Hojii gariidha

  • Home
  • Hojii gariidha

Hojii gariidha Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Hojii gariidha, Digital creator, .

አሁን ሸኔ ያበቃለት ይመስላል በርካቶች እጅ እየሰጡ  እና እየተማረኩ ነው!!የጽንፈኛው ሸኔ ቡድን አባላት የመከላከያን ዱላ መቁቁም ሲያቅታቸው  ህብረተሰቡን እየዘረፉ እና እየቀሙ እንዲሁን ህ...
08/04/2024

አሁን ሸኔ ያበቃለት ይመስላል በርካቶች እጅ እየሰጡ እና እየተማረኩ ነው!!

የጽንፈኛው ሸኔ ቡድን አባላት የመከላከያን ዱላ መቁቁም ሲያቅታቸው ህብረተሰቡን እየዘረፉ እና እየቀሙ እንዲሁን ህጻናትን እና አረጋዊያንን አስገድደው ወደጫቃ እየወሰዱ ሰራዊታቸው እያደረጉ ነው በዚህም አልሆን ሲላቸው አሁን ላይ ተስፋ ቆርጠው እርስበርስ እየተገዳደሉ ይገኛሉ። በርካቶቹ ደግሞ ተስፋ ቆርጠው እጅ እየሰጡ እና እየተማረኩ ይገኛሉ።



የሸኔ ተስፋ መቁረጥ ሸኔ የማይጨበት እና ጉም የሆነው ፕሮፖጋንዳ በመንዛት የኦሮሞን ህዝብ ሲሰርቅ ፣ ሲገድል ያለ ሲሆን አሁን የኦሮሞ ህዝብ ስለነቃ መግብያ አቷል ። የመንግስት ምት እና የህ...
08/04/2024

የሸኔ ተስፋ መቁረጥ

ሸኔ የማይጨበት እና ጉም የሆነው ፕሮፖጋንዳ በመንዛት የኦሮሞን ህዝብ ሲሰርቅ ፣ ሲገድል ያለ ሲሆን አሁን የኦሮሞ ህዝብ ስለነቃ መግብያ አቷል ።

የመንግስት ምት እና የህዝቡ አልተባበር ማለት የሸኔ ታጣቂዎችን ተስፋ ስላስቆረጠ በገፍ ለመከላከያ እጅ እየሰጡ ይገኛሉ ።

አሸባሪው ሸኔ አሁን ላይ አለሁ ለማለት ከሚያደርገው መፍጨርጨር ውጭ ችሎ የመዋጋት አቅም እንደሌለውና ጃል መሮም ሁሉ ነገር ከቁጥጥሩ ውጭ እየሆነ መሆኑን መግለጹ የሸኔ ጉዳይ እያበቃ መሆኑን ያሳያል ።

አሁን ላይ ሸኔዎች እርስ በእርሳቸው እየተዋጉና እየተጋደሉ ስለ ሆነ የአሸባሪው ታጣቂ ተስፋ በመቁረጥ በብዛት ለመከላከያ እጃቸውን እየሰጡ ይገኛሉ ።



Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Hojii gariidha posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share