከል አንዱ ሲሆን በተለይም በምስራቁ የሀገራችን ክፍል የባህል ትውውቅ በመፍጠር የህዝብ ለህዝብ ትስስር በማጠናከር በኩልም ገንቢ ሚና እየተጫወተ ይገኛል።

የሹዋሊድ በዓል አከባበር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስ የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ከህዳር 25 / 2016 ጀምሮ የማይዳሰስ አለም አቀፍ ቅርስ ሆኖ ተመዝግቧል።

ይህም ሐረር በተባበሩት መንግስታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባህል ድርጅት (ዩኔስኮ) ሁለት ቅርሶችን በማስመዝገብ ብቸኛዋ የሀገራችን ከተማ አድርጓታል።

የሹዋሊድ በተለይም የክልላችን ብሎም የሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ እንዲጎለብት ከማድረግ አንፃር የላቀ ጠቀሜታ ያለው በዓል ነው።

ዘንድሮም የሚከበረው የሸዋል ኢድ በአል “ሸዋል ኢድ ለህብረ ብሔራዊ አንድነታችንና ለቱሪዝም እድገታችን” በሚል መሪ ሀሳብ በድምቀት ይከበራል።

የዘንድሮው የሹዋሊድ በዓል አከባበርም ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተጠናቋል።

በበዓሉም የተለያዩ የማህበረሰብ ክፍሎች እና አጎራባች ክልሎች በሐረር ከተማ የባህል፣ ፌሲቲቫልና አውደ ርዕይ የሚካሄድ ሲሆን በበዓሉ ላይም ከተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎችና የአለም ሀገራት የሚመጡ እንግዶች ይታደሙበታል ተብሎ ይጠበቃል።

የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት
ሚያዚያ 5 ቀን 2016 ዓ. ም
ሐረር

13/04/2024

𝗜𝗶𝗱𝗻𝗶 𝗦𝗵𝘂𝘄𝗮𝗮𝗹𝗮𝗮 𝘁𝗼𝗸𝗸𝘂𝗺𝗺𝗮𝗮 𝘀𝗮𝗯𝗱𝗮𝗻𝗲𝗲𝘀𝘀𝘂𝗺𝗺𝗮𝗮𝗳𝗶 𝗴𝘂𝗱𝗱𝗶𝗻𝗮 𝘁𝘂𝗿𝗶𝘇𝗶𝗺𝗶𝗶𝘁𝗶𝗳!
********
Iidni Shuwaalaa ayyaana amantii fi aadaa Itoophiyaa hedduu keessaa tokko kan ta'eefi dhaabbata mootummoota gamtoomaniitti jiddugala barnoota, saayinsiifi aadaa (Yuneeskoon) Sadaasa 25/2016 hambaa dhala namaa addunyaa tahuun kan galmaawe.

Iidni Shuwaalaa ayyaana jaarraa hedduuf qabiyyee aadaa isaa eeggachuun magaalaa nagaa, jaalala, wal danda'uu fi waloomaa kan taate magaalaa Harar keessatti kabajamaa tureefi ammaas kabajamaa jiru dha.

Ayyaanni kun ayyaana eenyummaa aadaa ummata saba Hararii ibsu keessaa tokko ta'ee sabaafi sablammoota adda addaa magaalattii keessatti argaman waliin kabajuun kan duudhaan waloomaa ifee itti mul'atu fi calaqqisuudha.

Iidni Shuwaalaa utubaa diinagdee damee hedduu biyyi keenya hordofaa jirtu keessaa isa tokko kan ta'e damee turizimii karaa hiika qabuun guddisuuf tattaaffii taasifamaa jiru kan gargaaru fi qabeenya biyyatii guddina dinagdee naannichaa fi biyyattiif gumaacha olaanaa qaba.

Ayyaanni kun kana malees, gama tokkummaa ummataa cimsuu, haala gaarii biyya ijaaruu fi dudhaa waloomaa guddisuun faayidaa hedduu kan qabu waan ta'eef ayyaanicha kunuunsuun dhalootaaf dabarsuun gahee hunda keenyaa ta'uu qaba.

08/04/2024

በሀረሪ ክልል የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር እንዲከበር ዝግጅት ማድረጉን የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ።

ኮሚሽኑ የኢድ-አልፈጥር በዓል ያለምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ እንዲጠናቀቅ አስፈላጊውን ዝግጅት ማድረጉን ነው የገለጸው፡፡

የሀረሪ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ነስሪ ዘከርያ እንደገለጹት ይህ ታላቅ ክብረ በዓል በሰላም ይጠናቀቅ ዘንድም የክልሉ ፖሊስ ኮሚሽን ከሚመለከታቸው አካላት የጸጥታ አካላት ህዝቡን ከጎኑ አሰልፎ የዜጎችን ሰላምና ደህንነት ለማስከበር በርካታ የፀጥታ ስራዎችን ሲሰራ መቆየቱን ጠቁመዋል።

የበአሉ በሚከበርባቸው ቦታዎችም አስፈላጊውን ጥበቃ እንደሚያካሂድ ጠቁመው ምእመናኑ ወደ መስገጃ ስፍራ እንደልብ እንዲንቀሳቀስ ለማስቻል የትራፊክ እንቅስቃሴን በመገደብ አማራጭ መንገዶች መዘጋጀታቸውንም ነው የገለጹት።

በአሉ የሰላምና የአንድነት በአል እንዲሆንም ኮሚሽነሩ መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡

08/04/2024
08/04/2024
08/04/2024
07/04/2024
07/04/2024
07/04/2024
06/04/2024

አልላሁ መገን !
************
ሑሉፍ ዛዩ ሲዲስቲ ነውጢ አመታች ሑስኒዚኘቤዋ ባድዚኘቤ ዚትሴጀሉ ነስሪያችሌ ኡቆት መስጠሌዋ ዋሪነትዞሌም ዛለኹ ቁጭነቱው ሞራእሌ ቢዝሐቤ መውጣእማ ዛረኾ አጦሮትሌ አልላሁ መገን።

ኒውጢ ሰፈር ዚኘቤ ዚዋፈቁና ቂብላናቹው ዳይቤ ጠብሞሸሌዋ ዚትኤገላ ሳይ ሰፈሩው አትታይ መቦረድሌ አሐድነትዚኛው ዛዪድቤ ዚቅ ሞሻ ኩልሉዚኛ ሲጃ ሞኽና ዪነብሪበሐል !

ጌስሲ ጌቱ ወዬሳ
ሀረሪ ሑስኒ ሳይ ፓርቲ አዘላ መክተበ
ጋር መስኡል
#ሳይ

06/04/2024

𝗚𝗮𝗹𝗮𝘁𝗼𝗼𝗺𝗮𝗮!
*************
Milkaa'inoota waggoota ja'an jijjiiramaa darban keessatti naannoo keenyaa fi biyya keenya keessatti galmaa'anniif beekkamtii kennuufi itti fufinsa isaatiifis kutannoo qabdan mullisuuf kumaatamaan baatanii deeggarsa agarsiiftaniif isin galateeffanna.

Hanqinoota imala jijjiiramaa keenya keessatti nu mudatan waliin sirreessuu fi imala badhaadhina jalqabne galmaan gahuuf tokkummaa keenya daran cimsuun ga'ee hunda keenyaa ta'uu qaba.

Obbo Geetuu Wayyeessaa
Itti Gaafatamaa Waajjira Paartii Badhaadhina Damee Naannoo Hararii

06/04/2024

እናመሰግናለን !
************
ባለፉት ስድስት የለውጥ አመታት በክልላችን ብሎም በሃገራችን ለተመዘገቡት ስኬቶች እውቅና በመስጠትና ለዘላቂነቱም ያላቹን ቁርጠኝነት ለመሳየት በነቂስ ወጥታቹ ላሳያቹት ድጋፍ እናመሰግናለን።

በለውጥ ጉዟችን ያጋጠሙትን ጉድለቶች በጋራ ሆነን ለማረምና የተጀመረውን የብልፅግና ጉዟችንን ከዳር ለማድርስ አንድነታችንን የበለጠ ማጠናከር የሁላችንም ድርሻ ሊሆን ይገባናል !

አቶ ጌቱ ዋዬሳ
የሐረሪ ክልል ብልፅግና ፓርቲ
ቅ/ፅ/ቤት ሀላፊ

06/04/2024

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Fraqa-gey posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share