Sasiga Media Network SMN

  • Home
  • Sasiga Media Network SMN

Sasiga Media Network SMN Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sasiga Media Network SMN, Digital creator, .

18/06/2024
18/06/2024
17/06/2024
16/06/2024
ከተረጂነት ወደ ምርታማነት የሀገራችንን ታሪክ የመቀየር ጉዞ ቀጥሏል ። በድህነት እና በረሃብ የሚትታወቀውን ኢትዮጵያን ለመቀየር በስንዴ ምርት ፣ በኢንዱስቲሪ ፣ በኢነርጂ ወዘተ  መጠነ ሰፊ ...
13/06/2024

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት

የሀገራችንን ታሪክ የመቀየር ጉዞ ቀጥሏል ። በድህነት እና በረሃብ የሚትታወቀውን ኢትዮጵያን ለመቀየር በስንዴ ምርት ፣ በኢንዱስቲሪ ፣ በኢነርጂ ወዘተ መጠነ ሰፊ ስራ እየተሰራ ይገኛል ። የበለጸገች ኢትዮጵያ በቅርቡ እናያለን ።

#ልማት

13/06/2024

oromia is the land of blessing!

13/06/2024

Badhaadhinni hojii qabatamaadhaan dhugooma!
*****
Carraalee misoomaa jiran hundatti qixaan gargaaramuudhaan ariitii fi kalaqaan hojjachuun galmoota imala badhaadhinaa dhugoomsuuf daran hojjetamaa jira .

❌❌❌

13/06/2024

በ90 ቀናት ውስጥ !

Hirkatummaa gargaarsaa irraa gara oomishtummaatti kabajaa fi birmadummaa biyyaaleessaaf!
09/06/2024

Hirkatummaa gargaarsaa irraa gara oomishtummaatti kabajaa fi birmadummaa biyyaaleessaaf!

Hirkatummaa gargaarsaa irraa gara oomishtummaatti kabajaa fi birmadummaa biyyaaleessaaf!ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር እ...
09/06/2024

Hirkatummaa gargaarsaa irraa gara oomishtummaatti kabajaa fi birmadummaa biyyaaleessaaf!

ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር እና ሉዓላዊነት!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

Hirkatummaa gargaarsaa irraa gara oomishtummaatti kabajaa fi birmadummaa biyyaaleessaaf!ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር እ...
09/06/2024

Hirkatummaa gargaarsaa irraa gara oomishtummaatti kabajaa fi birmadummaa biyyaaleessaaf!
ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር እና ሉኣላዊነት!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

የስንዴ ልመና ምዕራፋችንን የዘጋንበት የስኬት አመታትታሪካችንን በእጃችን እየፃፍን ነዉ ፣ ድህነት ክብራችን እይደለም ፣ ክብራችን ስራችን  #ብልፅግናችን ወደ ሆነበት አዲስ ምዕራፍ ተሸጋግረና...
09/06/2024

የስንዴ ልመና ምዕራፋችንን የዘጋንበት የስኬት አመታት

ታሪካችንን በእጃችን እየፃፍን ነዉ ፣ ድህነት ክብራችን እይደለም ፣ ክብራችን ስራችን #ብልፅግናችን ወደ ሆነበት አዲስ ምዕራፍ ተሸጋግረናል ፡፡

🔅አለም ሲያከብርህ ቅድሚያ ይሰጥሃል🔅በአለም አቀፍ ጉባዔዎች እና መድረኮች ላይ ንግግር የሚያደረጉ የሀገራት መሪዎች በምን መስፈርት ቅደም ተከተል እንደሚወጣላቸዉ ለበዙዎቻችን ግራ የሚያጋባን ...
06/06/2024

🔅አለም ሲያከብርህ ቅድሚያ ይሰጥሃል🔅
በአለም አቀፍ ጉባዔዎች እና መድረኮች ላይ ንግግር የሚያደረጉ የሀገራት መሪዎች በምን መስፈርት ቅደም ተከተል እንደሚወጣላቸዉ ለበዙዎቻችን ግራ የሚያጋባን ነገር ነዉ ፡፡ ነገር ግን በደቡብ ኮሪያ እተደረገ ባለዉ የደቡብ ኮሪያ - አፍሪካ ሰሚት ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትራችን በክብር በመድረኩ ላይ ንግግር እንዲያደርጉ ሲጋበዙ መገረም የለብንም ፡፡ ምክንያቱም አለም ሲያከብርህ ቅድሚያ ይሰጥሃል፡፡ በአለም ፖለቲካ እና መድረኮች ላይ የኢትዮጵያ ተሰሚነትን ከፍ ያደረገዉ የጠቅላዩ ስኬት እና ዉጤት በአለም መድረክ አዲስ ታሪክ እያስመዘገበ ነዉ፡፡ ኢትዮጵያ በአለም መድረክ በጠቅላዩ ትጋት እና ብቃት ወደ ፊት እየገሰገሰች ነዉ፡፡

የጠቅላዩ ስኬት እና ዉጤት በአለም መድረክ አዲስ ታሪክ እያስመዘገበ ነዉ!!🔅አለም ሲያከብርህ ቅድሚያ ይሰጥሃል🔅በአለም አቀፍ ጉባዔዎች እና መድረኮች ላይ ንግግር የሚያደረጉ የሀገራት መሪዎች ...
06/06/2024

የጠቅላዩ ስኬት እና ዉጤት በአለም
መድረክ አዲስ ታሪክ እያስመዘገበ ነዉ!!
🔅አለም ሲያከብርህ ቅድሚያ ይሰጥሃል🔅
በአለም አቀፍ ጉባዔዎች እና መድረኮች ላይ ንግግር የሚያደረጉ የሀገራት መሪዎች በምን መስፈርት ቅደም ተከተል እንደሚወጣላቸዉ ለበዙዎቻችን ግራ የሚያጋባን ነገር ነዉ ፡፡ ነገር ግን በደቡብ ኮሪያ እተደረገ ባለዉ የደቡብ ኮሪያ - አፍሪካ ሰሚት ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትራችን በክብር በመድረኩ ላይ ንግግር እንዲያደርጉ ሲጋበዙ መገረም የለብንም ፡፡ ምክንያቱም አለም ሲያከብርህ ቅድሚያ ይሰጥሃል፡፡ በአለም ፖለቲካ እና መድረኮች ላይ የኢትዮጵያ ተሰሚነትን ከፍ ያደረገዉ የጠቅላዩ ስኬት እና ዉጤት በአለም መድረክ አዲስ ታሪክ እያስመዘገበ ነዉ፡፡ ኢትዮጵያ በአለም መድረክ በጠቅላዩ ትጋት እና ብቃት ወደ ፊት እየገሰገሰች ነዉ፡፡

🔅ኢትዮጵያ ከተሳታፊነት ወደ መሪነት🔅በደቡብ ኮሪያ እተደረገ ባለዉ የደቡብ ኮሪያ - አፍሪካ ሰሚት ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ንግግር እንዲያደርጉ መጋበዛቸዉ ለጠላቶቻችን...
06/06/2024

🔅ኢትዮጵያ ከተሳታፊነት ወደ መሪነት🔅
በደቡብ ኮሪያ እተደረገ ባለዉ የደቡብ ኮሪያ - አፍሪካ ሰሚት ጉባዔ ላይ ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አብይ አህመድ ንግግር እንዲያደርጉ መጋበዛቸዉ ለጠላቶቻችን ነዉጥ ለወዳጆቻችን ለዉጥ ነዉ የሆነባቸዉ፡፡ ሰዉየዉ አለም ሊሰማዉ የሚሰለፍለት ሊያዳምጠዉ የሚጋጋጥለት መሆኑን ተያይዞታል ፡፡ ጠቅላዩ ሲጠራ ሀገሬ አብራ በክብር ከፍ ከፍ ከፍ ስትል አለም እያየ እየመሰከረ ይገኛል ፡፡ የዲፕሎማሲያችንን ስኬት ፍሬዉን እያጣጣምን ነዉ፡፡

ኢሳያስ ለምን ንግግር ተከለከለ? እንደ ራሻ ንግግር ያበላሻል ተብሎ ይሆን ለነገሩ ሰውየው ለአፉ ልጓም የለውም!
06/06/2024

ኢሳያስ ለምን ንግግር ተከለከለ?
እንደ ራሻ ንግግር ያበላሻል ተብሎ ይሆን ለነገሩ ሰውየው ለአፉ ልጓም የለውም!

የደቡብ ኮሪያ - አፍሪካ ሰሚት ጉባዔ ላይ ንጉሱ በድምቀት ሲታይ ኢሳያስ ንግግርን እንዳያደርግ ለምን ተከለከል? ምናልባት እንደ ራሺያው ጉዞ ንግግሩን እንዳያቦካው ይሆን?
06/06/2024

የደቡብ ኮሪያ - አፍሪካ ሰሚት ጉባዔ ላይ ንጉሱ በድምቀት ሲታይ ኢሳያስ ንግግርን እንዳያደርግ ለምን ተከለከል? ምናልባት እንደ ራሺያው ጉዞ ንግግሩን እንዳያቦካው ይሆን?

ጠቅላያችን በነገሰበት የደቡብ ኮሪያ-አፍሪካ ሰሚት የአኤርትራው ፕሬዚደንት ለምን ተከለከለ እንደ ራሻ ንግግር ያበላሻል ተብሎ ይሆን ለነገሩ ሰውየው ለአፉ ልጓም የለው
06/06/2024

ጠቅላያችን በነገሰበት የደቡብ ኮሪያ-አፍሪካ ሰሚት የአኤርትራው ፕሬዚደንት ለምን ተከለከለ እንደ ራሻ ንግግር ያበላሻል ተብሎ ይሆን ለነገሩ ሰውየው ለአፉ ልጓም የለው

ኢሳያስ ከ ኮሪያው ሰሚት ን ግ ግ ር እንዲያደርግ አልተፈለገም ምክኒያቱም እንደሚታወቀም ከ 6 አመት በፊት የዲፕሎማሲ ግንኙነት አርጎ ማያቀው ፕረሲደንት ከኢትዮጵያ ሰላም እርቅ በኋላ ኤዥያም...
06/06/2024

ኢሳያስ ከ ኮሪያው ሰሚት ን ግ ግ ር እንዲያደርግ አልተፈለገም ምክኒያቱም እንደሚታወቀም ከ 6 አመት በፊት የዲፕሎማሲ
ግንኙነት አርጎ ማያቀው ፕረሲደንት ከኢትዮጵያ ሰላም እርቅ በኋላ ኤዥያም ይሁን አውሮፓ ሃገራት
እጃቸውን ዘርገተውለታል ይሁን እንጂ እውቀት ያልተሞላበት ጥበብን ያልተላበሰ ን ግ ግ ሩ
ግ ን መድረኩን ተረክቦ በድምጽ ማጉያው መልክት እንዲያስተላለፍ በኮሪያው ሰሚት ላይ አልተፈቀደለትም

Address

Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sasiga Media Network SMN posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share