Oromoon Orma Hin Jedhu.

  • Home
  • Oromoon Orma Hin Jedhu.

Oromoon Orma Hin Jedhu. Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Oromoon Orma Hin Jedhu., Digital creator, .

Hirkatummaa gargaarsaa irraa gara oomishtummaatti kabajaa fi birmadummaa biyyaaleessaaf!ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር እ...
09/06/2024

Hirkatummaa gargaarsaa irraa gara oomishtummaatti kabajaa fi birmadummaa biyyaaleessaaf!
ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለተሟላ ሀገራዊ ክብር እና ሉኣላዊነት!🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

23/05/2024

የስንዴ አቢዮት

አፈትላኪ መረጃ                                                                                                               ...
02/05/2024

አፈትላኪ መረጃ
ለወትሮ ገዳማትና የሀይማኖት ተቋማት ሰው አለምን ንቆ ነፍሱን አክብሮና የፈጣሪን ውዴታ አስበልጦ ወደ ልቡ የሚመለስበት ቦታ ነው።

ዳሩ ራሱን ፋኖ ብሎ የሚጠራው በጽንፈኝነት የተጠመቀው የሽብር ቡድኑ አባልና መሪ የሆነው ዘመነ ካሴ ግን መረጃ ሾልኮ እንዳይወጣብኝ በሚል ሀሳብ ህዝብን ከህዝብ የሚያጋጭበትና የፖለቲካ አጀንዳውን የሚያራምድበት ቦታ አድርጎ ከአንድም ሁለት ሦሥቴ ገዳማትን አርክሷል።

በተቀናጀ እና በተናበበ መልኩ የሚሰራው የኢትዮጲያ የደህንነት ተቋምም ዘመነ በገዳማት ምሽግ ተሸፍኖ የጻፈውን ደብዳቤ ተደረሰብኝ ብሎ ባሰበ ጊዜ ጥሏቸው ከፈረጠጠ ትጥቅና ስንቁ ጋር አግኝቶ እቅዱን ሳይጀመር ለማክሸፍ ችሏል።

ከሻለቃው ሞት በስተጀርባ የማን እጅ አለበት? የሻለቀ  #ውባንተ አሟሟት አሁንም እያነጋገረ እና እያከራከረ ይገኛል። ውባንተ እንደነ  #ዘመድኩን አባባል የተገደለው  በውስጥ ሴራ ነዉ:: የዚ...
26/03/2024

ከሻለቃው ሞት በስተጀርባ የማን እጅ አለበት?

የሻለቀ #ውባንተ አሟሟት አሁንም እያነጋገረ እና እያከራከረ ይገኛል። ውባንተ እንደነ #ዘመድኩን አባባል የተገደለው በውስጥ ሴራ ነዉ:: የዚህ ሴራ ዋና አቀነባበሪ ደሞ ጋዜጠኛ መሳይ መኮንን ነዉ ባይ ነው:: ለዚህም ብዙ ማስረጃዎች እየጠቀሰ ክሱን ያቀርባል::

የአንከሩ መሳይ ሻለቀ ዉባንተ ከመገደሉ አንድ ቀን አስቀድሞ ውባንተን ቃለመጠይቅ አድርጎለት ነበር:: በቃለመጠይቁም ላይ መሳይ ውባንተን በተደጋጋሚ የት እንዳለ በሚዲያ ላይ ሲጠይቀዉ ነበር:: ይህም መሳይ አንድም የሻለቃው location ለራሱ አልያም #ለመንግስት አሳልፎ ሊሰጠው አስቦ ነዉ ይላል ዘመዴ መራታው የሀረር ቆቱ

እነ #መሳይ በአንፃሩ እጃቸውን ወደ ይቀስራሉ:: ምክንያቱ ደሞ ዘመነ ከጎጃም ፋኖ ሻለቃ ውባንተ ደሞ ከጎንደር ፋኖ መሆናቸው እና በመሃላቸው ያለዉ ግንኙነት አሁንም እንደሻከረ ባላንጣነታቸውም እየከረረ መምጣቱን በማመላከት ጣታቸውን ወደ #ዘመነ ይቀስራሉ::

ሰበር መረጃበትናንትና እለት ስዮም ተሶመ ባጋራው መረጃ ዘመነካሴ CIA ጋር በመተባበር የአማራን  #የወርቅ መዓድን እያወጣ እየሸጠ እንደሆነ ተናግሯል። በአማራ ክልል የሚገኙ የወርቅ መአድኖች...
26/03/2024

ሰበር መረጃ

በትናንትና እለት ስዮም ተሶመ ባጋራው መረጃ ዘመነካሴ CIA ጋር በመተባበር የአማራን #የወርቅ መዓድን እያወጣ እየሸጠ እንደሆነ ተናግሯል።

በአማራ ክልል የሚገኙ የወርቅ መአድኖችን በድብቅ እያወጣ እንድሚሸጥ እና ክልሉ በፖለቲካ እንዳይረጋጋ የራሱን ቡድን ፈጥሮ የአማራን ፖለቲካ infiltrate አድርጎ እንደገባ ተናግሯል። በቅርቡም ከጋምቤላ አሸባሪው ጋንግ ጋር እየተደራደረ እንደሆነም መረጃ አለ።

ከሰሞኑም ጠ/ሚ አቢይ ከውጪ ተላከ ያሉት 5ሚልዮን ዶላር ለዘመነ ካኔ የተላከ ሳይሆን እንደማይቀር ይነገራል።

⚠️ባሳለፍነው ሳምንት #ከህውሓት ሰዎች ጋር ንግግር ማድረጉ አይዘነጋም

Stop Spreading fake news About Ethiopian Government
24/02/2024

Stop Spreading fake news About Ethiopian Government


A very interesting piece of novel by the name of investigation on Reuters by Milkessa Gemechu. Milkessa really crafted a...
23/02/2024

A very interesting piece of novel by the name of investigation on Reuters by Milkessa Gemechu. Milkessa really crafted a novel out of the blue to restore his acceptance which he blow up long ago in the eyes of the Oromo people. Playing drama on the people for a political cause shows his disgusting personality!

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Oromoon Orma Hin Jedhu. posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share