Sirna Gadaa Ka Ganamaa

  • Home
  • Sirna Gadaa Ka Ganamaa

Sirna Gadaa Ka Ganamaa Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sirna Gadaa Ka Ganamaa, Digital creator, .

04/04/2024

ጎረምሳው የአማራ ጽንፈኞች ፖለቲካ

ከሻለቃ ውባንተ ሞት ጀርባ  ያለው ማነው?? አማራው ሊነቃ ይገባል የቁርጥ ቀን ልጆቹን እያጣ ያለው በማን ሴራ ነው? ሻለቃ ውባንተ ከመገደሉ በፊት መሳይ መኮነን አንከር ሚዲያ ላይ ያለበትን ...
29/03/2024

ከሻለቃ ውባንተ ሞት ጀርባ ያለው ማነው??

አማራው ሊነቃ ይገባል የቁርጥ ቀን ልጆቹን እያጣ ያለው በማን ሴራ ነው? ሻለቃ ውባንተ ከመገደሉ በፊት መሳይ መኮነን አንከር ሚዲያ ላይ ያለበትን ለምን ሊጠይቀው ቻለ፤ዘመነ ካሴስ ለምን ስለ ውባንት ሞት ቦታ ሳይሰጠው ቀረ?

ልብያለው አማራ ልብ ሊል ይገባል አማራ እያለቀ ያለው የኔናቸው ብሎ ባመናቸው ፤ነገር ግን በሁለት ማሊያ የሚጫወቱ ተላላኪዎች ይመስለኛል ልንነቃ ይገባል።

ዘመነ ካሴ ጭንብልህን አውልቅዘመነ ካሴ በብልፅግና ማልያ ለፋኖ የሚጫወት የብልፅግና   አባል መሆኑ ከእነ  #ማስረጃው እጄ ላይ ገብቷል። እስቲ ትንሽ  #አዕምሮ ላለው ሰው ይሄ ሰውዬ  #ከመ...
29/03/2024

ዘመነ ካሴ ጭንብልህን አውልቅ

ዘመነ ካሴ በብልፅግና ማልያ ለፋኖ የሚጫወት የብልፅግና አባል መሆኑ ከእነ #ማስረጃው እጄ ላይ ገብቷል።

እስቲ ትንሽ #አዕምሮ ላለው ሰው ይሄ ሰውዬ #ከመንግሥት ጋር እንደሚሰራ ማሳያዎችን ላቅርብልህ!

1.መንግስት ልክ በአማራ ክልል #ጦርነት ልነሳ ዋዜማ ላይ ዘመነን #ከእስር ለቀቀው።(ያውም በእሁድ ቀን) በዚያን ጊዜ መልቀቅ ለምን አስፈለገ? መንግስት ዘመነን ሂድና ከፋኖ ጋር ተደባልቀህ #ውጋኝ ብሎ የለቀቀው ይመስልሃል?

2.እነ እስክንድር ነጋ እና ምሬ ወዳጆ በጦርነቱ ተጎሳቁለው እና ከስተው ስታዩ ዘሜ ግን እስካሁን እንደ ቅቤ እቃ #እያብረቀረቀች ትገኛለች። ለምን?(መቼም መዝናኛ ቦታ ስለሆነ ተመችቶት ነው አትለኝም)

3.ዘመነ በፈለገ ሰዓት ግልፅ በሚታወቅ ቦታ ላይ ቆሞ ቪዲዮ ቀርፀው ይለቃል። በመንግሥት ታርጌት እደረጋለሁ ብሎ ልክ እንደ እነ እስክንድር ለምን አልፈራም?

4.ዘመነ #የአገው ተወላጅ መሆኑ ይታወቃል። የአገው ህዝብ ደግሞ አሁን ያለውን ጦርነት እንደማይደግፍ ብዙ ማሳያዎች አሉ። እና ዘመነ አገው ሆኖ እውነት ለአማራ ህዝብ ከልቡ እየተዋጋ ነው ብለህ ካመንህ ቂል ነህ ማለት ነው።

አባቴ ብዙ ማስረጃዎችን ላቀርብልህ እችላለሁ ግን ከሰሞኑ ጥብቅ መረጃ እጄ ላይ ስላለ በቅርቡ እለቅለሃለሁ።

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sirna Gadaa Ka Ganamaa posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Videos

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Videos
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share