Yallo Laalla Naata

  • Home
  • Yallo Laalla Naata

Yallo Laalla Naata Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Yallo Laalla Naata, Digital creator, .

16/03/2024
20/02/2024
ፅንፈኛ ዲያስፖራዎች ሀገራቸውን ለማመስ የወረወሩት ዶላር ተመልሶ ራሳቸውን እያመሳቸው ይገኛል።በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የሀገራቸውን ውለታ የካዱ ፅንፈኛ ዲያስፖራዎች የአማራ ታጣቂዎችን የሽብር ስ...
12/02/2024

ፅንፈኛ ዲያስፖራዎች ሀገራቸውን ለማመስ የወረወሩት ዶላር ተመልሶ ራሳቸውን እያመሳቸው ይገኛል።

በውጭ ሀገራት የሚኖሩ የሀገራቸውን ውለታ የካዱ ፅንፈኛ ዲያስፖራዎች የአማራ ታጣቂዎችን የሽብር ስራ ለማበረታታት ዶላር እየላኩ የአማራን ህዝብ መከራ እያራዘሙ ይገኛሉ።

ክፉ ድርጊታቸው ግቡን ስላልመታ የላኩትም ዶላር እንዳሰቡት ለአሸባሪዎቹ የመሳሪያ ግዢ በአግባቡ ባለመዋሉ የተበሳጩት እነዚህ አመጸኞች እርስ በርስ በመወነጃጀልና ዶላሩ የት ደረሰ ምን እያደረጋቹበት ነው በሚል እየታመሱ ይገኛሉ።

ይህንም ተከትሎ አሸባሪ ቡድኑ ከተጭበረበረው ብር የተነሳ ጎራ ለይቶ ወሎ፣ ጎጃም ፣ ጎንደር እና ሸዋ በሚል ክፍፍል ውስጥ ገብቷል። ምሬ ወዳጆ በሚዲያ ቀርቦ በሰጠው መረጃ መሰረት ሃብታሙ አያሌው እና ሻለቃ ዳዊት ወ/ጊዮርጊስ የሚላከውን ዶላር እያጭበረበሩ ነው ሲል ከሷል።

አጭበረበሩ የተባሉት እነ ሀብታሙ እና ግብረ አበሮቻቸው የጠፋውን ስማቸውን ለማደስ የቡድኑ አፈቀላጤ በሆነው ኡመር አማካኝነት " ለታጣቂ ሃይል ታስቦ የተሰበሰበው ገንዘብ እኛ በልተነው ሳይሆን በባንክ ተይዞብን ነው" የሚል ምላሽ በመስጠት ማታለያ ዘዴያቸውን ተጠቅመው ለማስተባበል ቢሞክሩም አለመግባባትና ክፍፍላቸው ወደከፋ ደረጃ እያመራ መሆኑን የሚወጡት መረጃዎች ያመለክታሉ።

አዲስ አበባችን በዚህ መልኩ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ለማስመረቅ አሸብርቃለች! ከተማችን እንደ ስሟ አበባ እንድትሆን ሰርተው ያሳዩን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድና ክብርት ከን...
11/02/2024

አዲስ አበባችን በዚህ መልኩ የዓድዋ ድል መታሰቢያን ለማስመረቅ አሸብርቃለች!

ከተማችን እንደ ስሟ አበባ እንድትሆን ሰርተው ያሳዩን ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድና ክብርት ከንቲባችን አዳነች አቤቤን ከልብ እናመሰግናለን!

06/02/2024
ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም፣ በዴሞክራሲና በምርጫ ካልሆነ ጠመንጃ ይዞ ወደ ስልጣን መምጣት ፈጽሞ አይቻልም፡፡                                                      ...
06/02/2024

ኢትዮጵያ ውስጥ በሰላም፣ በዴሞክራሲና በምርጫ ካልሆነ ጠመንጃ ይዞ ወደ ስልጣን መምጣት ፈጽሞ አይቻልም፡፡

05/02/2024
በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ማኅበረሰቡን ለማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጫናዎች ዳርጎታል - የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርእሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር) *******...
05/02/2024

በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ማኅበረሰቡን ለማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጫናዎች ዳርጎታል - የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ርእሰ መስተዳድር ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር)
*****************

ሕዝብ የሚያነሳቸውን ጥያቄዎች በውይይት ለመፍታት ምቹ ሁኔታዎችን መፍጠር እና ክልሉ በሙሉ አቅሙ ወደ ልማት መግባት እንዲችል ዓላማ ያደረገ ውይይት በደብረ ብርሃን ከተማ ተካሂዷል።

ውይይቱን የመሩት የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባል ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር )፣ የኦሮምያ ክልል ብልጽግና ፖርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ፈቃዱ ተሰማ እና በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ክላስተር አሥተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ አህመዲን መሀመድ (ዶ.ር) ናቸው።

ከደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር እና ከሰሜን ሸዋ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የተውጣጡ የማኅበረሰብ ክፍሎች የውይይቱ ተሳታፊዎች ነበሩ። ተወያዮቹ ከሕዝብ የሚነሱ ጥያቄዎችን በወቅቱ መፍታት እንደሚገባ አሳስበዋል።

የክልሉን ሰላም ወደነበረበት ለመመለስ ሰፊ ውይይቶች መደረግ እንዳለባቸው ያነሱት ተሳታፊዎቹ ችግሮችን በዘላቂነት ለመፍታትም ትኩረት እንዲደረግ ነው የጠየቁት።

በአማራ ክልል የተፈጠረው የጸጥታ ችግር ማኅበረሰቡን በማኅበራዊ እና ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮች ላይ ተጽዕኖ እንዳሳደረበት እና ለማኅበራዊ አለመረጋጋትም እንደዳረገው ነው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር እና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ አባል ነጋሽ ዋጌሾ (ዶ/ር ) የተናገሩት።

ስለለሰላም ፍቱን ሃሳቦችን ማንሳት፣ መወያየት እና የድርሻን መውሰድ አስፈላጊ ነው ያሉት ደግሞ የኦሮምያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል ፈቃዱ ተሰማ ናቸው።

በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የከተማ ልማት ክላስተር አሥተባባሪ እና የከተማ እና መሠረተ ልማት ቢሮ ኀላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አባል አህመዲን መሐመድ (ዶ/ር) የክልሉን ሰላም ወደ ዘላቂና አስተማማኝ ደረጃ ለማድረስ በመንግሥት በኩል ለሚወሰዱ የመፍትሄ አማራጮች አጋር መኾን እንደሚገባ መግለጻቸውን አሚኮ ዘግቧል።

ክብርት ወ/ሮ አስቴር ከፍታዉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን በመወከል የኢፌዲሪ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ አባል ሆነዉ ተመርጠዋል።በፌዴራል ደረጃ ለሚደረገው የኢፌዲሪ ...
05/02/2024

ክብርት ወ/ሮ አስቴር ከፍታዉ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን በመወከል የኢፌዲሪ ባህል ስፖርቶች ፌዴሬሽን ስራ አስፈፃሚ አባል ሆነዉ ተመርጠዋል።

በፌዴራል ደረጃ ለሚደረገው የኢፌዲሪ ባህል ስፖርቶች ፌደሬሽን ስራ አስፈፃሚነት በዕጩነት የቀረቡት ክብሪት
ወ/ሮ አስቴር ካፍታው ዛሬ በተደረገው የኢትዮጵያ ባህል ስፓር ቶች ጠቅላላ ጉባኤ በአብላጫ ድምፅ ተመርጠዋል።

ክብሪት ወ/ሮ አስቴር ካፍታው የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልልን በመወከል የኢፊድሪ ባህል ስፖርቶች ፌደሬሽን ሥራ አስፈፃሚ ሆነው የሚሰሩ ይሆናሉ።

የዳውሮ ዞን መንግሥት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ጽ/ቤት!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Yallo Laalla Naata posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share