Silte media netwark

  • Home
  • Silte media netwark

Silte media netwark Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Silte media netwark, Media/News Company, .

06/03/2024
06/03/2024

#ከካንሰር #ጋር #ግብ #ግብ #ገጥሞ #ድል #ያደረገው #ሰባስቲያን #ሃለር !!
=======

እንደ ሐኪም ታካሚን ህመምህን 'የካንሰር በሽታ' ነዉ ብሎ መጥፎ ሰበር ዜና (Breaking Bad News) እንደመናገር ከባድ ነገር የለም፤ በተለይ የካንሰር ህመም የህክምና አማራጮች እንዳሉት በማይታወቅበት እና የካንሰር በሽታን እንደ 'ሞት' ደብዳቤ በሚታይበት አነሰተኛ ግንዛቤ ባለባቸዉ ሀገራት።

ታካሚዎችህና አስታማሚያቸዉ የህክምና ዉጤታቸዉንና ፋይላቸዉን ይዘህ ከአጠገባቸዉ በዝምታ ማዕበል ትዋጣለህ ፤ ቃላት ማሰናዳት ያቅታቸዋል ፤ በእንባ የተሞሉ አይነቶች ፣ በሀዘኔታ የሰበረ ሰዉነት ፣ ተስፋ የቆረጠ ስሜት.....! [ተረጋግተህ ታረጋጋለህ.....! ] መጥፎ ሰበር ዜና ማጋራት የራሱ የሆኘ ክህሎት ይጠይቃል።)

በወርኃ ሐምሌ 2022 የጀርመኑ ቦርስያ ዶርትሙንድ የእግር ኳስ ክለብ አጥቂ ኮትድቫር ፕሮፌሽናል የእግር ኳስ ኮከብ በወንድ የዘር ፍሬ ካንሰር (Testicular Cancer) በመታመሙ ከልምምድ ሜዳዉ እንዲወጣ ተደረገ።

ሰባስቲያን ሃለር በዘር ፍሬ ካንሰር ታም ከሆስፒታል አልጋ መዋል ሲጀምር ብዙዎች ከእግር ኳስ ተሰናበቱ ብለዉም አዝነዉለትም ። በህይወት መቆየት እንዲችል መልካም ምኞታቸዉን ገልፀዉለት ነበር።

06/03/2024

በሰልጤ ዞን በአሊቾ ውሪሮ ወረዳ ሠሞኑን በኩተሬነ አካበቢው በተነሠው በነበረው ወረዳ እንሁን ጥየቄ ተፈጥሮ በነበረው ጭቅጭቅ በአለሊቾነ ቃዋቆቶ ወጣቶች ካበድ ጉደት መድረሱ ይታወቃል፡፡ሆነም በአካበቢ መህበረሠብ የሀገር ሽመግሌዎች በደረጉት እልህ አስጫረሸ ትግል አካባቢው ወዳ ቀደመ ሠለሙ መመለሡን አንደአንድ ምንጮች እየጠቋሙ ነው መረጃ ይኖረነል ሼር ለይክ በመድረግ ጠብቁን

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Silte media netwark posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share