Sarem

Sarem Contact information, map and directions, contact form, opening hours, services, ratings, photos, videos and announcements from Sarem, Digital creator, .

12/05/2024
12/05/2024
12/05/2024

ከንቲባ አዳነች አቤቤ የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች በ #ጽዱኢትዮጵያ የዲጂታል ቴሌቶን በንቃት እንዲሳተፉ ጥሪ አቀረቡ!

"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ያስጀመሩት #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ ለአዲስ አበባ ከተማ ትልቅ አስተዋፅዖ ያለው በመሆኑ መላው የከተማችን ነዋሪዎች ንፅህና የዘመናዊት ምልክት፣ ከዚያም አልፎ ክብር መሆኑን ልብ በሉ”

ሜዳ ላይ መፀዳዳት ነውር በመሆኑ ይህን ለማስቀረት በተጀመረው የዲጂታል ቴሌቶን ዘመቻ ላይ እንድንሳተፍ ጥሪዬን አቀርባለሁ!"

፦ከንቲባ አዳነች አቤቤ

#ፅዱጎዳናኑሮበጤና
#ጽዱኢትዮጵያ

12/05/2024

"በመተባበር የጎዳና ላይ መፀዳዳትን በማስወገድ አከባቢያችንን ከተማችንን ጽዱና ንፁህ እናድርግ"
:-አቶ ሞገስ ባልቻ

"50 ሚሊዮን ብር ለአንድ ሰው ሸክሙ
1 ሺ ለ50 ሺ ሰዎች ቅለቱ

በመተባበር የጎዳና ላይ መፀዳዳትን በማስወገድ አከባቢያችንነ ከተማችንን ጽዱና ንፁህ እናድርግ!"

:-የተከበሩ አቶ ሞገስ ባልቻ

12/05/2024
12/05/2024

የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ ጀማል አህመድ በሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ በስሩ ባሉ ድርጅቶች እና ሰራተኞች ለ #ጽዱኢትዮጵያ ንቅናቄ የ64 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርገዋል፡፡
#ፅዱኢትዮጵያ
#ፅዱጎዳናኑሮበጤና

Address


Website

Alerts

Be the first to know and let us send you an email when Sarem posts news and promotions. Your email address will not be used for any other purpose, and you can unsubscribe at any time.

Shortcuts

  • Address
  • Alerts
  • Claim ownership or report listing
  • Want your business to be the top-listed Media Company?

Share