ወጀት ታይስ/wejet times

  • Home
  • ወጀት ታይስ/wejet times

ወጀት ታይስ/wejet times Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from ወጀት ታይስ/wejet times, Media/News Company, .

11/04/2024

የአፋልጉኝ ተማጽኖ

| ወንድማችን ሀብታሙ ግርማ ይባላል። መጋቢት 22 ቀን 2016ዓም ጠዋት ለፀበል ብሎ ከቤት እንደወጣ አልተመለሠም።

ወላጆቹም
ልጃቸው የት እንዳለ ባለማወቃቸው ጭንቅ ውስጥ ናቸው ።

እናንተ ውድ ኢትዮጵያዊን ይህን ወንድማችንን ያለበትን እንድናውቅ እና እንድናገኘው የተለመደውን ትብብራችሁን እንድታረጉልን በእግዚአብሄር ስም እንጠይቃለን።

የቤተሰብ ስልክ
-0910-614183
- 0939-944675
- 0910-830080

11/04/2024
11/04/2024

ለመንበረ መንግሥት ግቢ ቅዱስ ገብርኤል ገዳም ሕንፃ እድሳት የሚደረግ የገንዘብ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ተዘጋጀ ፡፡

በገዳሙ ካህናት ፣ የአከባቢው ወጣቶች እና ሰንበት ትምህርት ቤት አባላት በጋራ በመቋቋም የተጀመረው ሕንፃ እድሳት ለማጠናቀቅ በዘመናዊ መንገድ በኦንላይን የገንዘብ ማሰባሰቢያ መርሃ ግብር ሚያዝያ 5 አዘጋጅተዋል፡፡

የገቢ ማሰባሰቢያው ዋና ዓላማ ገዳሙ ታሪካዊ እና ጥንታዊ እና የትውልድ ቅርጽ በመሆኑ ልዩ ትኩረት ሊሰጠው ስለሚገባ እንዲሁም ሕንጻው በአጭር ጊዜ ተጠናቆ ታቦተ ገብርኤል ወደ ቀድሞ መንበሩ ተመልሶ አገልግሎት መስጠት እንዲችል ታስቦ የተዘጋጀ መርሐ ግብር መሆኑ ነው፡፡

በመላው ዓለም የሚገኙ ኢትዮጵያውያን አገልግሎቱን ለመደገፍ የሚከተሉትን አድራሻዎች በመጠቀም እርዳታ ማድረግ እንደሚችሉ ከአዘጋጆቹ ተገልጿል፡፡

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት:- GG0319
CASH APP OR ZELLE ACC:-
GOFUNDME:-

11/04/2024

ጀሚላ ትባላለች 12 አመቷ ሲሆን ጦር ሀይሎች ከሚገኘው ቤት የወጣችው አርብ ከቀኑ 10 ሰአት ነው!
የለበሰችው ጥቁር አማይማ እና ከላይ ጃኬት ለብሳለች ... አሳዳጊዋ ተጨንቀዋል! ሼር በማድረግ አፋልጉን🙏
0921981275 ሚሊዮን ራህመቶ

11/03/2024

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when ወጀት ታይስ/wejet times posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share