Humna waloo

Humna waloo Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Humna waloo, Digital creator, .

16/06/2024
Ummanni Wallagaa jaarraa hedduuf misooma gaafachaa kan ture yoo ta'u,Motummaan Gaaffii Ummataa Debisaa, Ummannis Mootumm...
12/06/2024

Ummanni Wallagaa jaarraa hedduuf misooma gaafachaa kan ture yoo ta'u,Motummaan Gaaffii Ummataa Debisaa, Ummannis Mootummaa Cina Dhaabachun Misoomni Safisaan Akka Xumuramu Gahe isaa bahacha jiraa

❌❌❌

አዲስዋ አራዳተዋበች አራዳአጌጠች አራዳአራዳነት ምቾት ሆኖ የታየበትአራዳነት ፅዳት ሆኖ  የጎላበትታሪካችን ጎልቶ እኛን ያጎላበት ! ስራን በተግባር    #ልማት
12/06/2024

አዲስዋ አራዳ
ተዋበች አራዳ
አጌጠች አራዳ
አራዳነት ምቾት ሆኖ የታየበት
አራዳነት ፅዳት ሆኖ የጎላበት
ታሪካችን ጎልቶ እኛን ያጎላበት !
ስራን በተግባር


#ልማት

ጽንፈኞች ለኢትዮጵያ ሀገራችን እስካሁን ምን አበረከቱ?? ድልድይ ገነቡ ወይስ አፈረሱ?? ህዝብ አስለቀሱ ወይስ እንባን አበሱ?? ህዝብ ገደሉ ወይስ ህዝብን አዳኑ?? መሰረተ ልማት አፈረሱ ወይ...
12/06/2024

ጽንፈኞች ለኢትዮጵያ ሀገራችን እስካሁን ምን አበረከቱ?? ድልድይ ገነቡ ወይስ አፈረሱ?? ህዝብ አስለቀሱ ወይስ እንባን አበሱ?? ህዝብ ገደሉ ወይስ ህዝብን አዳኑ?? መሰረተ ልማት አፈረሱ ወይስ ገነቡ? ህዝብ ዘረፉ ወይስ ዝርፍያን አስቆሙ???


መንግስታችን ቃል የገባውን በተግባር ሰርቶ የሚያሳይ የወሬ ሳይሆን የትግባር መንግስት መሆኑን አሳይቶዋል ትላንት አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ እናደርጋታለን ሲል ለፖለቲካ ፍጆታ እንደሆነ ነ...
10/06/2024

መንግስታችን ቃል የገባውን በተግባር ሰርቶ የሚያሳይ የወሬ ሳይሆን የትግባር መንግስት መሆኑን አሳይቶዋል

ትላንት አዲስ አበባን እንደ ስሟ አበባ እናደርጋታለን ሲል ለፖለቲካ ፍጆታ እንደሆነ ነበር ሁላችንም ስናወራ የነበርነው ዛሬ ላይ የሆነውን ስላይ ግን ሰውዬው የምርም የተግባር ሰው እንደሆነ በግልጽ አሳይቶናል



#ልማት

የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት!!ተዓምር በሚመስል መልኩ በፍጥነት እና በጥራት እየተሰራ ያለው የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት ማስደመሙን ቀጥሏል። #ኢትዮጵያ  #ብልፅግና
10/06/2024

የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት!!
ተዓምር በሚመስል መልኩ በፍጥነት እና በጥራት እየተሰራ ያለው የአዲስ አበባ የመንገድ ኮሪደር ልማት ማስደመሙን ቀጥሏል።
#ኢትዮጵያ #ብልፅግና

ኢትዮጵያ አሁን የተጋፈጠቻቸው  #ችግሮች ካለፉት ሥርዓቶች ተገፍተው የመጡ ናቸው! እነዚህ ችግሮች ለመፍታት ሁሉም  #ኢትዮጵያዊ በነቂስ ወቶ በመነጋገር ሀገራዊ መፍትሄ ማምጣት ይኖርበታል። እ...
08/06/2024

ኢትዮጵያ አሁን የተጋፈጠቻቸው #ችግሮች ካለፉት ሥርዓቶች ተገፍተው የመጡ ናቸው! እነዚህ ችግሮች ለመፍታት ሁሉም #ኢትዮጵያዊ በነቂስ ወቶ በመነጋገር ሀገራዊ መፍትሄ ማምጣት ይኖርበታል።

እንደ ህዝብ ያለብንን ችግር ለመፍታት ባለፉት 60 እና 70 ዓመታት ታግለናል። የፈታነዉ ችግር የለም፤ ይልቁንስ እርስ በእርስ ደም ተቃባን እንጂ።

ሀገራዊ ምክክሩ ከምንም በላይ የሀገራችንን #ህልዉና ለማስቀጠል፣ ሁሉን አካታች #ዲሞክራሲያዊ እና #ፍትሃዊ ስርዓትን ለመዘርጋት ትልቅ ሚና ይጫወታል።

ስለዚህ አንድ ያለንን ብርሃን አናጨልም። ጦራችንን አስቀምጠን ወደ ሰላማዊ ምክክር እንግባ።

ወልውጋ በልማት ጎዳናየወለጋ ህዝብ ለዘመናት ሲጠይቀው የነበረው የልማት ጥያቄ መስመር በመያዙ ሙሉ ትኩረቱን ወደልማት በማዞ በጊዜ የለኝም መንፈስ ፊቱን ወደልማት በማዞር በሁሉም ረግድ ቀን እ...
08/06/2024

ወልውጋ በልማት ጎዳና

የወለጋ ህዝብ ለዘመናት ሲጠይቀው የነበረው የልማት ጥያቄ መስመር በመያዙ ሙሉ ትኩረቱን ወደልማት በማዞ በጊዜ የለኝም መንፈስ ፊቱን ወደልማት በማዞር በሁሉም ረግድ ቀን እና ለሊት እየሰራ ይገኛል።

ቅዱስ ሲኖዶስ በምልዓተ ጉባኤው የብፁዕ አቡነ ሉቃስን ድርጊት አወገዘ!!!የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን    በዛሬዉ እለት ምልዓተ ጉባኤው  የብፁዕ አቡነ  #ሉቃስን ድርጊት አወገዘ። አ...
06/06/2024

ቅዱስ ሲኖዶስ በምልዓተ ጉባኤው የብፁዕ አቡነ ሉቃስን ድርጊት አወገዘ!!!

የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤ/ን በዛሬዉ እለት ምልዓተ ጉባኤው የብፁዕ አቡነ #ሉቃስን ድርጊት አወገዘ።

አቡነ ሉቃስ የቤ/ንን ስርዓት እና ቀኖና በማይፈቅድ መልኩ በታቦተ መንበሩ ፊት የሀገሪቱ መሪ የሆኑትን ጠ/ር ዶ/ር መሳደባቸዉ እጅግ በጣም የሚያሳፍር እና ከአንድ #የሃይማኖት አባት የማይጠበቅ መሆኑን እና የቤተክርሲታኒቷን ክብር ዝቅ ያደረገ መሆኑን እና #ቅዱስ ሲኖዶሱ እንደሚያወግዘዉ በመግለጫዉ አሳዉቋል። እንዲሁም በእኚህ አባት ዲርጊት ላይ ቅዱስ ሲኖዶሱ ዉሳኔ ለማስተላለፍ ቀን ወስኗል!

#ቅዱስ ሲኖዶሱ በምልዓተ ጉባኤዉ የወሰነዉ ዉሳኔ የዘገየ ቢሆን ትክክለኛ ዉሳኔ ነዉ። የሃይማኖት አባቶች እንደ ሃይማኖት መሪነታቸዉ #ሰላም፣ #ፍቅርን እና #መከባበርን መስበክ ሲጠበቅባቸዉ #የጦርነት ነጋሪት ጎሳሚ ሆነዉ መገኘታቸዉ ቤተክርስቲያኒቷን እና ምዕመኑን አንገት የሚያስደፋ ተግባር ነዉ።

በምክክር ወደ ተሻለ ምዕራፍ ለተሻለ ነገ እና ለበለፀገች ሀገር ግንባታ ችግሮችን በመነጋገር ስር ነቀል መፍትሔዎችን ማምጣት ለነገ የማይባል ትልቅ የቤት ስራ ነው። በዚህም መሰረት  #ኢትዮጵያ...
01/06/2024

በምክክር ወደ ተሻለ ምዕራፍ

ለተሻለ ነገ እና ለበለፀገች ሀገር ግንባታ ችግሮችን በመነጋገር ስር ነቀል መፍትሔዎችን ማምጣት ለነገ የማይባል ትልቅ የቤት ስራ ነው። በዚህም መሰረት #ኢትዮጵያ ብሔራዊ የምክክር ኮምሽን በማቋቋም ህዝብን ያሳተፉ ምክክሮችን እያደረገች ትገኛለች።

በሀገራችን ታሪክ እጅግ ትልቅ እርምጃ ስለመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም። ሀገር ወዳድ የሆነ ኢትዮጵያዊ በሙሉ ይሄንን የምክክር ኮምሽን ስራ በማድነቅ ከጎኑ መቆም አለበት።

በዚህ የሚከፋው ካለ የኢትዮጵያ #ጠላት እና #ባንዳ የባንዳ ልጅ ብቻ ነው!

ኢትዮጵያ እየመከርች ነው!! ሀገራዊ ምክክር ሀሳብን በግድ መጫንን፣ ጦር መማዘዝን፣ ህዝብንና ሀገርን አደጋ ላይ መጣልን ከመሳሰሉ አደጋዎች ያድናል። ሀገራዊ ምክክር የንግግር የመደማመጥና የመ...
01/06/2024

ኢትዮጵያ እየመከርች ነው!!
ሀገራዊ ምክክር ሀሳብን በግድ መጫንን፣ ጦር መማዘዝን፣ ህዝብንና ሀገርን አደጋ ላይ መጣልን ከመሳሰሉ አደጋዎች ያድናል። ሀገራዊ ምክክር የንግግር የመደማመጥና የመከባበር አዲስ ባህል ይፈጥራል።

Mariin biyyoolessaa gaggeeffamaa jira.Rakkoolee daddarbiin dhufanii amma dhiibbaa nurratti uuma jiran hundaa mariin hiik...
01/06/2024

Mariin biyyoolessaa gaggeeffamaa jira.

Rakkoolee daddarbiin dhufanii amma dhiibbaa nurratti uuma jiran hundaa mariin hiikuun biyyaa jabduu tokkomtee ijaaruu qabna .

21/05/2024

Ida’amuun badhaadhina hunda galeessa dhugoomsuuf !
*******
Badhaadhinni yaadama ida’amuu bu’uureffachuudhaan diimokiraasii walii galtee ijaaruu fi badhaadhina hunda galeessa dhugoomsuu irratti xiyyeeffatee hojjachuu irratti argama.

Ida’amuun Itoophiyaa keessatti mirgootni dhuunfaa fi garee osoo wal hin faallessin akkasumas eenyummaa fi tokkummaa biyyaalessaatiifis qormaata hin ta’in akka mirkaanahan gochuu yaadama nu dandeessisu yemmuu ta’u, yaadamni kun haqa qabeessummaa kan diriirsu, obbolummaa dhugaa kan dagaagsuu fi wal qixxummaa lammiilee sadarkaa hundatti kan mirkaneessudha.

Sabaa fi sablammoonni biyyattii hundi dhimma biyyaa irratti hirmaannaa gahaa ta’e akka taasisan fi carraalee misoomaa naannoo isaaniitti argaman qixaan hubachuu fi itti fayyadamuudhaan dameewwan garaa garaatiin guddina akka mirkaneessan badhaadhina hunda galeessa ta’ettis waloodhaan akka cehan kan dandeessisudha.

Sochii gama Kanaan taasifamaa jiruun biyyi keenya Itoophiyaan daandii jijjiiramaa abdi qabeessa ta’e irra imalaa kan jirtu yemmuu ta’u, Ida’amuun furmaata rakkoolee hundaa, bu’uura tokkummaa,obbolummaa fi waloomaa akka ta’e qabatamaadhaan mul’ataa jira.

ወደሽ ከተደፋሽ ስትገረፊ አይክፋሽ😂የሰሞኑ   ኦፕሬሽን እጅግ አስደማሚ እና እጅን በአፍ የሚያስጭን ነው💪  #ጃውሳም ይሁን  #ሸኔ አሁን የቀረው  #በሚዲያ ላይ ያለው ምላሳቸው ብቻ ነው።  ...
05/03/2024

ወደሽ ከተደፋሽ ስትገረፊ አይክፋሽ😂

የሰሞኑ ኦፕሬሽን እጅግ አስደማሚ እና እጅን በአፍ የሚያስጭን ነው💪

#ጃውሳም ይሁን #ሸኔ አሁን የቀረው #በሚዲያ ላይ ያለው ምላሳቸው ብቻ ነው። መከላከያ ከሰሞኑ አዲስ ነገር ያበስረናል💪


03/03/2024

"Adwaan, injifannoo guddaa Itoophiyaannonni wareegama qaalidhaan birmadummaa biyyaa itti kabachiisaniidha!!!

Waraanni ittisaa injifannoo gootota Adawaa sona isaa taasifachuudhan qaaxxee Itiyoophiyaa irratti dhufu qolachuuf qophiidha" - Fiild Maarshaal Birhaanuu Juulaa

128ኛው የአድዋ ድል በደማቅ ድባብ እየተከረ ይገኛል!!
03/03/2024

128ኛው የአድዋ ድል በደማቅ ድባብ እየተከረ ይገኛል!!

Address


Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Humna waloo posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share